➳የኔ ብዕር✍️❥
Ir al canal en Telegram
🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7
Mostrar más590
Suscriptores
Sin datos24 horas
+117 días
+4830 días
Archivo de publicaciones
590
ክብር ከፍቅር አይበልጥም ምናልባት ይገዳደር አልያም ይስተካከለዋል ልንል እንችል ይሆናል በቅዱስ ቃሉም ቢሆን እምነት ፍቅር ተስፋ ለዘላለም ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል ይላል እንደመታደል ሆነ እና ኤማንዳን ሳፈቅራት ፈጣሪ የንፅህና ልኬን ሳይመለከት ከsua የተሻለ አቀርብና እሰጣሀለው ቢለኝ እንዃን አልፈልግም የሚል የመገዳደር ምራል አቅም እስከሚፈጠርብኝ ድረስ ነው አምናለው ነገ መልካም ይሆናል በተለይ ካንቺ ጋር ሰላም እደሩ 🤗🤟 ከናሆም ጀማል
590
መሻት እና ቁስለት
በመሻት ውስጥ በመፈለግ
በማጣት ውስጥ በመፈገግ
እንደፈለክ ሲያውቁብህ ሲቀልዱ
በስሜትህ ያቆስልሀል መሻት
ጉዱ ያንዱ ለቅሶ ያንዱ ሳቅ ነው
በመንገዱ ስትፈልግ ከልብ
ፍላጎትህ አድጎ ሲራብ
አይሰጡህም ሙሉ ደስታ
ያደምጡታል የልብህን ትርታ
ፈልገህ ስትሻ
አይወዱትም መሆንህን እንዳሻህ
በመርገጥ ዉስጥ ስሜትህን
ያተርፋሉ ያንተን ጉዳት ብግነትህን
አቁሙ ተው እንዳትሰኝ
ከጉዳትህ መሻት ክፉ በልጦ ሲገኝ
በመፈለግ በመጎዳት አለም ሁሉ ደክሞታል
ተዉኡ አቁሙ ተስኖታል
ፍላጎት ከመጎዳት ይበልጥና
ያስጉዝሀል በስቃይ ጎዳና
በመሆን ውስጥ ካንተ በላይ
ያቆስልሀል የመሻትህ ፅኑ ስቃይ
@emanda7
@nahominaas
@nahominaaaaaa
@emayaa7
በናሆም ጀማል
Shere
590
ወይ አይመጣ ወይ አይቀር
አይመጣም እንዳልል😔
ሚመጣ ይመስለኛል😘
ይመጣል እንዳልል😔
አልመጣም ይለኛል😢
ብቻ ያንተ ነገር😏
አጂብ ነው አይነገር😣
ወይ አትመጣ ወይ አትቀር😒😒
590
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ሀዘን አዥጎድጉዶ 😔
መቃብር ጎድጉዶ
ስሜ እስከሚከዳኝ
ሞት እስኪከነዳኝ 😢
ሰው እንደናፈቀኝ
ስለፍቅሯ ስቀኝ ❤️🔥
ናፍቆት እንደያዘኝ
ቃሏ እንደመረዘኝ 💔
መሄድ እንደፈለኩ
መቅረት እንዳማረኝ 😟
መዳን እንደተመኘው
ሞት እንደቀጠረኝ 😔
አይታኝ ልትሰስት
በሳጥኔ ቅስት
በፍትሃቴ ማግስት
ጥቁር ለብሳ ትቁም 😏
እሷ ብቻ ትመጣ
ወድሃለው ትበል🤥
አንዴ ካፉ ይውጣ ❤️🔥
መቃባር ፈንቅዬ
ታአምር ሰራለሁ 💪
በለቅሶዬ ድንኳን
ሰርግ እደግሳለሁ🤗
✍ አዲብ
አንባቢ ፀባዖት ሶልአኪያ
♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
💔 @emayaa7 💔
@nahominaaaaaa
🌹...................................🌹
🌹...................................🌹
590
...ሲጀምሩ✍ @emanda7
እሱ:...እሱዋን ሊተካ የሚችልበት እልፍ ምክንያት እንዳለው ያስብ ነበር🥹
ይሁን ብሎ ሊወዳት እንደጀመረ😏😏
እሷ:...እሱ እስካልከፋ የሷ ልብ ነጭ እርግብ እንደሆነ ታስብ ነበር🥹
ይቀጥላል......
@nahominaaaaaa
@emayaa7
590
ታሪክ አንድ @emayaa7
ሲጀምሩት🚶♀💔
እሱ:....እንዳሻው የሚተወዉ ፍቅር እንዳለ ያስብ ነበር🥀 ቀን አብራው ውላ ሲጨልም ደህና ሁን ብትለው ልቡ ሳይዳመን እንደሚያበቃ💔
እሱዋ:ከዚ ሁሉ ህመም በኅላ የምትከፍተው የልብ በር እንደሌለ ታስብ ነበር🥺 ልትከፍተው ብትሻ እንኩዋ ቁልፉ ባለማመን ጥልቅ ውስጥ እንደወደቀ 😞😞
......ይቀጥላል
@emayaa7
@nahominaaaaaa
590
