cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Gambella university muslim student🌹🥀🥀

፦እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን አስተያት ካሎት @Gambellauniversity_student_bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
188
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

, #የሚስት_ነገር_!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 #ሚስትን_ማክበር_!! የአራዳነት ጅምር፣ የጨዋነት ምድብ፣ የስኬት ማጥመጃ፣ የእድለኞች መረብ፣ ሴትልጅን ማክበር ነው፣ ሚስትን መንከባከብ!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- የአስተዋይነት፣ መገለጫ ትኬት፣ ጤነኛ አሰተሳሰብ፣ የመኖሩ ውጤት፣ ደረጃ አንድ ሲል፣ ይህ ነው ትልቅነት፣ ለይተህ አትያት፣ ሚስትህን ከእናት!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ሚስት_ማለት_!! የነቢ ወሲያ፣ የሸሪዓ አደራ፣ የወንድ ልጅ ጥማጅ ህዎቱን ሲጋራ፣ የመልካም ሥራ አጋዥ፣ የሀላል ባንድራ!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ሚስት_ማለት_!! ላንተ አዛኝ አሳቢ፣ ምትክ በናትህ፣ ጉድህን ሸፋኟ፣ ውጭ እንዳይዎጣብህ፣ መንፈስ ሲቃጠል፣ እሷ ማረጋጊያህ፣ ብቸኛዋ መንገድ፣ እንዲስፋፋ ዘርህ፣ ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ሚስት_ማለት_!! ካንተ ጋር ለመኖር፣ ቤቷን ጥላ መጥታ፣ ከቤተሰቦቿ፣ ወጥታ ተለይታ፣ ቶሎ ተለማምዳህ፣ በፍቅር ውደታ፣ ላንተ ትኖራለች፣ ጥሩ ተመኝታ፣ ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ሚስት_ማለት_!! ማነም የማያየው፣ ሀፍረተ ገላዋን፣ ፈፅሞ የምትየብቅ፣ አባቷና እናቷን፣ ወንድምና እህቷን፣ ቅርብ ዘመዶቿን፣ ከሁሉም ለይታ፣ ታሳያለች አንተን፣ በዚህ ልክ አስበው፣ ስትነግርህ ሚስጥሯን!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ሚስት_ማለት_ በውለታ ብቻ፣ በጥቅም ካለካሃት፣ ከግብረ ስጋህ፣ ጋር ካላገናኘሃት፣ የሁሌ ትውስታ፣ ልብ ላይ ቀሪ ናት እስኪ ልጠይቅህ፣ ንገረኝ አንድ እውነት ምንድን ይሰማሀል፣ አሁን ሚስትህ ብትሞት ቦታዋ ከልብህ፣ ያን ያህል ያዝለት!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- #ዛሬ_የሚታየው_!! ያለሷ ለማይሆን፣ አጉል መንጠራራት፣ ከጉያዋ ገብቶ፣ ተነናንሶ በአንድ ወቅት፣ #ዘወር_ብሎ_መጥቶ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ በሷ ላይ መኩራራት፣ ለሀቹ እንዳታጋድ መደብደብደብ፣ መማታት አታውቂኝም እኮ፣ እያሉ መጎራት፣ ዝንጋቴ ይዞት፣ ራሱ ሳያውቃት፣ ውለታዋን ከዶ፣ እቃ አርጎ መመልከት፣ ምን አይነት ፀባይ ነው፣ መሆን እንደ እንሰሳት?? ፈፅሞ አያስቅም፣ ያዛዝናል በእውነት!! ----- ---- ----- ------ ---- ---- በርግጥ ይሄን ስልህ፣ የሚስት አይነት አላት፣ ሁሏም ጥሩ አይደለም፣ አኮንም እንደ እናት፣ አንዳንድ እሾህ አለች፣ አስመራሪ እንደ ሞት፣ አላህ ይጠብቀን፣ ያስፈልጋል ፆለት፣ እኛንም ያብጀን እንመች ለሚስት፣ ✍ አብዱረህማን ዑመር ተዛማጅ ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ https://t.me/Abdurhman_oumer/2993
Показать все...
