Abu-ali ibnu redwan channle
ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳቲዝ አቋም አትያዝ ሰውን በሱና ለካ እንጂ ሱናን በሰው አትለካ @fudaylibnridwan ️ በውስጥ መስመር ማውራት የፈለገ @Abunuaymfudayl ያሎትን ሀሳብ አቤቱታ ቅሬታ ⤵️ ⤵️ ⤵️ @Fudayl_bot fudaylibnridwan
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
↪️ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ♻️ ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል። የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ የተዘጋጀው "የዒሳ ዐለይሂ ሰላም ቦታ በኢስላም " የሚለው ረሳኢል መሆኑን እናሳውቃለን። ⏩የፕሮግራሙ ታዳሚዎች የለሊት ልብሳችሁን ይዛችሁ ከመጣችሁ፣ እኛም ማደሪያ ቦታ አዘጋጅተናል። ዋናው ፕሮግራም ጁምዓ አስር ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል። ↗️በእለቱም የጁምዓ ሰላት በታላቁ ሸይኽ ዐብድልሀሚድ ያሲን አልለተሚ መሪነት ይከናወናል። ኢንሻአላህ። የሌራ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ሰለፊያ ጀመዓ። ኢንሻአላህ። ➡️አደራሻ፣ — ከወረዳው ፍ/ቤት ጀርባ 200ሜትር ገባ ብለው ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ 0912312595
https://t.me/abdulham/2114هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuabdurahmenhttps://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen
✅ #አዲስ_ሙሐደራ ➚➶➹➚➚➶➹ ርዕስ፦ «መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን» ➧ በዚህ ሙሐደራ ➪ ስለ መውሊድ ምንነት ተብራርቷል። ➩ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች ተጠቅሰዋል። ➪ ለሚነሱ ብዥታዎች ተገቢ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ➩ ኢኽዋኖችና መሰሎቻቸው በመውሊድ ዙሪያ ስለሚያሳዩት አቋም ተዳሷል። 🎙 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي حفظه الله ورعاه 🎙 በሸይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን አሰለፍይ አስልጢይ አል`ተሚይ ሃፊዞሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ 🗓 التاريخ من شهر ربيع الأول \ ٦ \ ١٤٤٤هـ 🗓 እለተ- እሁድ መስከረም ‐ 22 ‐ 2015 E.C
https://t.me/Abdulhamالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahrutekaአስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ========================= ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን የኪታቡ ስም :- አላኢላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡ አብድል ሀሊም አብድል ሀሚድ ቢን ያሲን አል_ለተሚይ አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏህ የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ ኢለላህ ዙሪያ አጠቃላይ በነህው በሰርፍ በበላጋ በቁርዓን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ታጭቋል አል ሃቁል አውከድን ያልቀራችሁ እና ያልጨረሳችሁ በግዜ ጨርሱ !! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!
https://t.me/abdulham/2044Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.