ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

DofJ (Disciples of Jesus)

DofJ (Disciples of Jesus)

Открыть в Telegram

"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8 #የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።

Больше
383
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
🧎🏼‍♂️ከየት እንደመጣን ከምን እንደተነሳን መች ዘነጋነው ጌታ ባይኖረን እኮ ተረስተን ነበር ያስታወሰንን ከዛ ከአውሬው መንጋጋ የተናጠቀንን በዚህ ዝማሬ እናወድሰው🙏 የሰማቹ ሰዎች በ React አሳዩን❤️ ▷◈ @kingdom_ofGod         ▷◈ @kingdom_ofGod        ── ❖ ──  ✦ ── ❖ ──           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓

እኔ የምለምንህ አንድ ነገር ዲቦራዎች - (Cover) Org .Pastor Tamerat Hayile sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

ወደ ቸርች

ዘማሪት ሀና ተክሌ 💽 የመጀመሪያ አልበም @Markengeta @markenzema_bot

photo content

Repost from N/a
🚨BIG ANNOUNCEMENT! KINGDOM TUTOR REWARD GAME IS COMING! 🚨 🎉 GET READY! GET READY! GET READY!🎉 Dear Kingdom Tutor family, something exciting is coming!🎁 🏆 THE 30-DAY REWARD CHALLENGE STARTS TOMORROW! 📅 START DATE: OCTOBER 24 ⏳ DURATION: 30 DAYS WHAT CAN YOU WIN? 💰 100–300 BIRR MOBILE CARD REWARD! 🎓 National Exam Students: FREE National Exam Preparation Access! 📚 Regular Students: FREE Regular Study Access! 🔥 HOW TO GET READY TODAY ✅ Make sure you are registered on the Kingdom Tutor platform. ✅ Get ready to invite your friends. ✅ Tell your friends about Kingdom Tutor. ✅ Prepare to invite 10 friends who will register and start studying! YOUR MISSION: HELP 10 FRIENDS START THEIR LEARNING JOURNEY AND UNLOCK YOUR REWARDS! ⏰ Don't wait until the last minute. Prepare today, because the challenge begins TOMORROW! 📢 ARE YOU READY TO PLAY, LEARN, AND WIN? 🏆 👇 Join Kingdom Tutor today: 🔗 http://t.me/Kingdom_eduBot 👑 KINGDOM TUTOR The Right Path to Success! @KingdomTutor 🔥 Tomorrow, October 24, the challenge begins! Get ready, invite your friends, and let’s grow together! 🚀

ይኼ ወንድሜ ካሌብ የሰራው የጥናት website ነው ከ KG-12 ሁሉንም ያከተተ ነው ። እናንተም ተጠቀሙ ለሌሎችም ሼር አድርጉ። ለወንድማችን በዚያውም ፀልዪለት

እግዚአብሄር አብ፣ እግዚአብሄር ወልድ፣ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ይባርከን፣ ይጠብቀን፣ ያጽናንም፤ በሞገሱና በምህረቱ ይመልከተን፣ በመንፈሳዊ በረከቶችና በጸጋው ሁሉ ይሙላን፣ የበዛውን ህይወት በዚህ አለም እንድንኖርና ዘላለማዊ ህይወትን በሚመጣው አለም በሙላት እንድንቀበል ይርዳን። አሜን።

🛑Developing a personal relationship with God ✍️It’s a great privilege to spend time alone with God ✍️ Psa 84:10 Better is one day in your courts than a thousand elsewhere; I would rather be a doorkeeper in the house of my God than dwell in the tents of the wicked. ✍️ It’s extremely important to spend time alone with God ✍️ when should one have Quiet time? Mark 1:35 ✍️ where should one have quiet time? Matthew 6:4 What’s should one do during quiet time ? 4p Praise Prayer Proclamation Prepare your heart @DofJ3 @DofJ7

ይፃፍልኝ || ዘማሪት ህሊና ዳዊት sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  👀 Video Watch        ✅ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                                     ➡️ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          ➡️ https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

ወደ ቸርች

የስጋቴን ታንኩአ አስምጦ ውጦታል ነገዬ ስል ሁሌ እየሱስ ይቀድማል የለም የገዘፈ በፍርሃቴ ጎልቶ አለ ስል መኖሩን እውነቴን አጥርቶ . ነገዬ Bereket Megersa - New Song sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                                     @Markengeta          @Markengeta

እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ
Kalkidan Tilahun(Lily) #የመዝሙር ግብዣ @SisayAzusapreaching

የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

. የዕለቱ መልዕክት መሰብሰባችንን አንተው -ለፍቅርና -ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ ኢየሱስ በመሰረተው በዚህ ህብረት ውስጥ መሆን ምነኛ መታደል ነው ወደጃቼ ኑ እንተያይ ኑ በቃ ለመልካም ስራ የሚያነቃቃ የአባታችን መንፈስ ባለበት በዚያ እንሰብሰብ ዕብ፡10፡20 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ቤተ-ክርስቲያን እንዳቀሩ መልካም ቀን @Markengeta @Markengeta