" አብዱረሕማን ዑመር"

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}} , [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman_oumer መልእክት ካለዎት በዚህ ያሳውቁኝ @Abdurhman_oumer_bot

በዒድ ቀን መጠንቀቅ ያለብሽ ነገራቶች 1) ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ስቶጪ የሚትለብሽው ልብስ ሸሪዓን የሚንፃረር መሆን የለበትም ማለቴም ሰፊ ረጅም ከአናትሸ እስከ እግር ጥፍርሽ የሚሸፍን ወንዶችን የማይሲብ መሆን ኣለበት ባይኖርሽ እንኳን ተውሰሽ መልበስ እንዳለብሽ ነው ያስተማሩሽ ሀቢባችን 2) ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ስቶጪ ሽቶና ማንኛዉም ጥሩ መአዛ ያላቸው ቅባቶችን መጠንቀቅ ይኖርብሻል ምክንያቱም ሀቢባችን ሴት ልጅ ጥሩ መዐዛ ያለዉን ነገር ተቀባብታና ተቆነጃጅታ ከመውጣት ከልክለዋል 3) ወደ ዒድ ቦታ ሰቶጪ ኸልዋና ኢኽቲላጥን መጠንቀቅ ኣለብሽ ኸልዋ ማለት ባዳ የሆኑ ወንድና ሴት ሁለቱ ብቻ ከሰዎች እይታ የራቀ በሆነ ቦታ መጓጓዣ ላይ ከሽፌሩ ጋር ሊሆን ይችላል ሱቅ ላይ ሊሆን ይችላል ቤት ውስጥ ሊሆን ይችላል ሁለቱ ብቻ መሆናቸው ወይንም ማግለላቸው ሲሆን ኢኽቲላጥ ማለት ደሞ ባዳ የሆኑ ወንድና ሴቶች መደበላለቅ ማለት ነው በተለይም ዒድ ቦታ ሲኬድና ሲመጣ ያጋጥማልና ልትጠነቀቂው ይገባል 4) ዘፈንን ልትጠነቀቂ ይገባል በተለይም የእስላምን ካባ የለበሱ ዘመናዊ ሙዚቃዎችን ማለት እስላማዊ ነሽዳና መንዙማ ከሚባሉት ማለቴ ነው ሰዎች እስላማዊ ነሽዳና ማንዙማ ብለው ቢጠሩትም ግን ድብን ያለ ሙዚቃ ናቸው ምክንያቱም በሀይማኖታችን እስላማዊ ነሽዳና ማንዙማ እሚባል ነገር የለምና። 4) ተክቢራን ስታስተጋቢ ድምጽሽን ጮክ ከማድረግ መጠንቀቅ ኣለብሽ ምክንያቱም ሃይማኖታችን ሴት ልጅ ጮክ ባለ ድምጿ ከመዘከርም ሆነ ከማውራት ከልክሏታልና ለዝህም ነው ሴት ልጅ እንደ ወንድ አዛን ማታወጣው ምክንያቱም አዛን ጮክ ባለ ድምፅ እሚባል ስለሆነ ስለዝህ ልትጠነቀቂ ይገባል።
Показать все...
➡️ የእርድ ዒባዳ እርድ ደም በማፍሰስ ወደ አላህ የሚቃረቡበት ትልቅ ዒባዳ ነው ። ይህ የዒባዳ አይነት የአካላና የገንዘብ ዒባዳዎች የሚገናኙበት የዒባዳ አይነት ነው ። የእርድ ዒባዳ ሁለት ወሳኝ ነጥቦችን ይዟል ። እነርሱም : – 1 – ተስሚያ ( ቢስሚላህ ) ማለት 2 – ንያ ( ማሰብ ) ናቸው ። አንድ ሰው በሚያርድበት ጊዜ በአላህ ስም ለአላህ ወይም ለተፈቀደ ነገር ማረድ አለበት ። ለአላህ ማለት ወደ አላህ ለመቃረብ ብሎ ዒባዳ ነይቶ ማለት ነው ። ለተፈቀደ ነገር ማለት ለልኳንዳ ወይም ለስጋ ብሎ ማረድ ማለት ነው ። ከዚህ በመነሳት ተስሚያና ንያ ላይ አራት ነጥቦችን እናገኛለን ። እነርሱም : – 1 – በአላህ ስም ለአላህ ብሎ ማረድ ከዚህ አይነቱ እርድ ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል : – – የኡድሒያ እርድ – የነዝር እርድ – የሀድይ ( በሐጅ ላይ ሙተመቲዕ የሚያርደው) እና የመሳሰሉት ይገኙበታል ። 2 – በአላህ ስም ከአላህ ሌላ ለሆነ አካል ማረድ ከዚህ አይነቱ እረድ ውስጥ : – ለሲቲና ፋጡማ ብለው የሚያርዱት ለጀይላኒ ብለው የሚያርዱትና የመሳሰሉት ይገኙበታል ። እነዚህ ሰዎች በሚያርዱ ጊዜ ቢስሚላህ ይላሉ ንያቸው ግን ከአላህ ሌላ ላለ አካል ነው ። 