Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Открыть в Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Больше1 876
Подписчики
+124 часа
-107 дней
-5130 дней
Архив постов
#Payroll
#የሚገርም ቪድዮ
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#እነዚህን በExcel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ የምታሳይ አጠር ያለች ቪድዮ
✅ MB size = 13.65MB
✅ Time = 10:02 Minutes
✅ Sound: Reshad Muzemil
✅ Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
✅ Training for Students
📚 ርዕስ: ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚኒስትሪ ፈተና ዝግጅት
⭕ ️የስልጠናው ዓላማ፡
1. ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና በስነልቦና ማዘጋጀት
2. ውጤታማ የጥናት ስልቶችን ማስተማር
3. የተማሪዎችን ሞራል ማሳደግ
4. በራስ መተማመንን ማጠናከር
5. የተማሪነት ትሩፋቶች ማውሳት
6. የመጨረሻ መልዕክትና የግጥም ግብዣ
✅ አዘጋጅና ስልጠና: በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
አግራሞቴን በብዕር
💬የዕለቱ መልዕክት...💬
💡💡💡💡💡
🔰 በህይወት እያለህ አንተን ይበልጥ የሚገድልህ በሰዎች አልያም በፈተናዎች መጎዳትህ፣ መጎሳቆልህ፣ ወድቀሀል መባልህ ሳይሆን
ዳግም የመመለስ፣ ራስህን የማደስ፣ አዲስ ራዕይ እንዲኖርህ የሚያደርግ «ተስፋ» ከሌለህ ነው❗️
ወንድምና እህቶቼ ተስፋ አትቁረጡ።
➤ ጊዜው ረፍዶብኛል.....፣
➤ ካሁን በኋላ ሁለንም የትምህርት አይነት ጨርሼ ማንበብ አልችልም ወይም ይህ ትምህርት አይገባኝም አትበሉ። አዎ ወንድምና እህቶቼ..... እስካሁን ማንበብ ካልጀመራችሁ እራሱ አሁኑኑ ጀምሩ!
✅ የምትችሉትን ሁሉ ጥረት አድርጉ፤ ጥረት ካደረጋችሁ በኋላ በአላህ ሙሉ ተስፋ ይኑራችሁ።
✅ አላህ ለቤተሰብ ደስታ፣ ለማህበረሰቡ ተድላ፣ ስኬትና ግርማሞገስ ሰበብ የሚሆንን ውጤት ይሰጣችኋል። ኢንሻአላህ!!
📚 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
✍️ በረሻድ አብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት:- t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
Telegram 1 ቢሊዮን active user በማፍራት ሁለተኛው ታዋቂ የማህበራዊ ሚዲያ መሆኑን Pavel Durov ይፋ አድርጓል።
የመጀመርያ ደረጃ ላይ የሚቀመጠው Whatsapp ብዙ ፊቸሮችን ከቴሌግራም Copy እያደረገ እንደሆነ Pavel አስታውቋል።
በአማካኝ 1 ተጠቃሚ ቴሌግራምን በቀን 21 ጉዜ እንደሚከፍትና ለ41 ደቂቃ እንደሚጠቀም ተገልጿል።
እናንተ በግምት በቀን ስንት ጊዜ ትከፍቱታላችሁ?
