cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡

Больше
Рекламные посты
20 495
Подписчики
+1224 часа
+867 дней
+41930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የኤክሳይዝ ቴምብር የሚለጠፍባቸው እቃዎች - በኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1004/2016 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቱ ወይም ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የተለየ መለያ የያዘ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው ይገባል፡- ሀ) የአልኮል መጠጦች፣ ለ) አልኮል እና አልኮል አልባ ቢራ፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/qxjbgw
9010Loading...
02
በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ዋና ዋና አፈጻጸም እና የቀሪ ጊዜያት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የ11 ወራት ዋና ዋና አፈጻጸም እና የቀሪ ጊዜያት ተግባራት ዙሪያ በተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች ደረጃ በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ቱሉ ሲሆኑ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገቱን ለማሳካት በተለይም የገቢ አሰባሰብ ተግባርን በየጊዜ እየገመገሙ እና ውጤታማ አሰራርን እየተከተሉ መሄድ ይገባል ብለዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/rxy8c2
1 0061Loading...
03
https://youtu.be/nh8dxBJdHAU
3 0254Loading...
04
እየተዘጋጀ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተጨማሪ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል ነው - ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በዝግጅት ሂደት ላይ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የመንግሥትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም የሚያሳድግና ከዚህ ቀደም በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ውስጥ ያልተካተቱ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በበጀት ዓመቱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/kbmxgj
2 9214Loading...
05
በሚሊየን የሚቆጠር ብር ወጪን ለማዳን ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን አዲስ ባስገነባው ቢሮ መስጠት ሊጀምር መሆኑን በገቢዎች ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት እየሰጠበት ያለው ቢሮ የኪራይ መሆኑ እና የገቢ አሰባበሰብ ስራን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ባለመሆኑ ለተገልጋይም ሆነ ለአገልግሎት ሰጪው ምቹ አለመሆኑ በተደጋጋሚ ሲነሳ መቆየቱን የገለጹት ዳይሬክተሩ ችግሩን ለመፍታት በ2010 ዓ.ም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የራሱን የቢሮ ህንፃ ግንባታ መጀመሩን አውስተዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/haafyg
2 4675Loading...
06
https://youtu.be/XcbLa8YAaKA
2 4081Loading...
07
ወደ አገር ከሚገቡ ለንግድ ከሚውሉ ዕቃዎች የቅድሚያ ግብር ስለመሰብሰብ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1. ዕቃዎቹ ወደ አገር በሚገቡበት ጊዜ በቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች በኩል ይሆናል ፡፡ 2. በጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች ለንግድ ከሚውሉ እቃዎች የቅድሚያ ግብር ሲሰበስቡ የግብር ከፋዩን ሥም፤ አድርሻ እና የግብር ከፋዩን መለያ ቁጥር በመጠቀም መመዝገብና ሂሰቡን በዚሁ መሠረት መያዝ አለባቸው ፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/0sijmx
2 9649Loading...
08
ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ በመስራት የሰራተኛውን የመፈፀም አቅም ማሳደግ ይገባል ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኛው እና አመራሩን የህይወት ክህሎት የሚያዳብር የሰነ-ልቦና ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተሬሳ እንሴሱ የተቋሙ ስራ ከስነ-ምግባር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ መስራት ተገቢ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/nmtmq2
3 2672Loading...
09
ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ በመስራት የሰራተኛውን አቅም ማሳደግ ይገባል በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኛው እና አመራሩን የህይወት ክህሎት የሚያዳብር የሰነ-ልቦና ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተሬሳ እንሴሱ የተቋሙ ስራ ከስነ-ምግባር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ መስራት ተገቢ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/nmtmq2 ገ
7281Loading...
10
ዓለም አቀፋዊ የአሠራር ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ጥራት ያለው የኦዲት ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተገለጸ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ይህ የተገለጸው የገቢዎች ሚኒስቴር የኦዲት ተደራጊ ድርጅቶች አመራረጥ፣ የታክስ ኦዲት የአሠራር ሥርዓቶች እና ደረጃዎች ፍሰት አተገባበር ዙሪያ በተዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የታክስ ኦዲት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አበበ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ፍጹም ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ ዓለም አቀፋዊ አሠራሮችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ከነዚህ አሠራሮች ውስጥ አንዱ ኦዲት ነው ያሉት ዳይሬክተሩ ይህም በጥብቅ ዲሲፒሊን መከናወን ይኖርበታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/forcg7
3 9953Loading...
11
https://youtu.be/8LMtlCgWFfQ
4 1741Loading...
12
የኤክሳይዝ ታክስ ለምን አስፈለገ? የኢክሳይዝ ታክስ ያስፈለገባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ:- ሰዎች በዋጋው መብዛት ምክንያት እንደ ሲጋራ እና አልኮል የመሳሰሉ ምርቶችን መጠቀማቸውን እንዲቀንሱ፤ 2. ሀብትን ለማደላደል:- ሀብታሞች ከሚጠቀሙባቸው የቅንጦት ዕቃዎች ታክስ በመሰብሰብ ደሃው ህብረተሰብ የሚጠቀምባቸውን የልማት ሥራዎች ለመሥራት፤ 3. ገቢ ለመሰብሰብ:- የኤክሣይዝ ታክስ በተጣለባቸው ዕቃዎች ፍጆታ ምክንያት የሚደርሰውን ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የጤና ችግር ለመቋቋም (በሲጋራ፣ በመጠጥ ወ.ዘ.ተ ምክንያቶች በሚደርስን አደጋ) መንግሥት የሚያወጣውን ወጪ ለመሸፈን፤ 4. አካባቢ ጥበቃ:- በአካባቢ ደህንነት ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ እንደ ነዳጅ፣ የፕላስቲክ ዕቃዎች ያሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም መቀነስ፡፡ በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
5 12712Loading...
13
https://youtu.be/0uGE5VN9hoI
4 2284Loading...
14
የክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የ100 ቀናት የዘርፍ አፈጻጸም በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ
3 6976Loading...
15
ውድ ግብር ከፋያችን! የሃገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡- በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቶሬት
6 0472Loading...
16
https://youtu.be/1y_mzWaVhmk
4 4462Loading...
17
ታክስ እና ጉምሩክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ3ኛ ዙር የክላስተር 1 የታክስ እና ጉምሩክ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ አሰራሮች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር አካሂዷል፡፡ በውድድሩ ፋልከን አካዳሚ፣ ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ መጋላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ማሪዛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተሳትፈዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/d1rmf3
6 4822Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኤክሳይዝ ቴምብር የሚለጠፍባቸው እቃዎች - በኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1004/2016 መሰረት የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቱ ወይም ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የተለየ መለያ የያዘ የኤክሳይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው ይገባል፡- ሀ) የአልኮል መጠጦች፣ ለ) አልኮል እና አልኮል አልባ ቢራ፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/qxjbgw
Показать все...
👍 3
በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ዋና ዋና አፈጻጸም እና የቀሪ ጊዜያት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የ11 ወራት ዋና ዋና አፈጻጸም እና የቀሪ ጊዜያት ተግባራት ዙሪያ በተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች ደረጃ በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ቱሉ ሲሆኑ ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገቱን ለማሳካት በተለይም የገቢ አሰባሰብ ተግባርን በየጊዜ እየገመገሙ እና ውጤታማ አሰራርን እየተከተሉ መሄድ ይገባል ብለዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/rxy8c2
Показать все...
Показать все...
የግብር አሰፈላጊነት በትምህርት ቤቶች መሰጠቱ ያለው ጠቀሜታ

ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) አዘጋጅ፡- ሽመልስ ሲሳይ ካሜራ፡- እስካለም ሰፊው ኤዲተር፡- ተሰፋሁነኝ ጥላሁን

👍 1
እየተዘጋጀ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተጨማሪ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል ነው - ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በዝግጅት ሂደት ላይ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የመንግሥትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም የሚያሳድግና ከዚህ ቀደም በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ውስጥ ያልተካተቱ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በበጀት ዓመቱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/kbmxgj
Показать все...
👍 4
በሚሊየን የሚቆጠር ብር ወጪን ለማዳን ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን አዲስ ባስገነባው ቢሮ መስጠት ሊጀምር መሆኑን በገቢዎች ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት እየሰጠበት ያለው ቢሮ የኪራይ መሆኑ እና የገቢ አሰባበሰብ ስራን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ባለመሆኑ ለተገልጋይም ሆነ ለአገልግሎት ሰጪው ምቹ አለመሆኑ በተደጋጋሚ ሲነሳ መቆየቱን የገለጹት ዳይሬክተሩ ችግሩን ለመፍታት በ2010 ዓ.ም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የራሱን የቢሮ ህንፃ ግንባታ መጀመሩን አውስተዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/haafyg
Показать все...
2👍 1
Показать все...
ሳምንታዊ የገቢዎች ሚኒስቴር የሬድዮ ፕሮግራም

ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1.አዘጋጅቶ በማቅረብ ፡- ሕይወት ገ/መድህን፣ ሶስና መልኬ እና አዳነ ውበት 2.ምስልና ድምጽ በማቀናበር ፡- ተክሉ ኤልያስ

Фото недоступноПоказать в Telegram
ወደ አገር ከሚገቡ ለንግድ ከሚውሉ ዕቃዎች የቅድሚያ ግብር ስለመሰብሰብ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1. ዕቃዎቹ ወደ አገር በሚገቡበት ጊዜ በቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች በኩል ይሆናል ፡፡ 2. በጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች ለንግድ ከሚውሉ እቃዎች የቅድሚያ ግብር ሲሰበስቡ የግብር ከፋዩን ሥም፤ አድርሻ እና የግብር ከፋዩን መለያ ቁጥር በመጠቀም መመዝገብና ሂሰቡን በዚሁ መሠረት መያዝ አለባቸው ፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/0sijmx
Показать все...
👍 5 1😁 1
ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ በመስራት የሰራተኛውን የመፈፀም አቅም ማሳደግ ይገባል ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኛው እና አመራሩን የህይወት ክህሎት የሚያዳብር የሰነ-ልቦና ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተሬሳ እንሴሱ የተቋሙ ስራ ከስነ-ምግባር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ መስራት ተገቢ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/nmtmq2
Показать все...
👍 5
ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ በመስራት የሰራተኛውን አቅም ማሳደግ ይገባል በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኛው እና አመራሩን የህይወት ክህሎት የሚያዳብር የሰነ-ልቦና ማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተሬሳ እንሴሱ የተቋሙ ስራ ከስነ-ምግባር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ መስራት ተገቢ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/nmtmq2
Показать все...
Ministry of Revenues of Ethiopia /የገቢዎች ሚኒስቴር /

ከህግና መመሪያ በተጨማሪ የተቋሙ አመራር እና ሰራተኞች አዕምሮ ላይ በመስራት የሰራተኛውን የመፈፀም አቅም ማሳደግ ይገባል ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኛው እና አመራሩን የህይወት ክህሎት የሚያዳብር የሰነ-ልቦና ማነቃቂያ...

👍 2 1

👍 9 2