cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Werabe university selefy muslim student official channel

የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓህ የቴሌግራም አድራሻዎች 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏖 https://t.me/wru_selefy_official_chanel 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 🏝 https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents ለአካዳሚክ ጉዳዮች https://t.me/wruacademic

Больше
Рекламные посты
1 362
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+8230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በጀመዐህ ተክቢራ ማድረግ እንደማይፈቀድ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን እና ሸይኽ ሙቅቢል (አላህ ይርሃማቸው) ይናገራሉ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇 #join  በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
ما_حكم_التكبير_الجماعي_يوم_العيد؟_1.mp31.95 KB
حكم_التكبير_الجماعي_في_العيد_الشيخ.mp33.13 KB
4👍 2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ና የተከበራችሁ የሱና ወንድም እና እህቶች እንኳን ለዝህ ለታላቁ ለዒድ -አልአድሃ በአል አላህ በሰላም አደረሳችሁ አላህ በያላችሁበት ከክፋ ይጠብቃችሁ አላህ በያላችሁበት ከናንተ ጋር ይሁን❗️❗️
Показать все...
👍 8 2👏 2🎉 1
28 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp323.12 MB
👍 2
27 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp324.61 MB
👍 3
26 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp321.10 MB
10_تُحْفَةُ_الْأَطْفَالِ_وَالْغِلْمَانِ_فِي_تَجْوِيْدِ_الْقُرْآنِ.mp34.86 MB
👍 1
09_تُحْفَةُ_الْأَطْفَالِ_وَالْغِلْمَانِ_فِي_تَجْوِيْدِ_الْقُرْآنِ.mp37.52 MB
🔥 1
⁉️ ከኡዱሑያ የሚከለክሉ ነውሮች ምን ምን ናቸው? ✅ መልስ፦ ለኡዱሑያ ከመብቃት የሚከለክሉ ነውሮችን በራእ ብን ዓዚብ ባስተላለፈው ሐዲስ ረሡል ﷺ እንደሚከተለው በዝርዝር አስቀምጠውታል፦ 🍀"أربع لا تجوز في الأضاحي: المريض البين مرضها، والعوراء البين عورها، والعرجاء البين ضلعها، والعجفاء التي لا تنقى" ☘“ግልጽ ሕመም ያለባት በሽተኛ፤ አንድ አይኗ በግልጽ የታወረች እውር፤ ሽባነቷ ግልጽ የነች ሽባ፤ በሰውነት አካሏ ውስጥ ቅባት የሌላት የከሳች፡፡” 📚 (አቡ ዳውድ፡ 2802, ነሳኢይ፡ 4369, ኢብኑ ማጀህ፡ 3144)እነዚህ አራት ነውሮችና በእነዚህ አይነት ተመሳሳይ ችግር ያሉባቸው ሁሉ ከኡዱሑያነት ይከለከላሉ። 🔎 “አንድ አይኗ በግልጽ የታወረች እውር”፦ ማለት አይኗ በመውጣቱ ወይም ወደውስጥ በመስመጡ ወይም አንድ አይኗ በነጭ ስጋ በመሸፈኑ ምክንያት እውርነቷ ለሚመለከታት ሁሉ ግልጽ የሆነ ማለት ነው፡፡ 🔍 “ግልጽ ሕመም ያለባት በሽተኛ”፦ ማለት በሽተኛ መሆኗ ለማንም ሰው ግልጽ የሆነ ማለት ነው፡፡ በሽተኛ ለመሆኗ የመነቃቃት ስሜት የለባትም ምግብ በደንብ አትበላም አትጠጣም፡፡ 🔎 “ሽባነቷ ግልጽ የሆነች ሽባ”፦ ከጤናማዎች ጋር እኩል የማትራመድ ማለት ነው ይላሉ የእውቀት ባለቤቶች፡፡ ሽባ ብትሆንም ከጤናማዎች ጋር እኩል መራመድ ከቻለች ይህ ምንም ችግር የለውም ፡፡ 🔍 “ስጋ የሌላት የከሳች”፦ ማለት በሰውነት ብልቶቿ ሁሉ ቅባትና ስብ የሌላት ማለት ነው፡፡ አብዛኛው ስጋዋ መልካም አይደለም፡፡ በዚህ ምክንያት ነብያችን ከልክለዋል፡፡ ➧ ልክ አንድ አይናዋ ለኡዱሑያ እንደማትበቃው ሁለቱም አይኖቿ የተወገደ ከሆነም ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ ➧ ልክ ሽባ የሆችው ለኡዱሑያ እንደማትበቃው ሁሉ ከሰውነት አካሏ አንዱ ቢቆረጥ ለኡድሑያ አትበቃም፡፡ ልክ እንደዚሁ ፍጹም መራመድ የማትችል ከሆነም ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ልክ በሽታዋ ግልጽ እንደሆነችው ሕመምተኛ ምጥ የያዛት እርጉዝም ከጤነኞች ጋር እኩል መራመድ እስካልቻለች ድረስ ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ ➧ ልክ እንደዚሁ ተምር ወይም ሌሎችን ቅጠላቅጠሎች በልታ የተነፋፋች እንስሳትም በሽታው ቀለል ብሏት እስካልተመለሰች ድረስ ለኡዱሑያ አትበቃም ይላሉ የዒልም ባለቤቶች፡፡ ምክንያቱም እርሷ ለአደጋ የተጋለጠች ነችና፡፡ 📚📚📚مجموع فتاوى ورسائل فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين: المجلد الخامس والعشرون ص :٥٠\س:٤ ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Показать все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

