cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔

ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ @AmharicSB_bot ላይ ያድርሱን።

Больше
Рекламные посты
7 889
Подписчики
+424 часа
-57 дней
+2230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📔ርዕስ፦ የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ✍🗣ጸሐፊ፦ ፓት አልክሳንደር እንደተረከው 👤አዘጋጅ፦ሣህለ ጥላሁን 💾መጠን፦ 19MB 📑ገጽ፦ 250 በተያያዘ ርዕስ ለማግኘት ይጫኑ። *አዲሱ መደበኛ ትርጉም *ሕያው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ 👆የሚፈልጉትን በመጫን ያግኙ። መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
Показать все...
🔥 16👍 12 2👎 1
Repost from N/a
📔ርዕስ፦ የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ✍🗣ጸሐፊ፦ ፓት አልክሳንደር እንደተረከው 👤አዘጋጅ፦ሣህለ ጥላሁን 💾መጠን፦ 19MB 📑ገጽ፦ 250 በተያያዘ ርዕስ ለማግኘት ይጫኑ። *አዲሱ መደበኛ ትርጉም *ሕያው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ 👆የሚፈልጉትን በመጫን ያግኙ። መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
Показать все...
📔ርዕስ፦ የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ✍🗣ጸሐፊ፦ ፓት አልክሳንደር እንደተረከው 👤አዘጋጅ፦ሣህለ ጥላሁን 💾መጠን፦ 19MB 📑ገጽ፦ 250 በተያያዘ ርዕስ ለማግኘት ይጫኑ። *አዲሱ መደበኛ ትርጉም *ሕያው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ 👆የሚፈልጉትን በመጫን ያግኙ። መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
Показать все...
👍 7 4
ስለፀሎት ከተጻፉ መጽሐፍት ምርጡ! 📔ርዕስ፦የፀሎት ኃይል 👤ደራሲ፦ሮናልድ ደን 🗣ተርጓሚ፦ ጳውሎስ ፈቃዱ(የብርሃን አንጓዎች ፣ የእግዚአብሔር ልጅ እና ያልተንኳኩ በሮች ደራሲ) 💾መጠን፦6.2MB የጳውሎስ ፈቃዱ ሌሎች ሥራዎች፦ *ያልተንኳኩ በሮች *የብርሃን አንጓዎች *የወዳጅ ፍላጻ(ትርጉም) ሮናልድ ደን * የተሸፈነ አለም(ትርጉም) ዎችማ ኒ * መስቀሉን ማኮሰስ ፤ ስቅሉን ማራከስ 👆የሚፈልጉትን ርዕስ ሲነኩ ወደ መጽሐፉ ይወስዶታል።
Показать все...
🔥 13👍 7 1
📔ርዕስ፦የፀሎት ኃይል 👤ደራሲ፦ሮናልድ ደን 🗣ተርጓሚ፦ ጳውሎስ ፈቃዱ(የብርሃን አንጓዎች ፣ የእግዚአብሔር ልጅ እና ያልተንኳኩ በሮች ደራሲ) 💾መጠን፦6.2MB የጳውሎስ ፈቃዱ ሌሎች ሥራዎች፦ *ያልተንኳኩ በሮች *የብርሃን አንጓዎች *የወዳጅ ፍላጻ(ትርጉም) ሮናልድ ደን * የተሸፈነ አለም(ትርጉም) ዎችማ ኒ * መስቀሉን ማኮሰስ ፤ ስቅሉን ማራከስ 👆የሚፈልጉትን ርዕስ ሲነኩ ወደ መጽሐፉ ይወስዶታል።
Показать все...
7👍 3
Показать все...
👍 6
1👏 1
ዜና/News ዛሬ የካቲት 24/2016 በ8:30 በኢቫንጀሊካል የቲዎሎጂካ ኮሌጅ(ETC) አዳራሽ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት "የእከይ እና የሥቃይ ጣጣ" የተሰኘው የአሌክስ ዘጽአት መጽሐፍ ይመረቃል። መገኘት የምትችሉ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። መጽሐፉን ለማዘዝ በዚህ አድራሻ በመጠቀም ጸሐፊውን ማግኘት ትችላላችሁ። Alex zetsaat
Показать все...
👍 13🔥 8 2🥰 2
News/ዜና ትላንት(23/06/2016) በሕንጸት በተካሄደው የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በተለያየ ዘርፍ የተጻፉ መጽሐፍት እውቅና ተሰጥቷል። 📔በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በተካልኝ ዱጉማ(ዶ/ር) የተጻፈው "የማቴዎስ ወንጌል" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔በሥልታዌ ነገረ መለኮት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በተገኝ ሙሉጌታ የተጻፈው "የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔በዕቅበተ እምነት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በአግዛቸው ተፈራ የተጻፈው "ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔በግለ ታሪክ ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞ የተጻፈው "የተፈተነ ጽናት" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔በክርስቲያናዊ ሕይወት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በአሳየኸኝ ለገሰ የተጻፈው "የመጻተኛው ስልክ" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔በፈጠራ ሥራዎች ዘርፍ የ2016 ዓ.ም. ተሸላሚ የሆነው መጽሐፍ፣  በቤተማርያም ተሾመ የተጻፈው "ጠያይም መላእክት" የተሰኘው መጽሐፍ ሆኗል። 📔ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኀበር ለኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ፣ ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ ደጋፊ የሆኑ ኅትመቶችን በማበርከቱ እንዲሁም ለወንጌላዊ አማኞች ሥነ ጽሑፍ እድገት ላበረከተው ላቅ ያለ አስተዋጽኦ፣ የሕይወት ዘመን ሽልማት አበርክቷል። መጽሐፍትን በመግዛት ጸሐፍያንን እናበረታታ! Via Hinstet
Показать все...
👍 23🥰 2🔥 1👏 1