cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አቡ ሙዐዝ ሩቃ Abu Muaz

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Больше
Рекламные посты
447
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Minber TV
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዛሬው መንገደኛችን ተደባዳቢና አስቸጋሪ ልጅ ነበር። በ14 ዓመቱም ነበር የሱስን ዓለም የተቀላቀለው። የሰለመው እስልምና ሀቅ ነው ብሎ ሳይሆን ባህሪውን ለማስተካከል ነበር። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን! #ከሱስ_ባርነት_ወደ_እስልምና_ነፃነት #የኔ_መንገድ ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 29 - 2016 | ዙል ሒጃ 30 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለምትጠቀመው የቴክ ውጤቶች በደንብ ልታስብበት ይገባል ጎዴ ጦረኛ ሲያይዋቸው አስፈሪ፣ አንድ ወር ያለውሃ የሚቆዩና የስልጣኔ ምንጭ የነበሩትን አረቦች ሽባ ያደረጋቸው ይህ ቴክኖሎጂ ነው። አንድ ቀን መብራት ጠፋ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጡ ህዝቦች ሆነውዋል። እምነትህንና ህይወትህን እንዳያናጋው ተጠንቅቀህ ተጠንቀቅ ✍ ከወደ ወሎ ደረሳ https://t.me/ghkkffgjhtt
Показать все...
👍 1
Показать все...
ተውበት ሁስታዝ ያሲን ኑሩ #minbertv #minber_tv #abu-muaze

ተውበት ሁስታዝ ያሲን ኑሩ #minbertv #minber_tv #abu-muaze

01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑦②⑧]👌 #ቁርኣን
Показать все...
oA2CAcfBqI4nIkzCRg4nxOc02AsA6iDMiQFyEw.mp45.20 MB
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጓዴ አንዳንዴ አንዷ እርምጃህ የነገ ማንነትህን እንደሚወስን ሲገባህ ሁሉም ነገር ጨልሞ ይታይሀል። እየሄድክበት ያለው መንገድ ውስብስብ በአቧራ የተሸፈነ ይሆንና ወዴት እየሄድክ እንዳለ እንኳን አይገባህም።ስኬትህ ከምትሄድበት መንገድ ውጪ ሊሆን ስለሚችል አቧራው እስኪገለጥ አትጠብቅ እድሜህን ትፈጃለህና አሁኑኑ ወስን https://t.me/ghkkffgjhtt
Показать все...
👍 1 1👏 1
"ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "ብዙ ሰዎች ሁለት ፀጋዎችን ጤንነትና ነፃ ግዜን (ለተገቢው ጥቅም ባለማዋል) ይከስራሉ" ብለዋል።           (ቡኻሪ እንደዘገቡት) https://t.me/rgy6ud
Показать все...
Показать все...
ቤታችን ሩቃ (በቤትዎ ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ ህክምና እንሰጣለን)

"ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "ብዙ ሰዎች ሁለት ፀጋዎችን ጤንነትና ነፃ ግዜን (ለተገቢው ጥቅም ባለማዋል) ይከስራሉ" ብለዋል። (ቡኻሪ እንደዘገቡት) http://t.me/betachenruqa

01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑦②⑧]👌 #ቁርኣን
Показать все...
oA2CAcfBqI4nIkzCRg4nxOc02AsA6iDMiQFyEw.mp45.20 MB
👍 2
"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ቅናት በሁለት ነገር ላይ ብቻ (ይፈቀዳል)፡፡ አላህ ገንዘብ የሰጠው ሆኖ ሳለ ገንዘቡን በሐቅ ላይ በሚያውል ሰው እና አላህ ጥበብን (ዕውቀትን) ሰጥቶት በርሷ የሚፈርድና የሚያስተምር በሆነ ሰው፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) ቅናት በነዚህ እንጂ የሚፈቀደው እንደው ዝም ብሎ ቀናሁ እያሉ በእህት በወንድም ላይ በዘመድ አዝማድ ላይ በየትኛውም ሰው ላይ መተብተብ እና ማስተብተብ ትዳርን ማፍረስ የአላህን ቁጣ የሚያመጣና ከእስልምና የሚያሶጣ ትልቅ የሺርክ ተግባር ነው ። አላህን እንፍራ https://t.me/rgy6ud
Показать все...
👍 1
9b00054a3990ce865911f73f6260ce60.mp49.58 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.