Best telegram bots part 4
@zoombot ከቴሌግራም ሳትወጡ zoom meeting ማድረግ የሚያስችላችሁ የtelegram bot ነው።
@LivegramBot በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች inbox እንዳያወሩን ከፈለግን የራሳችንን bot ከዚህ bot ጋር በማገናኘት ሰዎችን live በሰራነው bot ከኛ ጋር እንዲገናኙ ያስችላል።
@ONLYOFFICE_bot ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ እዚሁ ቴሌግራም ላይ word document, spreadsheet, presentation ያሉ ቀላል ፋይሎችን የምትሰሩበት bot ነው።
@Mad_AI_bot ከchat gpt 4 ጋር የተቀራረበ ምላሽ የሚሰጥ telegram chat bot ነው።
@FunnyJinnBot ከጓደኞቻችሁ ጋር የምታወሩበት group ላይ Add ካደረጋችሁት በኋላ የደራ ጨዋታ ይፈጥርላችኋል።
@OpenHaaretzBot አንዳንዴ article ማንበብ ፈልጋችሁ ስከፍቱት ክፍያ እየጠየቃችሁ ከተቸገራችሁ ይህንን bot በመጠቀም በርካታ Articlesን unlock ማድረግ ትችላላችሁ።
©bighabesha_softwares
📚 Mathematics Reference For All
📚 1300 Mathematics Formulas
#Page: 338 Pages
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
💠🔹👨💻መለያ CODE 925
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐 EthioLearning02
💠🔹👨💻መለያ CODE 922
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐 EthioLearning02
አንድ ሰው ነብኑን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጌታዬን እንዴት አድርጌ ልጠይቀው (ልማፀነው)? ብሎ ሲጠይቃቸው እንዲህ በል አሉት፦
“አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤነኛ አድርገኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ”!!
▲ ይህ የዱንያና የአኺራ ጉዳዮችን ላንተ ጠቅልሎ ይዞልሃል።
#ሙስሊም_ዘግበውታል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እናም ተማሪዎች አርአያችን የአላህን መልዕክተኛ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) ናቸውና እኛም ሁሌም ይህንን ዱዓ እናድርግ። ጌታችንን ተናንሰን እንማፀነው‼️
ልብ ልንል የሚገባን ነገር ቢኖር:-
እኛ ጥረት እያደረግንም ሆነ ጥረት ካደረግን በኋላ መመካት ያለብን በጥረታችን ((በልፋታችን)) ሳይሆን በአላህ ነው። በአላህ በመመካት እሱ (አላህ) እንዲያሳካልን ሁሌም ልንለምነው ይገባል። «በአላህ ፍቃድ ይሳካልኛል፣ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ» በማለት ንባባችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን‼️
⭕️ አደራችሁን መልዕክቱን ለሁሉም ተማሪዎች አድርሱልኝ።
✍️ በእናንተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
💠🔹👨💻መለያ CODE 921
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
Telegram channel : 👷♀️👷♂️
⭐⭐⭐
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐EthioLearning02
══════════════
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
💠🔹👨💻CODE 917
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
Telegram channel : 👷♀️👷♂️
⭐⭐⭐
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐 EthioLearning02
💠🔹👨💻CODE 916
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
Telegram channel : 👷♀️👷♂️
⭐⭐⭐
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐 EthioLearning02
💠🔹👨💻CODE 915
✔️DATA BASE Masters COURSE
🔵💻💻ስለ ዳታ ቤዝ ሙሉ ኮርስ
📶ዳታ ቤዝ ዲቨሎፕመንት ትምህርት
🎤introduction to Database in Amharic
🎤Database in Amharic,
🎤DBMS in Amharic,
🎤Database Management System in Amharic
Telegram channel : 👷♀️👷♂️
⭐⭐⭐
ለበለጠ መረጃ✈️✈️
🌐🌐@EthioLearning02
🌐🌐@EthioLearning02
✅ርእስ Database Tutorials in Amharic
ሙሉ በሙሉ በአማርኛ
✅introduction to Database in Amharic
✅Database in Amharic,
✅DBMS in Amharic,
✅Database Management System in Amharic,
✅MySQL in Amharic,
Database Tutorials in Amharic,
የዳታቤዝ ትምህርት
ዳታቤዝ ሙሉ ስልጠና
✅Creating Database and Tables in MySQL Databases in Amharic Inserting Data's
✅in to a Database Tables (SQL Query) in Amharic
ለበለጠ መረጃ
@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
The AI 🐚 shaped Economy!
