cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ክርስትናና ቡድኖቹ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
311
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Eliyah Mahmoud
Показать все...
religion and phylosophy

ሹብሃ (2) ኢየሱስ ተወለደ ወይስ ተፈጠረ? t.me/religionandphylosophytogether

https://bit.ly/religionandphylosophy

ሰብስክራይብ ማድረጋችኹን አትርሱ

Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥያቄ ለክርስትያኖች >እግዚአብሔር #ተዋጊ እና #ፍቅር ከሆነ፤ ለጠላቶቹ፣ ለኃጢያተኞችና ለከሃዲኣን እንዴት ፍቅር ነው ማለት ይቻላል? >በክርስትና ሁለቱን እንዴት ልታስማሙ ትችላላችሁ? እግዚአብሔር ተዋጊ የሚሆነው ለ እንዴት አይነት ሰዎች ነው? ፍቅርስ የሚሆነው ለ እንዴት አይነት ሰዎች ነው? https://t.me/CDenomi_nations
Показать все...
የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭት 👉እግዚአብሔር ይጸጸታል ወይስ አይጸጸትም?? ነጥብ አንድ አይጸጸትም። “ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ #ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። — ዘኍልቁ 23፥19 “እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ #አይጸጸትምና።” — ሮሜ 11፥29 ነጥብ ሁለት ይጸጸታል። “እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ #ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።” — ዘፍጥረት 6፥6 “ሳኦልም ወደ ቤቱ ወደ ጊብዓ ወጣ፦ ሳሙኤልም እስከ ሞተበት ቀን ድረስ ሳኦልን ለማየት ዳግመኛ አልሄደም፥ ሳሙኤልም ለሳኦል አለቀሰ፤ እግዚአብሔርም በእስራኤል ላይ ሳኦልን ስላነገሠ #ተጸጸተ።” — 1ኛ ሳሙኤል 15፥35 “እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር #ተጸጸተ፤ ይህ አይሆንም፥ ይላል እግዚአብሔር።” — አሞጽ 7፥3 👉ጥያቄዎቻችን 1ኛ እግዚአብሔር ይጸጸታል ወይስ አይጸጸትም?? 2ኛ አምላክ እንዴት በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ይሆናል አንዴ አልጸጸትም አንዴ ተጸጸትኩኝ እንዴትስ ይላል? 3ኛ አምላክ እንዴት ራሱ በሰራው ሥራ ይጸጸታል? ያንን ጉዳይ መጀመሪያ አያውቀውም ነበር ማለት ነው?? ✍ ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
Показать все...
ጥያቄ ለክርስቲያን ወገኖች ወገኖቻችን ለምንጠይቃቸው ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ ዝም ብሎ ማለፍን መርጧል እኛም ጥያቄዎቻችንን ቀጥለናል። እንደሚታወቀው አምላክ ሁሉን አዋቂ ነው የትኛውም አማኝ በዚህ ሀሳብ ይስማማል እናም ጥያቄዬን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ¶ነገር ግን ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያችም ሰዓት *ከአብ በቀር*፣ የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ፣ *ወልድም ቢሆን፣ ማንም አያውቅም*።” — ማርቆስ 13፥32 እዚህ አንቀጽ ላይ ያላኝ ጥያቄ ጥያቄ 1 ወልድ አምላክ ከሆነ እና ከአብ ጋር እኩል ስልጣን አለው ከተባለ እንዴት ወልድም አያውቅም አብ ብቻ ሊል ቻል ? ጥያቄ 2 ብዙዎች ወልድ ያላወቀው በስጋው ነው ይሉናል እውቀት የስጋ ባህሪ ነውን ? ጥያቄ 3 ወልድ በስጋው ከሆነ ያላወቀው መንፈስ ቅዱስስ በምኑ ነው ያላወቀው ምክንያቱም ቃሉ የሚለው ""ከአብ በቀር'" ማንም አያውቅም ስለሚል? ጥያቄ 4 አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስልጣን በመለኮት በአገዛዝ እኩል ናቸው የሚል ትምህርታቹን ውድቅ አያደርገውም ወይ? ምክንያቱም አንዱ የሚያውቀውን ሌላው አያውቅምና ታድያ እንዴት አንድ ናቸው ማለት ይቻላል?? መልሳችሁ አጠር ያለና ግልጽ ይሆን ዘንድ እንጠይቃለን። ✍🏻 ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የባይብል መበረዝ ክፍል ሁለት ለወግኖቼ ወደ ትክክልኛው መንገድ መመራትን እየተመኘሁ በአላህ ስም እጀምራለሁ !! ብዙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ባይብል ተበርዟል ስንላቸው በፍስጹም በማለት ይሞግታሉ እና እንደት እንደተበረዘ በተከታታይ ክፍሎች እናያለን በጌታችን አላህ ፍቃድ ለዛሬ የምናየው ማርቆስ 16፥8 (አዲሱ መ.ት) እና ማርቆስ 16 (1954)ቱን ነው። በነገራችን ላይ ግሪኩ እንግዝኛው ላይም ተመሳሳይ መጨመር እና መቀነሶች መበረዞች እናስተውላለን በፎቶ መልክ ከላይ ስላለ እዩት ገብታችሁ ማርቆስ 16 (Mark)1954 8፤ መንቀጥቀጥና መደንገጥ ይዞአቸው ነበርና ወጥተው ከመቃብር ሸሹ፤ ይፈሩ ነበርና ለማንም አንዳች አልነገሩም። እነርሱም ያዘዛቸውን ሁሉ ለጴጥሮስና ከእርሱ ጋር ላሉት በአጭሩ ተናገሩ። ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው። ይሄ ደግሞ “ሴቶቹም እየተንቀጠቀጡና እየተደነቁ ከመቃብሩ ሸሽተው ወጡ፤ ፈርተው ስለ ነበር ለማንም አንዳች አልተናገሩም።” — ማርቆስ 16፥8 (አዲሱ መ.ት) 1980ነው እንግዲህ ከዚህ ባይብል እንደምናየው ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው። የሚለውን አስተምህሮ ወይ ማርቆስ 16፥8 (አዲሱ መ.ት) 1980 ቀንሶታል ወይም ማርቆስ 16 (Mark)1954 ጨምሮታል ማንኛው ነው ትክክል ወገኖች ተበርዟን የምንለው በምክኒያት ነው ብዙ የተጨመሩ እና የተቀነሱ የባይብል ጥቅሶች አሉ ትክክለኛው ማን ኛው ነው የሚለውን. ፍርዱን ለወገኖች ትቻለሁ። ኢንሻአላህ ይቀጥላል......... ወሰላሙ አለይኩም✍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግብረ ገብነት? በክርስትና አስተምህሮ ትክክልኛ ከሚባለው ዶክትሪን ውጭ ሌላ እምነትና ዶክትሪን ያለው ሙስሊምም ይሁን ወይም ለአንዱ በኑፋቄ የተፈረጀ የክርስትና ቡድን ወደ ሌላኛው 1 ክርስትያን ቤት ቢገባ፥ የቤቱ ባለቤት እንዳይቀበለውና ሰላም እንዳይለው ታዝዟል! ድንቄም ጠላትን ውደዱ¡ 2ኛ ዮሐንስ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ፣ ይህንንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት፤ ሰላምም አትበሉት፤ ¹¹ የሚቀበለው ሰው፣ የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናልና። ጥያቄዎቻችን ~እውን ይህ ግብረ ገባዊነት ነውን? ለምንስ ሰላምታን መከልከልና ከቤት ማባረር አስፈለገ? ~በእናንተ እምነት የሃሰት ዶክትሪን የያዘ ሰው ጋር በቤታችሁ መወያየት ቀርቶ ሰላምታ እንኳን እንዳትሰጡትና ከቤት እንድታባርሩት ከታዘዛችሁ ከንደዚህ አይነት ሰው ጋር በውጭ ሰላም መባባልና መነጋገር እንዴት ሊፈቀድላችሁ ይችላል? https://t.me/CDenomi_nations
Показать все...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወ በረከቱ እንደምን አላችሁ የቻናሎቻችን ታዳሚያን. በአጋጣሚ ሆኖ ግሩፖቹ ሊዘጉብን ስለሆነ በአድስ ከፍተን ስራችንን እንቀጥላለን ከስር ባሉት ሊንክ ጆይን በማለት አንድሱን ቻናል ይቀላላቀሉ ሸርም በማድረግ ይተባበሩን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን የኦርቶዶክስ ገድላትና ቀኖናዎች ሲፈተሹ https://t.me/Orthodox_Critic ኢ-አማኝነት/Atheism/ ሲመዘን https://t.me/Athiesm_critic ነገረ-ክርስቶስ ሲፈተሽ https://t.me/Christolgy_critic ክርስትናና ቡድኖቹ https://t.me/CDenomi_nations
Показать все...