3 – ከአላህ ስም ውጪ ከአላህ ሌላ ላለ አካል ማረድ ። የዚህ አይነቱ እርድ በጣም የወጡ የሙታን መንፈስ አምላኪዎች ቀብር ጋር በእነርሱ አባባል በወልይ ስም ለወልይ ብለው የሚያርዱት አይነት ነው ። 4 – ከአላህ ስም ውጪ ጠርቶ ለአላህ ብሎ ማረድ ። ይህ የዋህ የሆኑ ቀብር አምላኪዎች ቀብር ጋር ሄደው በቀብሩ ባለቤት ስም አርደው ወደ አላህ ልንቃረብ ነው እንደሚሉት አይነት ። ከላይ ከተጠቀሱት የመጀመሪያው ተውሒድ ሲሆን የተቀሩት ሶስቱ ሽርክ ናቸው ። ከመጀመሪያው በአላህ ስም ለአላህ ተብሎ ከሚታረዱ እረዶች አንዱ ኡድሒያ ሲሆን ኡድሒያ በሚታረድበት ጊዜ ለአላህ ተብሎ ወደርሱ ለመቃረብ ታስቦ የአላህ ስም ተጠርቶ መታረድ አለበት ። ኡድሒያ የነየተው ሰው ራሱ ቢያርደው የተወደደ ነው ማወከልም ይችላል ። በሚያርድበት ጊዜ ወደ ቂብላ አዙሮ አስተኝቶ ቢያርድ የተወደደ ነው ። ቀጥሎ አላህ ሆይ ይህ ካንተ ላንተ ነው ብሎ የራሱን ስም ጠርቶ ይህ ለኔና ለቤተ ሰቦቼ ነው ብሎ ቢያስብ የተመረጠ ነው ። ቀጥሎ ቢስሚላህ አላሁ አክበር ማለት ። ከሶላተል ዒድ መልስ ማረዱ የተወደደ ነው ። ከሶላት በፊት ማረድ አይቻልም ቢታረድም ለስጋ እንጂ ኡድሒያ አይሆንም ። ማሳሰቢያ ኡድሒያ የሚባለው እርዱ እንጂ ለድሃ የሚሰጠው ስጋ አይደለም እሱ ሶደቃ ነው የሚባለው ። በተቻለ መጠን ድሆችን ማስደሰት በጣም የተወደደ ነው ። አቅም ያለው በአቅሙ ልክ ሶደቃ መስጠት ይችላል ። 20 በሬ አርዶ ማከፋፈል ይችላል ለብቻውም አርዶ ቅርጫም ተካፍሎ ሰደቃ መስጠት ይችላል ። አላህ ያግራልን ። http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ታላቅ ቡሽራ ለሰለፍዮች በአል ኢስላሕ መድረሳ ዛሬ ሰኔ 16 /2014 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በታላቁ የግብፅ የሱና እንቁ የኺዋኖች የእግር እሳት የሰለፍያ ባንዲራ በግብፅ ምድር ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ባደረጉ ሽይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ቀጥታ ስርጭት የተዘጋጀላችሁ መሆኑን ስናበስራችሁ በታለቅ ደስታ ነው ። እንዳያመልጣችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! https://t.me/medresetulislah
Показать все...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻነል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ የቴግራም ቻናል ነው!!!! በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!!

https://t.me/medresetulislah

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ጁሙዓችን_ይስመር_!! በፁሁፍ ↘ https://t.me/Abdurhman_oumer/2773 ✍ አብዱረህማን ዑመር https://t.me/Abdurhman_oumer/2950
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የእናት ነገር_!! በፅሁፍ ↘ https://t.me/Abdurhman_oumer/2744 ✍ አብዱረህማን ዑመር https://t.me/Abdurhman_oumer/2949
Показать все...
