ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Открыть в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Больше
1 830
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1330 дней
Архив постов
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። ✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷
+1
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። ✍️ የእናንተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

📚 Study Time Table for Grade 6 Students ✍️ Contains only Five Subjects that the Ministry Exam includes Evening = Grade 6 Mor
📚 Study Time Table for Grade 6 Students ✍️ Contains only Five Subjects that the Ministry Exam includes Evening = Grade 6 Morning = Grade 5 ከ5ኛ እና ከ6ኛ ጋር ተያያዥ ያላቸውን ርዕሶች አብራችሁ አንድ ላይ አንብቧቸው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

📚 Study Time Table for Grade 8 Students ✍️ Contains only Six Subjects that the Ministry Exam includes Evening = Grade 8 Morn
📚 Study Time Table for Grade 8 Students ✍️ Contains only Six Subjects that the Ministry Exam includes Evening = Grade 8 Morning = Grade 7 ከ7ኛ እና ከ8ኛ ጋር ተያያዥ ያላቸውን ርዕሶች አብራችሁ አንድ ላይ አንብቧቸው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

➤ የፈተና ቀናት እየደረሱ ስለሆነ አንዘናጋ!! ✍️ ተፈታኞች በሞዴል ፈተና ማለቅ ሳትዘናጉ በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን ክለሳ ማድረግ ይጠበቅባቹሀል ✅ 8ኛ ክፍል 📚የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ሰኔ 3
+1
➤ የፈተና ቀናት እየደረሱ ስለሆነ አንዘናጋ!! ✍️ ተፈታኞች በሞዴል ፈተና ማለቅ ሳትዘናጉ  በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን  ክለሳ ማድረግ ይጠበቅባቹሀል ✅ 8ኛ ክፍል 📚የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ል ይሰጣል ✅ 6ኛ ክፍል 📚 የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ል የሚሰጥ ይሆናል ✅ አንዘናጋ!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለ English Ministry Exam የሚረዷችሁን ከላይ በሶስት የተከፈሉ ቪድዮዎችን ለቅቄላችኋለሁ። አውርዱና ተጠቀሙባቸው ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

Google Stitch Googke ሰሞኑን Google stitch የተሰኘ አንድ tool አስተዋውቋል። ይህም ዴቨሎፐሮች ያላቸውን የዲዛይን ወይም ui/ux ሀሳብ ወደ ተጨባጭ ዲዛይን መቀየር የሚችሉበት
Google Stitch Googke ሰሞኑን Google stitch የተሰኘ አንድ tool አስተዋውቋል። ይህም ዴቨሎፐሮች ያላቸውን የዲዛይን ወይም ui/ux ሀሳብ ወደ ተጨባጭ ዲዛይን መቀየር የሚችሉበት ነው። ልክ እንደሌሎች ቻትቦቶች ዴቨሎፐሮች መስራት የሚፈልጉትን የUI ሀሳብ መግለፅ ብቻ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ AI toolም UI ሰርቶ ይሰጣቸዋል። ተጠቃሚዎች እምብዛም የUI ወይም የዲዛይን ሀሳብ ከሌላቸው በቀላሉ ፎቶዎችን አልያም screenshots በማስገባት ui መስራት ይችላሉ። የሰሯቸውንም ዲዛይኖች ወደ figma ማስተላለፍ እና ወደ code መቀየር ይችላሉ ተብሏል። Google Stitch የሚጠቀመውን ai model ተጠቃሚዎች መምረጥ ይችላሉ አሁን ላይ ያሉት Gemini 2.5 Pro እና Gemini 2.5 Flash ሞዴሎች ናቸው። ይህ tool አሁን ላየ experimental phase ወይም beta ላይ ነው። ©bighabesha

📚 Orientation for Model and Ministry Exams 📚 ርዕስ: ከፈተና በፊትና በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች ✅ Format: PowerPoint ✅ አዘጋጅ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

+2
🆔iCare SD Memory Card Recovery ♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card ➖ ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።