ይህቺን ፅንሰ ሃሳብ Saved Message ላይ አስቀምጧትና አላህ ከፈቀደና እዛ ካደረሰን አንድ ቀን እንተዛዘብባት ይሆናል።
አሁን ላይ ያለንበት የኤአይ ወቅት በጣም ጠባብ የሚባለው ANI ነው። ትንሽ እየተፍጨረጨሩ ጀኔራል ወደሆነው ኢንተሊጀንስ AGI እንሄዳለን ብለው በማቀድ ላይ ናቸው እነ ኦፕንኤአይና መሰሎቹ ካምፓኒዎች።
ጠባብ የሚባለው ኤአይ ይህን ያክል ካምቦጫረቀን፤ ሰፋ ያለው ሲመጣ እንደት ልንሆን ነው? ጭራሽ ሱፐሩንማ ASI አናስበው።
ምናልባት አሁን ላይ ከ20 ሥራዎች ውስጥ ከ2–3 የሚሆኑት ላይ ብቻ ተፅዕኖ ሲፈጥር አይተን ይሆናል። ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን ከ50% በላይ ሥራዎች ይቀያየራሉ።
ትሬንዱ 20% ለሚሆኑት የሥራ መስኮች አርቲፊሻል ኢንተሊጀንሱ አጋዥና የበለጠ ማጠናከሪያ ሆኗቸዋል። በርካታ ሶሻል ሚዲያዎችንና መሰል ሰርቪሶችን መመልከት ትችላላችሁ።
80% የሚሆኑትን ግን ከማበረታታት ይልቅ አጥፊያቸው ሆኗል።
ስለዚህ ከወዲሁ ሥራህ ከሚመነደጉት ከ20%ቶቹ ነው ወይንስ ከሚጠፉት ከ80%ቶቹ የሚለውን አስተውልና ቀድመህ ከጠፊው ወደ አጥፊው አመዝን።
ለዚህ ደግሞ ራስህን አስተምር፣ ለውጥ፣ ሥራ የምትፈልግበትን ሳይሆን ሥራው የሚፈልግብህን ስኪል ያዝ።
ራሳችሁን በራሳችሁ ማስተማር አንዱ ስኪል ማግኛ መንገድ ነው። ለዛ ደግሞ መንገዱ ወሳኝ ነው። ሮድማፕ ካለህ ዘርፉን ምረጥና ቆስቁሰው። እስካሁን ካየኋቸው ይህ እንግሊዛዊ ወንድማችን ያዘጋጀው ሮድማፕ ጥሩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። roadmap
sh ይላል ድረ ገፁ፤ ግቡና የምትፈልጉትን መስክ ሮድማፕ እዩና በዛ ማቴሪያሎችን ዩ ቲዩብና መሰል ድረ ገፆች ላይ እየፈለጋችሁ ራሳችሁን በራሳችሁ አስተምሩ።
አይ! ሮድማፑ ቢኖረኝም መንገዱ ካዘገመና ከተወሳሰበ፣ እኔም ከተሳነፍኩ ብለህ ካመነታህ፤ ቡትካምፖች ላይ ተማር። ፉል ስታክ ከሆነ የመረጥከው መስክ Evangadi & Mizan Institute of Technology - MiT ላይ ተማር። የኢቫንጋዲ ክፍያው በዶላር ስለሆነ ከፍሎ መማር በኢትዮ ከ250,000 በላይ ስለሚጠይቅ ስኮላርሺፕ ሲያወጡ ድረ ገፃቸው evangadi.com ላይ ተከታተል። እገዛ በኢሜይላቸው support@evangadi.com ላይ ጠይቅ።
ከፉል ስታክ ውጭ ከሆነ ግን ምንም አማራጭ ሳይኖርህ ቀጥ ብለህ Mizan Institute of Technology - MiT ላይ ተማር።
ፒሲ የለኝም፣ ኢንተርኔት የለኝም፣ ገንዘብ የለኝም… ብሎ ማሳበብ የለም። ሁሉም እነርሱ ጋ ስላለ ጸጥ ብለህ እዛ ተማር፣ ስትማር ከልብህ ለአላማ ተማር። ለሰርቲፊኬት ብቻ አትማር። ሰርቲፊኬት ቢጠቅምም የዩኒቨርስቲ ድግሪና ማስተርስ ወረቀቱ ብቻውን ያለ ስኪል አልጠቅመም። ጭራሽ ቴክኖሎጂ ላይ ወረቀት ብቻውን ዘመድ ጋ ብትቀጠርም አያዋጣም።
ስለዚህ እነዚህ ጋ ለአላማ ከተማርክና ውጤታማ ከሆንክ የሥራ እድል አመቻችተውልህ፣ በብቁ አስተማሪዎች አሰልጥነውህ ያስመርቁሃል። ታዲያ ምን ትፈልጋለህ ከዚህ ውጭ? ምንም!