ከሶስቱ ከመሆን ተጠንቀቅ!! ————— የአላህ መልእክተኛﷺ ሶስቱን በእለተ ትንሳዔ አላህ አያናግራቸውም ብለዋል:- 👉🏿① የሚመፃደቅን ሰው:- አይሰጥም የሚሰጠው ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። አንዳንድ ሰዎች ከሰሩ ከለፉ ካደረጉ በኋላ በሆነች ገጠመኝ ግጭት ቢጤ ስትፈጠር ትላንት እንዲህ ብለንለት እንዲህ አድርጌለት…ወዘተ እያሉ ከሰሩት/ከሰጡት ነገር መልካም ሊያገኙ ይቅርና ወንጀል አፋሽ ሲሆኑ ይስተዋላል፣ ይህ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነውና ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባው ከባድ ርዕስ ነው። ስታደርግ ኒያህን አስተካክል! ለአላህ ብለህ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ከሰውዬው ተጣላህም አልተጣላህም ስለዚህ ጉዳይ ከጭንቅላትህ አውጣው!! ምክንያቱም ለአላህ ብለህ እስከሆነ አስረክበሃልና መተሳሰቢያ ጊዜህ አልደረሰም፣ የምትተሳሰበውም ከሰውዬው ሳይሆን ከአላህ ነውና ባደረከው ነገር ላይ ስራህ እንዳይበላሽ አፍህን ዘግተህ ዝም በል!። 👉🏽② እቃውን አይሸጥም በውሸት በመማል ቢሆን እንጂ:- ይህ ሌላኛው ከባድ አደጋ ነው!! ሰዎች ውሸትንና መሀላን የሽያጭ ማጣፈጫ አድርገውታል። ግን አንድ ነገር ሊያውቁ ይገባል! እሱም ውሳኔ (ቀደር) የሚባለውን ነገር ነው፣ አላህ ከወሰነው ዋሸሀም አልዋሸሀም፣ ማልከም አልማልከም ይሸጣል፣ ካልወሰነልህ ደግሞ ሺህ ጊዜ ለመጣውና ለጠየቀህ ሁሉ ብትምልና ብትዋሽ እንኳን አይሳካልህም!! ትርፉ ሌላ ይሆናል፣ እሱም ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ይህን ከባድ ወንጀልን መሰብሰብ ነው ትርፉ!። ይህ ሰፊ ርዕስ ነው፣ ግን ብዙ ሳላብራራ አጠር ያደረግኩት ቆም ብለህ የዉሳኔን (ቀደርን) ነገር በልብህ አስምረህበት ከነበርከበት የተሳሳት የሽያጭ ሂደት እንድትመለስና አላህ ከወሰነው ትክክለኛውን ነገር ተናግሬም ይሰጠኛል ብለህ እንድትቶብት ነው። መጀመሪያ ሽያጭህ ያማረና ትክክለኛ ከነበረም እምነትህ እንዲፀናበት ነው። ③ ልብሱን ከቁርጭምጭሚቱ አሳልፎ የሚጎትትን ወንድ። በአሁኑ ሰዓትማ ነገራቶች በተቃራኒ ሆነዋል እንዲያሳጥር የታዘዘው ወንዱ ሆኖ ሳለ እስከ ጉልበቷ የምታሳጥረዋ አንድ ክንድ ጨምራ ከመሬት እየጎተተችው እንድትሄድ የታዘዘቿ ሙስሊሟ ሴት ናት። አዑዙ ቢላህ! ስሜታችንን ተከትለን ገደል ከመግባት ቆም ብለን ማስተዋሉ መልካም ነው እላለሁ!። ዛሬ የአንድን የካፊር ኳዋስ ተጫዋች ባህሪ ለማንፀባረቅ ኮቴ በኮቴ አያመልጣቸውም❗️። በጣም ገርሞ የሚገርመው! በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ላይ ፂም መልቀቅና ፀጉር መሀሉን ከፍ ዳርዳሩን ዝቅ አድርጎ መቁረጥ ይንፀባረቃል (እያወራሁ ያለሁት ስለ ሙስሊም