የሒሳብ አፍቃሪ ከሆናችሁ እነዚህን ድረገፆች ሞክሯቸው። https://brilliant.org ሒሳብ ላይ ያለችሁን ክህሎት የበለጠ ለማሻሻል ይጠቅማችኋል። ከሒሳብ በተጨማሪም እንደ science እና programming ነክ ትምህርቶችም ታገኙበታላችሁ። https://www.wolframalpha.com/ አብዛኞቻችን እናውቀዋለን የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን በደንንብ እያብራራ ይሰራልናል። https://fluency.amplify.com/ የተለያዩ የmaths game የምታገኙበት ድረገጽ ነው። https://www.desmos.com/ እንደ graphing, 3D, geometry, functions ያሉ ስእል የሚያስፈልጋቸውን topics በቀላሉ ይህንን ድረገፅ በመጠቀም መሳል ትችላላችሁ። https://math.stackexchange.com/ ስለ ሒሳብ በርካታ ጥያቄዎችን የምትጠይቁበት ድረገፅ ሲሆን የተጠየቁ ጥያቄዎችንም በመመለስ የሒሳብ ችሎታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ። https://ocw.mit.edu የተለያዩ ከሒሳብ ጋር የተገናኙ courses, ኖቶች እና አሳይመንቶችን ማግኘት ያስችላችኋል። ©bighabesha_softwares

#telegram_update ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦ Gift marketplace ቴሌግራም ላይ ያ
#telegram_update ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦ Gift marketplace ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን። Sell Your Gifts for Stars ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት። Post Several Stories at Once በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል። እነዚህንና የመሳሰሉ features ለመጠቀም የ ቴሌግራማችሁን update ማድረግ ይኖርባችኋል። ©bighabesha

This Star has 12 sides where each side is 60 units and the first angle is 120 while the second Turn Left angle is 60. The Procedure by Repeat Command is ____.
Anonymous voting

Openai እጅግ realistic የሆኑ ቪዲዬዎችን generate የሚያደርገውን Sora ለሙከራ ይፋ አድርጓል። ነገር ግን መሞከር የሚችሉት chatGPT plus ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው። መሞከር የሚቻለ
Openai እጅግ realistic የሆኑ ቪዲዬዎችን generate የሚያደርገውን Sora ለሙከራ ይፋ አድርጓል። ነገር ግን መሞከር የሚችሉት chatGPT plus ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው። መሞከር የሚቻለውም በድረገፅ chatgpt.com ላይ Sora የሚል የተካተተ ሲሆን ለMobile application ገና ይፋ አልተደረገም። የተሰሩ አስገራሚ ቪዲዬዎችን ማየት ከፈለጋችሁ https://sora.chatgpt.com/explore/videos

+9
10 የኮምፒተር ማህደረ ትውስታ.PDF1.07 KB

Telegram አካውንት የፈትንበትን ሲም እንዴት መቀየር እንችላለን? ቴሌግራም አካውንታችን በድሮ አልያም በጠፋ ሲም ላይ ከሆነ የተከፈተው እና በተለያዩ ምክነያቶች ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ብንፈል
Telegram አካውንት የፈትንበትን ሲም እንዴት መቀየር እንችላለን? ቴሌግራም አካውንታችን በድሮ አልያም በጠፋ ሲም ላይ ከሆነ የተከፈተው እና በተለያዩ ምክነያቶች ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ብንፈልግ በቀላሉ እነዚህ ሂደቶች በመከተል መቀየር እንችላለን። በመጀመሪያ ወደ ቴሌግራም setting በመሄድ ከላይ ያሉትን ሶስት ሰረዞች ነክተን log out የሚለውን እንመርጣለን። በመቀጠልም ከሚመጡልን ምርጫዎች መካከል change phone number የሚለውን እንመርጣለን። በመጨረሻም መቀየር የምንፈልገውን አዲሱን ስልክ ቁጥር አስገብተን verify ማድረግ። ነገር ግን አካውንቱን የምታስተላልፉለት ስልክ ቁጥር የቴሌግራም አካውንት ያልተከፈተበት መሆን አለበት። ቴሌግራም አካውንት ከተከፈተበት መጀመርያ delete ማድረግ ይኖርባችኋል። ©bighabesha_softwares

የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን? በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካው
የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን? በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን። ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን። ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው የሚጠፉ ይሆናል። ©bighabesha_softwares