የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
Открыть в Telegram
ይህ ገፅ የፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት የመዝሙር ክፍል ገፅ ነው # መዝሙሮች # የበዓላት ወረብ # መልዕክቶች ይለቀቁበታል።
Больше1 399
Подписчики
Нет данных24 часа
+87 дней
+2130 день
Архив постов
1 398
Repost from የፍኖተ ሰላምሰ/ት/ቤት ዋና ገጽ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ እንደምን ሰነበታችሁ አሜን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ እና የተከበረ ይሁን። አሜን።
እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን አዲስ አመራር ለመምረጥ ምርጫ ሊካሄድ ነው። ይህ ሂደት ግልጽ ህጋዊ እና በሰላም እንዲፈጸም አስመራጭ ኮሚቴ ተቋቁሞ። ስራውንም እያከናወነ ይገኛል።
ስለዚህ ሀሙስ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ ከ 12:45pm ጀምሮ አስመራጭ ኮሚቴ ያቀረባቸውን እጩዎች በአባላት ያፀድቃል። ስለሆነም ሁላችሁም አመራራትም ሆነ አባላት ተገኝታችሁ የጉባዔው ተሳታፊ እንድትሆኑ ስንል እንገልፃለን።
🙏 አንድ ላይ በጸሎት ይህ ምርጫ በፍቅር በአንድነትና በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲከናወን እንጸልያለን እናንተም በፀሎታችሁ አስቡን።
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።
ሰላም እደሩ። ፈጣሪ ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ይጠብቅልን።
የምርጫ አስመራጭ ኮሚቴ
1 398
ሰላም እንደምን ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለ ሰኔ 21 ጥናት የሚጀመረው ሰኞ ማለትም 08/10/2018 መሆኑን እንገልፃለን ስለሆነም በሰዓት ተገኝተን ጥናቱን እንድናጠና በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
ለወረብ አቴንዳንስ የሚያዘዉ ከ ሰኞ ጀምሮ መሆኑን እንገልፃለን።
>>> ቅዱስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ለበዓሉ ያድርሰን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
1 398
ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ ነገ ማለትም ዓርብ እሕታችን ፅዮን በረከት ጋር ሰልስት ስለምንሄድ ሁላችሁም በጊዜ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
1 398
Repost from ያሬዳውያን
#ባሕራንኒ ይቤ
ባሕራንኒ ይቤ /6/
ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር /2/
ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል/2/
ባህራንኒ ይቤ /6/
#አዝ
የሞቱን ደብዳቤ ባሕራነኒ
ሚካኤል አጥፍቶ ባሕራነኒ
ባሕራንን አዳነው ባሕራነኒ
በሠርግ ተክቶ ባሕራነኒ
ሠዳዴ ሳጥናኤል ባሕራነኒ
ሊቀ መላእክት ባሕራነኒ
እኛንም አድነን ባሕራነኒ
ከሲኦል እሳት ባሕራነኒ
#አዝ
ከሊቀ ነብያት ባሕራነኒ
ከነሙሴ ጋራ ባሕራነኒ
ሕዝበ እሥራኤልን ባሕራነኒ
ሚካኤል ሲመራ ባሕራነኒ
ቀን ደመና ጥሎ ባሕራነኒ
ሌሊት እያበራ ባሕራነኒ
ተሻገሩ ኤርትራን ባሕራነኒ
ሁሉም በየተራ ባሕራነኒ
1 398
Repost from የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
#የጸጋ_ግምጃ
የጸጋ ግምጃ ቤት ማኅደረ መለኮት
የሰማይ ደጅ ነሽ የጽድቃችን ፍኖት
ምስካየ ሕዙናን ጣዛ መጠለያ
በምድር የተተከልሽ የሰማይ አምሳያ
ቤተክርስቲያን ዘክርስቶስ
ማይለይሽ መንፈስ ቅዱስ
አብ በቃሉ የቀደሰሽ
ቅድስቷ ቤት አንቺው ነሽ
አዝ
ከልጅነት ስልጣን ጠርተሽን በቃሉ
ከውኃ ከመንፈስ ተወልደን በስሙ
ከብረናል በቤትሽ በሥጋ ወደሙ
ኃይል ቤዛ ሆኖን ነገረ መስቀሉ
አዝ==========
የአብራክሽን ክፋይ ደም እያፈሰሰ
ተመልሷል ጠላት ቀስት እየጨረሰ
ስምሽን የያዙ ተጋድሎአቸው ገኖ
ይልቅ አከበሩሽ ደማቸው ዘር ሆኖ
አዝ==========
የአትናቴዎስ ስብከት የአበው ኪዳናቸው
ቤተክርስቲያን ነሽ አምባ መጠጊያቸው
እንመሰክራለን ያንቺን ልዕልና
ሠላም ለኪ እንበል ይገባሻልና
1 398
Repost from የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
በደምህ ዋጅተህ
በደምህ ዋጅተህ ያፀናሀትን
ጠብቅልን ቤ/ክርስቲያንን
አዝ===
ፅዮንን ክበቧት ቅጥሮቿንም ዙሩ
ሲል ያመሠገናት ዳዊት በመዝሙሩ /2/
አዝ===
ወልድ ዋህድ ብሎ ጴጥሮስ ሲመሰክር
መሠረት ነህ ብለህ ሰጥተኸዋል ክብር /2/
አዝ===
እመሠርታለሁ ባንተ መሠረት
የሲኦል አበጋዝ አይችሉም ለማጥፋት /2/
አዝ===
የቅዱሳን አገር የአምላክ ማደሪያ
ምዕራገ ፀሎት የሐጢአት ማስተሠሪያ /2/
ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት ✨ @fnotesmk
1 398
Repost from የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
ርኢክዋ ለቤተክርስቲያን
ርኢክዋ ለቤተክርስቲያን አፍቀርክዋ ለቤተክርስቲያን
ዘኢትዮጵያ /2/ ቤተክርስቲያን
አየኋት ቤተክርስቲያንን ወደድኳት ቤተክርስቲያንን
የኢትዮጵያ /2/ ቤተክርስቲያን
ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት
👉 @fnotesmk
1 398
Repost from የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
ተቀደሲ
ተቀደሲ ወንሥኢ ኃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር
እስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ እግዚአብሔር
🔘ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉@fnotesmk
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