ወጣቶች ነው) ስንት አመት ግን በደዕዋ ሲሰሙት ቆይተው አልተገበሩትም ነበር። ያውም እኮ በኢስላም ፂምን ማሳደግ ዋጂብ ነው። አለማሳደጉ መቁረጡ ከባድ ወንጀል ነው!። ታዲያ አሁን ማን አሳድጎ ነው ማሳደግ የጀመሩት? እነ እንትና ናቸዋ! እነሱም ግን ብልጥ ናቸው ከነቢዩﷺሱና እንዳይመሳሰሉ ፀጉራቸውን ግማሹን አሳጥረው ግማሹን አስረዝመው ተቆረጡ፣ ይህ የፀጉር ቁርጥ ደግሞ ነቢዩ ﷺ በጥብቅ የከለከሉት የአቆራረጥ አይነት ነው። አንተ ወጣት ሆይ! እወቅ ፀጉርን በዚህ መልኩ መቆረጥም ሀራም (ክልክል) ነው። የነቢዩን ﷺ ሱና (ፈለግ) ለመከተል ግን ሼም ይዘዋል፣ ያፍራል፣ አረ እንዳውም ከመከተል መቃረንን መርጧል፣ ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው እስልምናውን የሚወደው?! መልእክተኛውን ﷺየሚወደው?? በሌላ ዘገባ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:- “ሶስት አይነት ሰዎችን አላህ አያናግራቸውም፣ ወደነሱም አይመለከትም፣ አያጠራቸውምም ለነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው።” [ሙስሊም ዘግበውታል] አላህ ይጠብቀን!! ✍ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
[ኢብን ሽፋ Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Фото недоступноПоказать в Telegram
የጓደኝነት መስፈርቶች ☑️✅☑️✅☑️✅ ➧ አል'ዓላማህ አንደሉሲይ ሙሐመድ ብን አህመድ ብን ጁዝይ አል`ከልብይ ረሒመሁሏህ እንዲ ብለዋል፦ «ለጓደኝነት ሰባት መስፈርቶች አሉት»፦ ❶ኛ ዓቂዳው (እምነቱ) ሱንይ መሆን አለበት። ❷ኛ በዲኑ አላህን ፈሪ መሆን አለበት። ቢድዕይ ወይም ፋሲቅ ከሆነ ጓደኛውን ወደ እርሱ መዝሐብ ሊጎትተው ወይም ሰዎች በእርሱ መዝሐብ ላይ እንዳለህ ሊጠረጥሩ ይችላሉ። ሰውየው በጓደኛው ባህሪ (እምነት) ላይ ነውና። ❸ኛ ዓቅለኛ መሆን አለበት፤ ቂል የሆነ ጓደኛ ፈተና ይሆናል። ❹ኛ ስነ-ምግባሩ መልካም መሆን አለበት፤ ስነ-ምግባሩ መጥፎ ከሆነ ጠላትነቱ አይታመንም። ❺ኛ በአካል ቢኖርም ባይኖርም ልቡ ከምቀኝነት፣ ከቂም ሰላማዊ መሆን አለበት። ለወንድሙ ተንኮልን የሚያስብ ሁለት አይነት ፊት ያለው መሆን የለበትም። ❻ኛ በቃልኪዳን ፅኑ፣ የማይሰለች፣ የማይለዋወጥ መሆን አለበት። ❼ኛ ለእርሱ መብት እንደምትቆመው ሁሉ ለመብትህ ሊቆም ነው። ለእርሱ በአንተ ላይ መብት እንዳለብህ እንደምትመለከተው ሁሉ፣ እርሱ ለአንተ መብት እንዳለበት የማይመለከት ጓደኛ መልካም አይደለም። 📚 (አል'ቀዋኒን አል' ፊቅሂያ 1/291) የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة https://t.me/AbuImranAselefy/5315 https://t.me/AbuImranAselefy/5315
Показать все...
