ru
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Открыть в Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Больше
590
Подписчики
Нет данных24 часа
+117 дней
+4830 день
Архив постов
Yekertan begezew tyku Mknyatum gezew kalfe edlun latagu tchlalchu

ቆይ ግን?! የመኖር መጨረሻው ሞት ከሆነ ጊዜዉን ማሳጠር ለምን ሀጥያት ሆነ እኮ ለምን 😏😔😔😏

ክብር ከፍቅር አይበልጥም ምናልባት ይገዳደር አልያም ይስተካከለዋል ልንል እንችል ይሆናል በቅዱስ ቃሉም ቢሆን እምነት ፍቅር ተስፋ ለዘላለም ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል ይላል እንደመታደል ሆነ እና ኤማንዳን ሳፈቅራት ፈጣሪ የንፅህና ልኬን ሳይመለከት ከsua የተሻለ አቀርብና እሰጣሀለው ቢለኝ እንዃን አልፈልግም የሚል የመገዳደር ምራል አቅም እስከሚፈጠርብኝ ድረስ ነው አምናለው ነገ መልካም ይሆናል በተለይ ካንቺ ጋር ሰላም እደሩ 🤗🤟 ከናሆም ጀማል

ሰላም እደሩ✌️

😊🙏😊

መሻት እና ቁስለት በመሻት ውስጥ በመፈለግ በማጣት ውስጥ በመፈገግ እንደፈለክ ሲያውቁብህ ሲቀልዱ በስሜትህ ያቆስልሀል መሻት ጉዱ ያንዱ ለቅሶ ያንዱ ሳቅ ነው በመንገዱ ስትፈልግ ከልብ ፍላጎትህ አድጎ ሲራብ አይሰጡህም ሙሉ ደስታ ያደምጡታል የልብህን ትርታ ፈልገህ ስትሻ አይወዱትም መሆንህን እንዳሻህ በመርገጥ ዉስጥ ስሜትህን ያተርፋሉ ያንተን ጉዳት ብግነትህን አቁሙ ተው እንዳትሰኝ ከጉዳትህ መሻት ክፉ በልጦ ሲገኝ በመፈለግ በመጎዳት አለም ሁሉ ደክሞታል ተዉኡ አቁሙ ተስኖታል ፍላጎት ከመጎዳት ይበልጥና ያስጉዝሀል በስቃይ ጎዳና በመሆን ውስጥ ካንተ በላይ ያቆስልሀል የመሻትህ ፅኑ ስቃይ @emanda7 @nahominaas @nahominaaaaaa @emayaa7 በናሆም ጀማል Shere

Story

ወይ አይመጣ ወይ አይቀር አይመጣም እንዳልል😔   ሚመጣ ይመስለኛል😘   ይመጣል እንዳልል😔   አልመጣም ይለኛል😢     ብቻ ያንተ ነገር😏   አጂብ ነው አይነገር😣 ወይ አትመጣ ወይ አትቀር😒😒

ከትላንቱ ጋ የተጣበቀን ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው 🤗🤗🤗

Melkam senbet melkam ameshash

እግዚኣብሔር በሰማይ አንቺ ደግሞ በምድር መጠጊያዬ እና መሸሸጊያዬ ናቹ Kalkidan yonas lanchi new

እኔ ያላንቺ መች ያምርብኛል -____________________________ ጨርሽልኝ

ደግሜ ልንገርህ ካልፈለክ ልታጣኝ የመጀመሪያውን አንተን መልስልኝ🥀 #emanda

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 ሀዘን አዥጎድጉዶ 😔 መቃብር ጎድጉዶ ስሜ እስከሚከዳኝ ሞት እስኪከነዳኝ 😢 ሰው እንደናፈቀኝ ስለፍቅሯ ስቀኝ ❤️‍🔥 ናፍቆት እንደያዘኝ ቃሏ እንደመረዘኝ 💔 መሄድ እንደፈለኩ መቅረት እንዳማረኝ 😟 መዳን እንደተመኘው ሞት እንደቀጠረኝ 😔 አይታኝ ልትሰስት በሳጥኔ ቅስት በፍትሃቴ ማግስት ጥቁር ለብሳ ትቁም 😏 እሷ ብቻ ትመጣ ወድሃለው ትበል🤥 አንዴ ካፉ ይውጣ ❤️‍🔥 መቃባር ፈንቅዬ ታአምር ሰራለሁ 💪 በለቅሶዬ ድንኳን ሰርግ እደግሳለሁ🤗 ✍ አዲብ አንባቢ ፀባዖት ሶልአኪያ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​♡     ❍ㅤ      ⎙         ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒    💔 @emayaa7 💔        @nahominaaaaaa 🌹...................................🌹     🌹...................................🌹

...ሲጀምሩ✍ @emanda7 እሱ:...እሱዋን ሊተካ የሚችልበት እልፍ ምክንያት እንዳለው ያስብ ነበር🥹 ይሁን ብሎ ሊወዳት እንደጀመረ😏😏 እሷ:...እሱ እስካልከፋ የሷ ልብ ነጭ እርግብ እንደሆነ ታስብ ነበር🥹    ይቀጥላል...... @nahominaaaaaa @emayaa7

አንተ ለእኔ መልካም ነህ

አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚኣብሔር አይደለምን

ታሪክ አንድ @emayaa7 ሲጀምሩት🚶‍♀💔 እሱ:....እንዳሻው የሚተወዉ ፍቅር እንዳለ ያስብ ነበር🥀 ቀን አብራው ውላ ሲጨልም ደህና ሁን ብትለው ልቡ ሳይዳመን እንደሚያበቃ💔 እሱዋ:ከዚ ሁሉ ህመም በኅላ የምትከፍተው የልብ በር እንደሌለ ታስብ ነበር🥺 ልትከፍተው ብትሻ እንኩዋ ቁልፉ ባለማመን ጥልቅ ውስጥ እንደወደቀ 😞😞 ......ይቀጥላል @emayaa7 @nahominaaaaaa

...ሲጀምሩ✍ @emanda7 እሱ:...እሱዋን ሊተካ የሚችልበት እልፍ ምክንያት እንዳለው ያስብ ነበር🥹 ይሁን ብሎ ሊወዳት እንደጀመረ😏😏 እሷ:...እሱ እስካልከፋ የሷ ልብ ነጭ እርግብ እንደሆነ ታስብ ነበር🥹 ይቀጥላል...... @emayaa7

በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ ነውና የ አጋንት መግቢያ ምልክቱ ሃዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ ንገረው ለ አምላክህ የልብህን ትካዜ @emanda7