cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ረመዳን ከሪም

My you 2tube channel https://youtu.be/GSCeYsXR #የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ :- ኢስላማዊ ትምህርቶችን, ምክሮችን እና ታሪኮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን ለ አስተያየት 🔜 @Theonenu ለ Cross 🔜 🔜 @Theonenu

Больше
Рекламные посты
211
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0021037965 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Показать все...
ጌትነትህን ለመመስከር የአእዋፋት ድምፅ የዳመናው ጉርምምታ የምድሩ መሰንጠቅ የፀሀይ ቃጠሎ የጨረቃ መፈንጠቅ ሁሉም ምስክር ናቸው ። ሀያልነትህን ለማረጋገጥ ትላልቅ ፍጡሮች ምስጋና ያቀርባሉ ...   ትናንሽ ባሮች ሲያለቅሱ ይዋደቃሉ ። .ፍቅርህ ብቻ ቀለብ ሁኗቸው በተስቢህ ይተነፍሳሉ .. በማይተኛው አይንህ ስትመለከታቸው ሁሉ ቀርቶብኝ አንተን ባየሁኝ ይላሉ .. የለቅሷቸውን ስርቅርቅ ስትሰማው ያ ወዱድ ይላል ልባቸው  ። ረህማንን ይመላልሳል አንደበታቸው .. ሁሉ ሞልቶላቸው ለምን ያነባሉ?  ሁሉ ነጥፎላቸው ለምን ጎዶሎ እንደሆኑ ያስባሉ  ?.. ፊትህን ስላላዩ .. ልቅናህን በደካማው አይናቸው ስላልተመለከቱ ናፍቆት ቢይዛቸው ጊዜ ያለማቋረጥ ያነባሉ አንተን ባመፁህ እለቶች ሌቱን ይፀፀታሉ .. እነዛ ባሮች ከሰው ሀጃ የላቸውም ላያቸውም አጀብ ያሰኛሉ ።  ልክ እንደህመምተኛ ዝምተኛ ናቸው ።  ውሳኔያቸው ግራ ይገባል ።  ቀርበህ ስታወራቸው ፍቅር ይሸታሉ ብሶት ያጋባሉ ። ያ ረብ  💔 ምድር ላይ እኮ ባሮች አሉህ ።  ከመላእክት የገዘፉ ከከውኑ የረቀቁ .. እነሱን ሳይ መልሼ አንተን አደንቃለሁ ጀበሩትነትህን ባስፈረደው ልክ የመፍጠር ጥበብህን አያለሁ .. እናም  (حق أن تعبد)  ልትመለክ የተገባህ ልትፈቀር የተገባህ ጥራት የተገባህ ነህ እላለሁ 💔 @Islamic_direction🥀
Показать все...
#ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው
Показать все...
🍃አዲስ ወርና ዓመት በ516 ዓ.ሂ የሞቱት ኢማም አልበጘዊ መዕሪፈቱስሰሓበህ በተሰኘው መጽሃፋቸውና ሌሎችም ዐብዱላህ ኢብኑ ሂሻም ከተሰኘው ታቢዒ በትክከኛ ሰነድ የሚከተለውን ዱዓ ዘግበዋል ⛤" የነቢዩ ባልደረቦች ይህን ዱዓ ልክ እንደ ቁርኣን ይማሩት ነበር አዲስ ዓመት ወይም አዲስ ወር ሲገባ ( አላህ ሆይ: የደህንነት፣ የኢማንና የሰላም፣ ከሸይጣንም የምንጠበቅበት፣ የአላህንም ውዴታ የምናገኝበት ወር/ ዓመት አድርገው ) ይሉ ነበር ☞በዚህም መሰረት አዲስ ወርና ዓመት ሲገባ ይህንን ዱዓ ብናደርግ ተጠቃሚዎች እንሆናለን ( اللهم أدخله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن ) ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሙሐረም1/1/1445 ዓ. ሂ @tewhidnasuna
Показать все...