🔷 የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ጣትን ምራቅ ማስነካት ➡️ የሻፊዒያ ዑለማዎች ቁርአንን ምራቅ በነካው ጣት ማስነካት ሐራም ነው ይላሉ ቱህፈቱል ሙህታጅ ( 2/150 ) ➡️ የማሊኪያ ዑለማዎች ደግሞ ጣቱን ምራቅ በማስነካቱ የፈለገው ገፁን ለመገልበጥ ከሆነ ሐራም ከመሆኑም ጋር ወደ ኩፍር ደረጃ ማድረሱ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ቁርአን ማዋረድ ስላላሰበ ሸርሁል ከቢር ( 4/301 ) ሚነሁል ሊል ( 9/206 ) ➡️ ኢብኑል ዐረቢ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል ;- " ሰዎች ቁርአን ለመቅራት ሲፈልጉ ጣታቸውን በምራቅ ይለዉሱና እንዲቀላቸው የቁርአንን ገፆች ያገላብጣሉ ይህ በጣም ቆሻሻና ቁርአንን ማዋረድ ነው ለሙስሊሞች ይህን ለዲናቸው ሲሉ ሊተዉት ይገባል --------- " ሸርህ ሱነን አትቲርሚዚ ( 10/240 - 241 ) ➡️ ኢብኑል ሃጅም እንዲህ ይላል :- " ህፃናትን ለሚንከባከብ ግዴታ የሚሆንበት ህፃናቶችን ሰዎች ከለመዱት ጣትን በምራቅ እያስነኩ የቁርአንን ገፆች ከመንካት ሊከለክ ነው ምክንያቱም ቁርአን መከበር አለበት ይህ ደሞ ቆሻሻና ማዋረድ ነው " አል መድኸል ( 2/318 ) http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

¡ ➪ ጁመዓ!!! --------------------==> ۞ የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው። ✅ የአላህ መልእክተኛ  «አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል። #صححه الألباني في السلسلة الصحيحة - رقم: (1502) صحيح الجامع -  رقم: (1098) ➪የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው። 𑁍 የአላህ መልእክተኛ  «አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል። #السلسلة الصحيحة - الألباني صحيح - رقم: 1566 ۞የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ  ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው። ⌨︎ የአላህ መልእክተኛ  «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም። #صحيح الجامع  الألباني حسن - رقم: 1209 ✅ የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው። , 📝 የአላህ መልእክተኛ  ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።  áˆľáˆˆá‹šáˆ… በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ☞︎︎︎አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን። ✅ በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው። #حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره ➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው። ✅ የአላህ መልእክተኛ  «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል። ,   ✍ ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እንረም። ¹صحيح مسلم - رقم: (233) ²الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110) ➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ ቀን ነው። ✅ ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።  የአላህ መልእክተኛ  «አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል። صحيح مسلم - رقم: (2178) ☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው። ✅ የአላህ መልእክተኛ  «አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል። صحيح البخاري - رقم: (882) ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው። ✉️ የአላህ መልእክተኛ  ቀጣዩን ብለዋል፣ ☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» حسنه الألباني في تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116) •⊰✿📖✿⊱• ✍ በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው። , ▪️ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል። صححه الألباني في صحيح الترغيب -رقم: (736)   اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين •⊰✿📖✿⊱• ‏ https://t.me/AbuImranAselefy/2122 ➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷ https://t.me/AbuImranAselefy/2122 ➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶ https://t.me/AbuImranAselefy/2122
Показать все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ጁመዓ ሙባረክ ማለት ቢድዓ ነው። ⁉️ ጥያቄ ➽ በየ ጁሙዓው በማህበራዊ ገፆችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰዎች ሲገናኙ #ጁሙዓ_ሙባረክ መባባላቸውና እንደዚህ አይነት መልእክት መላላካቸው እንዴት ይታያል⁉️ ✅ መልስ ✅ ✅ ይህ "#ጁሙዓ_ሙባረክ" የሚለው ቃል በሸሪዓችን መሰረት የሌለው ቢድዓ ነው። ይህንን ማለትም ሆነ ማሰራጨት የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ነብዩ(ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋልና:— 🔵"ያለ እኛ ትእዛዝ አንዲትንም ስራ የሰራ ስራው ተመላሽ ነው‼️" ⚫️ ቡኻለሪና ሙስሊም ዘግበውታል ይህ ተግባር ተቀባይነት የሌለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሁሊም ቢድዓ በሸሪዓችን ጥመት መሆኑም ጭምር ወንጀለኛ ያረገዋል። ለዚህም ረሱላችን በሀዲሳቸው ይህን ብለዋል:— 🔵 "አደራችሁን አዳዲስ መጤ ነገራቶችን ተጠንቀቁ ፣ ምክንያቱም ሁሉም (ዲን ላይ) መጤ ነገር ቢድዓ ነው፣ ሁሉም ቢድዓ ደግሞ ጥመት ነው።" ⚫️አቡ ዳውድ ፣ 4067 ምንጭ : 📚 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን፣ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን መጅሙዑል ፈታዋ

https://t.me/AbuImranAselefy/2121

➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷➶➷

https://t.me/AbuImranAselefy/2121