ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 253 подписчиков, занимая 6 136 место в категории Религия и духовность и 2 378 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 253 подписчиков.

Согласно последним данным от 11 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 33, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.42%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.36% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 342 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 193 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 253
Подписчики
Нет данных24 часа
-127 дней
+3330 день
Архив постов
وَأَقِمِ الصَّلَاةَ طَرَفَيِ النَّهَارِ وَزُلَفًا مِنَ اللَّيْلِ إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ذَلِكَ ذِكْرَى لِلذَّاكِرِينَ =

እናንተ የገረመኝ ልንገራችሁ ? እኛ ሴቶች ማለት ነዉ ለወንድ ልጅ ስኬት ማማ ላይ ከፍ እንድል ትልቅ ተፀኖ እንፈጥራለን! በተቃራኒ ለዉድቀቱም ሰበብ ነን አንገርምም እና ምን ልል ነዉ ወንዶችዬ ሆይ የስኬታችሁ ሰበብ እንዲንሆን አያያዛችሁ አሳምሩ ተንከባከቡን በቃ!

~ያሰብከው ያለምከው ስላልተሳካልህ ብቻ አታማር፣ቅር አይበልህ፣ አይክፋህ፣አትቆዝም፣አትቆጣ፣ተስፋ አትቁረጥ ። አለ መሳካቱ ላንተ የተሻለ ሆኖ ሊሆን ይችላል። ካሰብነው ነገር ኽይሩን አላህ ይምረጥልን። @AbuHafsuaImam

اتعجبون من غيرة سعد!

ወሳኙ መግባባት እንጂ! አንድ ላይ መሆን አይደለም ልብ ለልብ ሳይግባቡ አንድ ላይ ቢሆኑ መቋሰል ነው።

ባለንበት ወቅት "ማገኘትህን ስትናገር ምቀኛ ታፈራለህ ማጣትህን ስታወራ ትናቃለህ አለቀ::" copy

~ አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ! አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር ! ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት! ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል! ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ! ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ! አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን። ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች «ሰዋዊ ቅናት» እና «የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ» በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ። አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የኒካህ እና የንያ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን እሁድ የአንድት እህታችን የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ለየት ያለ ዳዕዋ ተዘጋጅቶለዎታል!!! የ
   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የኒካህ እና የንያ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን እሁድ የአንድት እህታችን የኒካህ ፕሮግራም  አስመልክቶ  ለየት ያለ ዳዕዋ  ተዘጋጅቶለዎታል!!! የፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቀንና ሰአት የፊታችን እሁድ 02:30 ጀምሮ 🔎በእለቱ የሚጋበዙ ኡስታዞች እና ወንድሞች፦ ❶»ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ ➋»ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ❸»ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ➍»ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር ➎»ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ➏»ወድም አቡ ኢምራን ➐ »ወድም ዐብዱልመሊክ ➑»ወድም ዐብዱልዐዚዝ ➒»ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ ዩሱፍ የፕሮግራሙን  የሚመሩ ወድሞች ➊ ወድም አቡ ሑዘይፋ ➋ ወድም አቡ ሙስሊም ☑️ሌሎችም ተጨማሪ ኡስታዞች እና ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻአላህ! 🏷የሚተላለፍበት ሊንክ፦ http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya http://t.me/Nehnu_Benatu_As_Selefiya

ሰዎችን በጥሩ ቃላቶቻችሁ ማፅናናት ካልቻላችሁ በዝምታችሁ ተባበሯቸዉመጥፎ ንግግር ተናግራችሁ በቁስላቸዉ ላይ ቁስል በሃዘናቸው ላይ ሀዘን ከምጨምሩ ዝምታችሁ በጥፍ ይሻላል። =

✨ በጥርጣሬ ወሬ ነፍስህን አታስጨንቃት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِيَّاكُمْ وَالظَّنَّ ؛ فَإِنَّ الظَّنَّ أَكْذَبُ الْحَدِيثِ،﴾ “ጥርጣሬን ተጠንቀቁ። እ
✨ በጥርጣሬ ወሬ ነፍስህን አታስጨንቃት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِيَّاكُمْ وَالظَّنَّ ؛ فَإِنَّ الظَّنَّ أَكْذَبُ الْحَدِيثِ،﴾ “ጥርጣሬን ተጠንቀቁ። እሱ ከወሬ ሁሉ ቅጥፈት ነውና” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5143 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh