cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡

Больше
Рекламные посты
20 482
Подписчики
+1224 часа
+997 дней
+41430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ዓለም አቀፋዊ የአሠራር ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ጥራት ያለው የኦዲት ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተገለጸ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ይህ የተገለጸው የገቢዎች ሚኒስቴር የኦዲት ተደራጊ ድርጅቶች አመራረጥ፣ የታክስ ኦዲት የአሠራር ሥርዓቶች እና ደረጃዎች ፍሰት አተገባበር ዙሪያ በተዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የታክስ ኦዲት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አበበ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ፍጹም ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ ዓለም አቀፋዊ አሠራሮችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ከነዚህ አሠራሮች ውስጥ አንዱ ኦዲት ነው ያሉት ዳይሬክተሩ ይህም በጥብቅ ዲሲፒሊን መከናወን ይኖርበታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/forcg7
Показать все...
👍 6
Показать все...
ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ የ100 ቀናት የዘርፍ አፈጻጸም በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኤክሳይዝ ታክስ ለምን አስፈለገ? የኢክሳይዝ ታክስ ያስፈለገባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ:- ሰዎች በዋጋው መብዛት ምክንያት እንደ ሲጋራ እና አልኮል የመሳሰሉ ምርቶችን መጠቀማቸውን እንዲቀንሱ፤ 2. ሀብትን ለማደላደል:- ሀብታሞች ከሚጠቀሙባቸው የቅንጦት ዕቃዎች ታክስ በመሰብሰብ ደሃው ህብረተሰብ የሚጠቀምባቸውን የልማት ሥራዎች ለመሥራት፤ 3. ገቢ ለመሰብሰብ:- የኤክሣይዝ ታክስ በተጣለባቸው ዕቃዎች ፍጆታ ምክንያት የሚደርሰውን ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የጤና ችግር ለመቋቋም (በሲጋራ፣ በመጠጥ ወ.ዘ.ተ ምክንያቶች በሚደርስን አደጋ) መንግሥት የሚያወጣውን ወጪ ለመሸፈን፤ 4. አካባቢ ጥበቃ:- በአካባቢ ደህንነት ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ እንደ ነዳጅ፣ የፕላስቲክ ዕቃዎች ያሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም መቀነስ፡፡ በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
Показать все...
👍 13
Показать все...
የኢ-ታክስ ምንነትና ጠቀሜታው

ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) አዘጋጅ፡- ሽመልስ ሲሳይ ካሜራ፡- እስካለም ሰፊው ኤዲተር፡- ተሰፋሁነኝ ጥላሁን

👍 2
01:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
የክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የ100 ቀናት የዘርፍ አፈጻጸም በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ
Показать все...
13.20 MB
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውድ ግብር ከፋያችን! የሃገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡- በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቶሬት
Показать все...
👍 8 2
Показать все...
ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ

ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

👍 5
ታክስ እና ጉምሩክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ3ኛ ዙር የክላስተር 1 የታክስ እና ጉምሩክ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ አሰራሮች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር አካሂዷል፡፡ በውድድሩ ፋልከን አካዳሚ፣ ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ መጋላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ማሪዛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተሳትፈዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/d1rmf3
Показать все...
👍 11 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተከራይ አከራይ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ 979/2008 አንቀፅ 16 1. የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው የተከራይ አከራዩ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች አስፈላጊ ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/piu6nm
Показать все...
👍 4 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የመርታት አቅም ባለፉት 10 ወራት ከ 94 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለፀ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት 10 ወራት የታክስ ህግ ተገዥነት የህግ አገልግሎት ክፍል አፈጻጸም በክርክር የማሸነፍ አቅም በፋይል 94.6 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይህ የተባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የ10 ወራት የታክስ ህግ ተገዥነት ዘርፍ የህግ አገልግሎት በአጠቃላይ ባለፉት 10 ዋራት በክርክር ሂደት ላይ የነበሩ 12 መዝገቦች እንደሆኑ ጠቅሶ አምስት መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸውን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የህግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ነጋሶ አብዲሳ ገልጸዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/gxk9s0
Показать все...
👍 11 2😁 2