የውርስ ህግ በክርስትና “ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሰው ቢሞት #ወንድ #ልጅም #ባይኖረው፥ ርስቱ ለሴት ልጁ ይለፍ፤” — ዘኍልቁ 27፥8 ጥያቄ ሴት ልጅ ወላጇን መውረስ የምትችለው ወራሽ ወንድም ከሌላት ብቻ ነው ማለት ነው? ለምንድነው ያለ ቅድመ ሁኔታ ሴት ልጅ የመውረስ #መብት የሌላት? https://t.me/CDenomi_nations
Показать все...
06:05
Видео недоступноПоказать в Telegram
🗿ከጣዖታዊያን "Paganism" የተቀዱ የክርስትና አስተምህሮዎች። ◉ ክፍል አንድ (1) ® Sαlαh responds https://t.me/mahircomp123 @CDenominations
Показать все...
63.11 MB
የኢየሱስ የዘር ሐረግ ማቴዎስና ሉቃስ ምን ነካቸው ‼ " ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።" (የማቴዎስ ወንጌል 1:16) " ኢየሱስም ሊያስተምር ሲጀምር ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ያህል ሆኖት ነበር እንደመሰላቸው የዮሴፍ ልጅ ሆኖ፥ የኤሊ ልጅ፥" (የሉቃስ ወንጌል 3:23) የኢየሱስን የዘር ሀረግ በመዝከር ከወንጌላት ሁለቱ ማለትም የማቴዎስ ወንጌል እና የሉቃስ ወንጌል ብቻ ናቸው ፡፡ ይህ የኢየሱስን ታሪክ ከመዘገብ አንፃር የዘር ሀረጉን መዝከር ይበል የሚያሰኝ ስራ ቢሆንም ማቴዎስና ሉቃስ ግን ኢየሱስ ያለ አባት መወለዱን ምነው ዘነጉ ❓ ልብ ልንለው የሚገባን የአንድን ሰው የዘር ሀረግ (genealogy[ family tree line]) ስንቆጥር ሲዘገብ የዛ ሰው የዝሪያ መነሻ በደም ትስስር ለመፀነሱ ምክኒያት ከሆኑት ከወለደችው ወላጅ እናቱ እንዲሁም ከወላጅ አባቱ ነው ኢየሱስ ያለ አባት እንደተወለደ ታውቆ ሳለ ከእናቱ እጮኛ ዮሴፍ ጋር በነበረ ፆታዊ ግንኙነት አንደ ተወለደ አድርጎ በመውሰድ የኢየሱስን የዘር ሀረግ ከዩሴፍ ሀ ብሎ መጀመር ምን ይሉታል⁉ 🎯 ሌላው የማቴዎስ የዘር ቆጠራ ታሪካዊ ስህተት ኢዮራም ዖዝያንን ወለደ ወዴት ወዴት❓ " አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤" (የማቴዎስ ወንጌል 1:8) በመፅሀፈ ዜና ኢዮራም የዖዛያ ቅም አያቱ ሆኖ ሳለ ማቴዎስ ሶስት (➌) ትውልድ ስቷል ምን ነክቶት ነው ❓ (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ ምዕ. 3) ---------- 10፤ የሰሎሞንም ልጅ ሮብዓም ነበረ፤ ልጁ አቢያ፥ 11፤ ልጁ አሳ፥ ልጁ ኢዮሣፍጥ፥ ልጁ ኢዮራም፥ (ትውልድ ➊) ልጁ አካዝያስ፥(➋) ልጁ ኢዮአስ፥ 12፤ (➌) ልጁ አሜስያስ፥ ልጁ ዓዛርያስ(ዖዛያ)፥ ልጁ ኢዮአታም፥ 📚 ግር አይበልህ ዖዛያ ስሙ ዓዛሪያስም ተብሎ ይታወቃል " የይሁዳም ሕዝብ ሁሉ የአሥራ ስድስት ዓመት ጕልማሳ የነበረውን ዖዝያንን ወስደው በአባቱ በአሜስያስ ፋንታ አነገሡት።" (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 26:1) " የይሁዳም ሕዝብ ሁሉ የአሥራ ስድስት ዓመት ልጅ የነበረውን ዓዛርያስን ወስዶ በአባቱ በአሜስያስ ፋንታ አነገሠው።" (መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 14:21) 🔔 Join share @Christolgycritic @CDenominations
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.