ወላሂ! ትልቅ ሱናህ!!! ያላፈዝነው እናፍዘው፡፡ ያፈዝነው እንተግብረው፡፡ 5 የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚባል ዋጋው የገዘፈ አንድ ትልቅ ዚክር!! [ ﺳﺒْﺤﺎﻧَﻚ ﺍﻟﻠَّﻬُﻢّ ﻭﺑﺤَﻤْﺪﻙَ ﺃﺷْﻬﺪُ ﺃﻥْ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧْﺖ ﺃﺳْﺘﻐْﻔِﺮﻙَ ﻭَﺃﺗَﻮﺏُ ﺇﻟﻴْﻚَ ] [ሱብሓነከልሏሁመ ወቢሐምዲከ አሽሀዱ አንላኢላሀ ኢላ አንተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይከ] 1. ከዚክር ቆይታ በኋላ ይህንን ያለ ልክ እንደ ማሸጊያ፣ ጥሩ መቋጫ ይሆነዋል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 81] 2. ከዛዛታና ቀልድ በኋላ ይህንን ያለ ከቦታው የተፈፀሙ ወንጀሎቸን አላህ ያብስለታል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 2651] 3. ከውዱእ በኋላ ይህንን ዚክር ያለ እስከ እለተ ቂያማ ምንዳው ባስተማማኝ መቀመጫ ታሽጎ ይቀመጥለታል፡፡ [ሶሒሑትተርጊብ፡ 225] 4. ይህንኑ ዚክር ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሶላት በኋላም ይሉት ነበር፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 3164] 5. ቁርኣን ከቀሩ በኋላም ይሉት ነበር ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፡፡ [ነሳኢይ] እንዲህ አይነት ትልቅ ሀብት ይዘው ዝም አይበሉ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ያድርሱ፡፡ ተጨማሪ አጅረዎን ይፈሱ @tewhidnasuna
Показать все...
ይሞታል ብላቹ ያልጠበቃቹት ሰዉ ሲሞት ምን ይሰማቹሀል?   እኔስ መች ነዉ ምሞተዉ እ ዛሬ ይሁን ነገ በምን ሁኔታ ይሁን ዱንያን ለቅቄ ምወጣዉ ?   ወላሂ ያስፈራል ወቅቱ  ይህንም እያየን እኮ ወንጀል እንሰራለን ያዐላህ ምንያክል ልባችን ደረቀ። ያረብ ሞት እንደሆነ አይቀርም ። አማማታችን አሳምርልን🤲 @sycotube™||እስላሚክ ሳየኮ Tube
Показать все...
ይገርማችኋል ትላንትና ከባንክ #68543567754 ብር አውጥቼ።የላይኛውን ቁጥር ሳታነቡ ነው የዘለላችሁት🙄 ከቁጥሩ መሀል ፊደል እንዳለ እንኳን አታውቁም። ደግሞ ቼክ ለማድረግ ተመለሳችሁ! ጉደኞች🙊😭
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💬هل تعلم أن الحب رزق؟ 🌱ፍቅር ከአሏህ የሚሰጥ ፀጋ መሆኑን ታውቃለህ? 🍁هل تعلم أنه قد يدخل أحد حياتك فيكون هذا الشخص هو رزق ساقه الله لك؟ 🌱አንድ ሰው ወደ ህይወትህ በሚገባ ጊዜ እሱ ከአሏህ የተላከ ሪዝቅ/ፀጋ መሆኑን ታውቃለህ? 📚قال رسول الله ﷺ عن أم المؤمنين خديجة زوجته وحبيبته : (( إنِّي قدْ رُزِقْتُ حُبَّهَا )) . 🎀 ፍቅርን/መውደድን አስመልክቶ ረሱል ዓለይሂ ሶላት ወሰላም እንድህ አሉ፦ ኸድጃ የምወዳት ሚስቴ ናት እርሷንም መውደድ በእርግጥ ተሰጠኝ አሉ ሱብሀነሏህ ፍቅር ለካ መሰጠት ነው አሏህ ትክክለኛ ሁብን ይስጠን ያ__ረብ #የሚሥቱን ፍቅር የተለገሠ ባል አላህ በእርሱ ላይ ትልቅ ፀጋ ውሎለታል ብየ አምናለሁ. ኢብኑ ዑሰይሚን 🤲فاللهم ارزقنا بالناس الذين نسعد بمعرفتهم واصرف عنا الناس الذين يُنغصوا علينا حياتنا (آمين) . @Islamic_direction🥀
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.