cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መንፈሳዊ መፅሐፍት

Больше
ЭфиопияАнглийскийКниги
Рекламные сообщения
2 164Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👆👆👆👆 📔ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB ዳሰሳ፦መጽሐፉ የተጻፈው በዶ/ር ጥበቡ ኃይለስላሴ የሕይወት ታሪክ ቢሆንም በጋሽ ጥበቡ የሕይወት መስመር ውስጥ የቤተክርስቲያን ታሪክን ፣ የኢትዮጵያ ታሪክንና ሌሎች እጅግ ብዙ ሰዎችን ታሪክ ሰዶሮ ይዟል። ተስፋ ፣ እምነት ፣ ጽናት ፣ መከራ ፣ ፍቅር ፣ ሐዘን ፣ ደስታ እየተፈራረቁ የአንባቢን ልብ ከፍ ዝቅ ፣ እያደረገ ደስ በሚል ፍሰት ይዘልቃል። ባለቤታቸው ሊሻንም የሚደነቅ የአጻጻፍ ብቃትን አሳይተዋል። ገና መጽሐፉን ስትከፍቱ የጋሽ ንጉሴ ቡልቻ መቅድም እና የመጋቢ በቀለ ወልደኪዳን(ጋሽ በቄ) መንደርደሪያ ምጥን ጉጉት ጫሪ ጽሁፍ ሳትፈልጉ ወደ ታሪኩ ይገፈትሯቿአል። @menfesaw_metsaft
Показать все...
ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB @menfesaw_metsaft
Показать все...
Book 📖 Living in Harmony with the Divine Order Author ✒️Martin Andreas Published © October 2022 Page 📄 160 Category 📚 Theology Rating ⭐️ *** Color🔸B&W @menfesaw_metsaft
Показать все...
የተለያዩ የአማርኛ እና እንግልዝኛ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በኦንላይን ከድረገጽ ማውረድ የምትፈልጉ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን የተዘጋጀውን ላይብሬሪ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን። በሊንኩ 👉 https://www.amharicchristianbooks.com Chrome አፕሊኬሽን በመጠቀም ገብተው መጽሐፍቶችን ማውረድ ይችላሉ። ለጊዜው ከ 85 በላይ መጽሐፍቶች ተጨነዋል፣ በየሳምንቱ 50 መጽሐፍቶች እየተጫኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ +15,000 በላይ የአማርኛ እና የእንግልዝኛ መጽሐፍቶችን ለመጫን ግብ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል። #Share ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @menfesaw_metsaft @menfesaw_metsaft
Показать все...
😄😄great news😄😄
Показать все...
ጀነራል ሬንሀርድ ቦንኬ 79 ሚሊዬን ህዝብን ወደ ጌታ የመለሰው ተላቅ ወንጌል ሰው @menfesaw_metsaft
Показать все...
selam wdoch.. Menfesaw metsaftochin endiyagegnu yhenin group Join yargu 👇👇👇👇👇 https://t.me/amharicspritualbooks
Показать все...
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔

ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ @AmharicSB_bot ላይ ያድርሱን።

📔ርዕስ፦ ከጥያቄዎች ቃርሚያ 👤ደራሲ፦ዘላለም መንግስቱ 💾መጠን፦3.1MB 📑የገጽ ብዛት፦115 በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተጠየቁ 40 ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው! _ የደራሲው ሌሎች ስራዎች ለማግኘት፦ *መንፈስ ቅዱስና ካራዝማዊ ቀውሶች *መንፈሳዊ ሰው(ትርጉም) *ሰው ምንድርነው? *ክርስቲያን እና ኮሮና *መፍረስና መታደስ የመጽሐፈ ነህምያ ማጥኛ *የቁርአኑ ኢሳ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም *ሱቕ የንቅዝ እዩ! ቲ.ቢ. ጆሹዋ መን እዩ?(በትግሪኛ)
Показать все...
📔ርዕስ፦ ከጥያቄዎች ቃርሚያ 👤ደራሲ፦ዘላለም መንግስቱ 💾መጠን፦3.1MB 📑የገጽ ብዛት፦115 በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተጠየቁ 40 መንፈሳዊ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው! _ የደራሲው ሌሎች ስራዎች ለማግኘት፦ *መንፈስ ቅዱስና ካራዝማዊ ቀውሶች *መንፈሳዊ ሰው(ትርጉም) *ሰው ምንድርነው? *ክርስቲያንና ኮሮና *መፍረስና መታደስ የመጽሐፈ ነህምያ ማጥኛ *የቁርአኑ ኢሳ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም *ሱቕ የንቅዝ እዩ! ቲ.ቢ. ጆሹዋ መን እዩ?(በትግሪኛ)
Показать все...