ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 291 подписчиков, занимая 6 173 место в категории Религия и духовность и 2 363 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 291 подписчиков.

Согласно последним данным от 18 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -96, а за последние 24 часа — 2, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.92%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.47% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 418 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 211 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 19 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 291
Подписчики
+224 часа
+637 дней
-9630 день
Архив постов
⁩﴿وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ﴾ =

• አሁን አሁንማ የኢስራኤል ተኩስ ለመድነዉ እና እንድህ ሆኗል ኑሮችን! ያዙ ቺርስ¡ =
• አሁን አሁንማ የኢስራኤል ተኩስ ለመድነዉ እና እንድህ ሆኗል ኑሮችን! ያዙ ቺርስ¡ =

«ከመውደቅሺ በፊት የወደቁትን ተመልከች መንገዱን ለመረዳት የግድ መውደቅ አይጠብቅብሺም !» = t.me/https_Asselefya1

«ሰው ባየልሽ መስኮት ሳይሆን ራስሽ ባየሽው አድማስ ተጓዥ ምክንያቱም የሁሉም ሰው👀 መነፀር አንድ አይደለም ! = t.me/https_Asselefya1

አግቢ እንጅ ቁመሽ ቀረሽ?! «ይች አማረኛ በብዙ አቅጣጫ  ያላገቡ እህቶች ላይ ትሰነዘራለች! ግና ሁሉም በጊዜዉ እንደሚሆን የተገነዘቡ አይመስልም!  «ወደ ነጥቤ ስገባ  በተለይ ስደት ላይ ያለች እህት ላይ ይች አማረኛ በጣም ትበረታለች!  በተለይ በonline ኒካ ያሰሩ እህቶች ሲናገሩ በጣሙን ይገርማል !  ሲስቱ ሌላ ሰዉ አግቢ ብለሽ ለመናገር አንች ቅድሚያ ትዳር መስርተሽ ከባልሽ ቤት መኖር ይጠበቅብሻል!  ተመሳሳይ ሀገር  ተመሳሳይ ኑሮ እየኖርሸ ለባልሽ ሳይሆን  ለባእድ ወንድ ታዛዥ ሁነሽ!  የመናገር ችሎታ የለሺም! አፍሽ ዘግተሽ መቀመጥ ይሻልሻል!  "ከላጤዋ የምትለይበት ነጥብ ኒካ ብቻ እንጅ ኑሮሽ ተመሳሳይ ነዉ። So  አግቢ ብሎ መናገር የሚችል  በደንብ ኑሮ መስርቶ ትዳርን አጣጥሞ የኖረ አካል ብቻ ነዉ። እሱ በተግባር ስለኖረዉ ቢመክርም ያምርበታል! ከዛ ዉጭ እረፉ !  ስደት ላይ ትዳር ካልያዙ ሴቶች ጀርባ ስንት እና ስንት ሀላፊነት ተሸክመዉ ያሉ   ያን ሀላፊነት ለመቅረፍ  ደፋ ቀና የምትልን እንስት እድሜሽ ሄዴ በሚል በቃል ዉርወራ ለማቁሰል አትሞክሩ! የራሳችሁ ሂወት ኑሩ!  "እሷ የራሷ ጊዜ አላህ  ከላይ የታዘዘላትን ቀነ ቀጠሮ የምትጠብቅበት!  " ያ ቀጠሮ ሲደርስ ምን አልባች ከአንች ቀድማ እሷ ሒወትን ልትኖረዉ ትችላለች !  አርቀሽ አስቢ! = t.me/https_Asselefya1

ሁሉም ግዴታዎች አዉቆ ቢፈፀም የት በደረስን ነበረ እኮ መበሻሸቅ ባልኖረ ቤታችን ሁሌ በደስታ በተሞላ ለማንኛዉም ግደታዎቻችንን አዉቀን በመወጣት ላይ እንሞክር .....ደግ ዋሉ ወደ ኋላ እመለሳለሁ ኢንሻ አላህ🫶

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 اسعد الله صباحكم🌹 اللهم اتمم نعمتك وعافيتك وسترك علينا في الدنيا والآخرة " =

የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ:- በአላህ ማመን 🕌በከለላ መስጂደ ሱናህ~ ድሬ 🎙በወንድም አቡ ዑሠይሚን           የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

በሉ ደግ እደሩ ዛሬማ .....ቻሉት ሼር ማድረግ አትርሱ👏👏

እህቴ…. ሌሎች ስለማይችሉ አንችም አትችይም ማለት አይደለም። የአንችን አቅም የሚወሰነው በራስሽ እምነት እንጂ በሰዎች ንግግር አይደለም።" = t.me/https_Asselefya1

ወንድ ካገባ ሚስቱን ስትር (ስብስብ) አድርጎ የመያዝ ሀላፊነት አለበት! እና አንዳንድ ወንዶች ምን ነክቷችሁ ነዉ እንደፈለገች ሚስት ስትዝረከረክ ልቅ የምትተዋት? ወይስ ወንድነት የጎደላችሁ ሁናችሁ ነዉ ? ወንድ የሴት አስከባሪ ነዉ! እና አንዳንድ ወንዶች ሀላፊነታችሁ በአግባቡ ተወጡ! ካልሆነ ልቀቁ! «ባልነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ! » = t.me/https_Asselefya1

• ሴት ልጅ ካገባች በኋላ መረጋጋቷ ስክነቷ መጨመር አለበት ላጤ ከነበረችበት ሁኔታ በተሻለ ማለት ነዉ! እና አግብታችሁ የምትንቀለቀሉ ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነዉ? መለየት አልቻልንም እኮ ላጤ እና ባለ ትዳር መሆናቸዉ ! ትዳር የራሱ የሆነ መለያ አለዉ እና ያን መለያ «አጊጭበት» ልልሽ ነዉ እሺ ! = t.me/https_Asselefya1

ሴቶች ፂም ትወዳላችሁ እያላችሁ ሁሌ የምትወቅሱን ወንዶች ሆይ፦ በቃ ሴት ሁሌ ህፃን ነች አንዳንዴ እንድህ መጫወቻ ይሆነናል ! ፂም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ማለቴ ነዉ¡
ሴቶች ፂም ትወዳላችሁ እያላችሁ ሁሌ የምትወቅሱን ወንዶች ሆይ፦ በቃ ሴት ሁሌ ህፃን ነች አንዳንዴ እንድህ መጫወቻ ይሆነናል ! ፂም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ማለቴ ነዉ¡

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Статистика и аналитика Telegram-канала @https_asselefya1