👍 1
የኢብራሂም ቱፋ  ንግግሮች ቃል በቃል ሲተሮገም እንደሚከተለው ነው፦ “በሌላ በኩል ሐይማኖት የፈጣሪ ነው፤ቁርኣንና መፅሐፍ ቅዱስ የሰው ቃል ሳይሆኑ የፈጣሪ ቃሎች ናቸውማንኛውም የሀይማኖት ተቋማት የአላህ ናቸው እንጂ የሰዎች አይደሉም። ከታቦትና ከቸርች የሚዋጋ (የሚያፈርስ) አካል ጥሉ ከሰዎች ሳይሆን የሚጣላው ከፈጣሪ (ከአላህ) መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።” 👌 የምዕራብ ሐረርጌው ሸይኽ  ዐብዱል-ሐሚድ አወል (ሀፊዘሁላህ) ለኢብራሂም ቱፋ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተውታል፦ “አምልኮ ሚካሄድባቸው ተቋማት.... መስጂድም ሆነ የሌላ እምነት ተቋማት አምልኮ ሚካሄድባቸው ቦታዎችን የፈጣሪ ቤቶች ናቸው ይሉሀል። በአለማቱ ጌታ የሆነው በአላህ...ሺርክ እየተሰራበት ፣ኩፍር እየተካሄደበት፣በሱ እየተካደበት የዚህ አይነት ቤት የአላህ ቤት ነውን?! የአላህ ቤት ብሎ ማለት አላህ ብቻ ሚመለክበት አይደለምን?! ስለዚህ ኩፍር ሚካሄድበትን ቤት የአላህ ቤት ነው ብሎ ሲልህ፣አንተ ደግሞ ይህ ስሕተት ነው፤ትክክል አይደለም ብለህ ስትናገር... እከሌ ተሳዳቢ ነው፤እከሌ እንዲህ ነው...ብለው ይተቹሀል። እንደዚህ የሚሉ ሰዎች ሙሪዶች አይደሉምን?! የወጣላቸው ሙሪዶች ናቸው። እውነታውን እያዩ እንዳላዩ ይሆናሉ፤ እከሌ የሚፈለገውንም ያክል ቢሳሳት መነካት የለበትም ማለት ነው? በተዘዋዋሪ መንገድ መነካት የለባቸውም ማለቱ ነው። አንተ ሰው ሆይ! አላህ ይምራህ!፤ ታቦትን የሰበረ አካል ከአላህ ጋር ተጣልቷል ይላል (ኢብራሂም ቱፋ) ላ-ሀውለ-ወላ ቁወተ ኢል'ላ-ቢላህ!!!እንግዲህ ታቦትን የሰባበሩት እንደነ ነቢ ኢብራሂም ፣ ነቢ ሙሐመድ.. (ዐለይሂሙስ'ሰላም) እነሱ ናቸው የሰባበሩት። ታዲያ እነኝህ ብርቅዬ ነብያት በዚህ ምክንያት ከአላህ ጋር ተጣልተዋልን?!!!! እነ ጀሪር ዐብዱሏህ አል-በጀሊ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የመሳሰሉ ብርቅዬዎች ናቸው ጣኦቶችን የሰባበሩት... ከዕባ ውስጥ የነበሩ 360 ጣኦቶችን አልሰባበሩምን? የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ኧረ ሰባብረዋል። እንግዲህ ይህንን በማስረጃ ስትነግራቸው ጊዜ ነው እንዲሁም ስሕተት መሆኑን ስታብራራ ጊዜ፣እከሌ ሰው ይዘልፋል፣ ይነካል፣ ይሳደባል፣እከሌን ምን ነካው.... ይሉሀል። ታዳያ ይህ ሙሪድነት አይደለምን?! አይናቸውን ጨፍነው (ዓይኔን ግንባር ያርገው) ብለው በዘፈቀደ በባጢል ይጓዛሉ። የዚህ አይነት አካሄድ ደግሞ በእጅጉን የተጣላ ነው። በዚህ አይነት መዋቅር ውስጥ ያለ ሰው፣አንደዚህ አይነት ሰዎችን የሚያዳምጡ አካለት ትክክለኛ ሰዎች ናቸው ብለህ ታምናለህ?! ታቦቶችን ማፈራረስ የሚፈልግ አካል ጥሉ ከአላህ ጋር ነው ብሎ የሚል መዋቅርና እንዲሁም በዚህ መዋቅር (መጅሊስ) የሚመራ አካል ይህ ግልፅ ጥመት አይደለምን?! ኧረ ግልፅ ጥመት ነው። ታቦትን የሚያፈርስ አካል፣ከአላህ ጋር የተጣላ አካል ነው የሚል ሰው ፣ይህ ጠሞ አጥማሚ የሆነ አካል ነው፤ አይ እሱ (ኢብራሂም ቱፋ) መናካት የለበትም የፈለገውን ይናገር የሚል አካል ደግሞ ይህ እብደት ነው፣ሙሪድነት ነው። አላህ የእውነት ተከታዮች ያድርገን! የሐቅን መንሐጅ የምንለይ እንዲሁም በሙሉ ልብ፣በደስታ የምንቀበል አላህ ያደርገን፣አላህ ከተለያዩ ወስዋሶችና ጥርጥሮች አላህ ይጠብቀን!።” (የሸይኹ ንግግር አበቃ) የሸይኹን ድምፅ ያገኘሁት ከወንድማችን ከዶክተር ኸድር አቦምሳ ቴሌግራም ቻናል ላይ ነው። ግርድፍ፦ አቡ ሐፍሳህ @semirEnglish
Показать все...
👏 1
25 شَرْح الأُصُول الثَّلَاثَة.mp312.31 MB
2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.