ስለዚህ በዚህ ሳምንት ጁሙዓህ የሚጠናቀቀው ምዝገባቸው ሳያልቅ በራሳቸው ድረ ገፅ mizantechinstitute.com ገብተህ ተመዝገብ። መረጃ ከራሳቸው ቴሌግራም ዩዘርኔም t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ውሰድ።
ሌላው ደግሞ ቴክኖሎጂ ላይ የገባችሁ ወንድሞች ድግሪ ካላችሁ ኤአይ፣ ሳይበር ሴኩሪቲና መሰል መስኮች ላይ ማስተርሳችሁንና ፒኤችዲ ቀጥሉ። ዝም ብላችሁ አትዘናጉ። በጎድን እየሠራችሁ በጎድን ራሳችሁን upgrade አድርጉ። ካምፓስ ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች፤ በካምፓስ ካሪኩለም ብቻ ሳትገደቡ በጎድን ስኪል ሸቅሉ፣ ሥራ መሥራት ገና ከዛው ሳትወጡ ልመዱ። አሁን ያላችሁ ትርፍ ጊዜ የሚቆጫችሁ ስትመረቁ ነው።
ሌሎች ወደነዚህ መስኮች የገባችሁ ደግሞ ብቻችሁን አትብሉ፣ ሌሎችንም አግዙ፣ ልምዳችሁን አካፍሉ፣ ተባበሩ፣ ህብረት ፍጠሩ።
ወ-ስ'ሰላም!
||
t.me/MuradTadesse
❝ለ9 ሴኮንድ ውድድር ዘጠኝ አመት ሰልጥኛለሁ.....!
አንዳንድ ሰዎች ግን በሁለት ወር ውስጥ ለውጥ ካላዩ ተስፋ ይቆርጣሉ።❞
══════════════
⭕️ ውድ ወንድምና እህቶቼ አሁንም ቢሆን ጊዜው አልረፈደም። በአላህ እገዛ የምትችሉትን ያህል ጥረት አድርጉ፤ ተስፋ አትቁረጡ❗️
🇵🇸 የከበዳችሁን ቦታ ደጋግማችሁ በመከለስ፣ የተለያዩ የሞዴል ጥያቄዎችን ከጋደኞቻችሁ ጋር ሆናችሁ በመስራት ራሳችሁን ለፈተና አዘጋጁ!!
በአላህ ፍቃድ ውጤቱም ከራስ አልፎ ለማህበረሰብ የሚተርፍ ይሆናል። ኢንሻአላህ!
⭕️ ወንድም እህቶቼ
▮በአላህ እርዳታ የሆነ ሙከራችሁማ ሳይሳካ አይቀርምና ጥረት ማድረጋችሁን ቀጥሉ።
#ለ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እንዴት አዝናኝ በሆነ መንገድና በማያጨናንቅ መልኩ ማጥናት እንደሚቻል የሚያሳይ በምስል የተደገፈ ቪድዮ።
#በተማሪ_አንደበት!!
══════════════
✅ አላህ ይርዳችሁ!! በርቱ!!
Telegram አዳዲስ አፕዴቶችን አስተዋውቋል።
ከነዛ ውስጥ contact list ውስጥ የሌለ አዲስ ሰው inbox ሲያደርግላችሁ ስልክ ቁጥሩ የት ሃገር እንደተከፈተ፣ መቼ እንደተከፈተ፣ share የምታደርጓቸው የጋራ ግሩፖች፣ እንዲሁም verified የተደረገ official account ከሆነ መጀመሪያ ያሳውቃችኋል።
ይህም ማጭበርበርን ለመከላከል ጥሩ ጅማሮ ነው።
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ
Code.4️⃣8️⃣4️⃣
✅Full course
⭐ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _
✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _
🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ
🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና
ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
✅️⭐Software
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ
Code.4️⃣8️⃣3️⃣
✅Full course
⭐ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _
✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _
🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ
🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና
ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
✅️⭐Software
