ru
Feedback
Renaissance School®

Renaissance School®

Открыть в Telegram
1 951
Подписчики
+124 часа
+97 дней
+2730 день
Архив постов
photo content
+2

የሬነሳንስ ት/ቤት ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ለሚካሄደው የመቂዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገቢ ለማሰባሰብ ይህን አካውንት 👉🏽1000733976768 ያዘጋጀ ሲሆን፤ የተቻላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡

የሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ ይህን አካውንት ስላዘጋጀ 👉🏽

photo content

(ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
+2
(ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

photo content
+9

photo content
+1

photo content
+4

photo content
+6

photo content

photo content

https://bit.ly/44lmouA please fill out the form

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
ለውድ የተማሪ ወላጆች የ2ኛ ሩብ ዓመት የት/ት አገልግሎት ክፍያ የሚጠናቀቀው ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በመሆኑ ወላጆች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን እንድትፈፅሙ በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፤ ከሰኞ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቅጣት የሚከፈል ይሆናል።
ት/ቤቱ

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
11ኛ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች physics ፈተና ከማክሰኞ ወደ ሐሙስ ስለተሸጋገረ ተማሪዎች በዚህ መሰረት እንዲዘጋጁ እናስታውቃለን። ሐሙስ፤ Physics and IT
ት/ቤቱ

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
የ2ኛ ሩብ ዓመት የት/ት አገልግሎት ክፍያ የሚከፈለው ከሕዳር ዐ1/2018 - ሕዳር 13/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ክፍያውን በመፈጸም የወላጅነት ግዴታዎን እንዲወጡ በአክብሮት እንገልፃለን።
ት/ቤቱ

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ

ሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ቶፕ-25 ተማሪዎችን ይመለከታል፤ የ አዲስ አበባ ት/ቢሮ በሰጠው መመሪያ መሰረት በት/ቤታችን የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ቶፕ-25 ተማሪዎች ቅዳሜ ጥቅምት 22/2018 ዓ/ም ጀምሮ በተመደቡበት ክላስተር ቀራኒዮ መድሐኒያለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት ትምሕርታቸውን እንዲከታተሉ ወላጆች አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

photo content

photo content