cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

(🌹🌹🌹منهج السلفية)ቁርአን የልብ ብርሀን

⚘ቁርአን.....❤ የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣ የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት... ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🥀 ሌሎችንም ለማግኘት ጆይን ይበሉና👇 ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAFdLYg58I1mE7LjBgg አስተያየት ካሎት 👇 https://t.me/umu_faruk

Больше
Рекламные посты
210
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

02:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
أطفال في أفريقيا يتضامنون مع فلسطين .‌‌ አፍሪካ!
Показать все...
video_2023-10-11_15-53-45.mp421.66 MB
ቢያውቁ ኖሮ ይህች የዱኒያ ህይወት በውስጧ ከያዘቻቸው ሃብትና አጓጊ ጌጣ-ጌጦች ጋር በሙሉ መታለያና ከጊዜ በኋላ የሚያበቃ ጨዋታ ብቻ እንጂ ሌላ ምንም አይደለችም። እውነተኛ እና የዘላለም ህይወት ማለት የኣኺራህ ሃገር ህይወት ነው። ሰዎች ይህን ቢያውቁ ኖሮ የዚችህን ጠፊና አላቂ ዓለም ህይወት ከኣኺራህ ባላስበለጡ፤ በርሷም ተታለው ኣኺራቸውን የሚያበላሽ ስራ ባልሰሩ ነበር። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Показать все...
ፍቅር እስከ ጀነት 📝 ራማስ አልሀናኒ {ከረም በድሩ}

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

🔴የሙቱን ጣሊበል ኢልም ቂርአት «ሙስተዋ አል_አወል» ↪️  ክፍል   17 🎙𝔹. 𝑨𝚋𝚞 𝙰𝚋𝚍𝚒𝚕𝚕𝚊𝚑  ⁱᵇⁿᵘ ʰᵉʸʳᵘ ጀ         መ                   ረ t.me/mutun_talibel_elm?livestream t.me/mutun_talibel_elm?livestream
Показать все...
01:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
ያላጨበጨበ ነብዩን አይወድም?! ገራሚ ግጥም t.me/NABAWITUBE
Показать все...
ያላጨበጨበ_ነብዩን_አይወድም_huMurzkmN0_135.mp47.36 MB
02:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
ይህ መልዕክት ለኔ ለአንተ🫵ለአንቺ ነው። وَاتّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَفِيهِ إِلَى اللّهِ ۖ ©ኑር ሚድያ ብርሀናዊ 20ት
Показать все...
22.72 MB
📚تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ተይሲሩል ከሪሚ ረህማን ፊተፍሲሪ ከላሚል መናን 🔻الدرس التاسع والسبعون ደርስ ቁጥር 80 📌تفسير سورة الإنسان ٥ ومرسلات ١ የሱረቱ አል-ኢንሳን የቀጠለ ማብራሪያ እና ሙርሰላት ትርጉም 🎙المدرس:-أستاذ أبو يحيى عبدالواسع ابن الشيخ نصرو 🔊አቅራቢ:- ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ https://t.me/Menhajadama https://t.me/Menhajadama
Показать все...
تفسير سورة المرسلات .mp315.46 MB
ካሚል ሸምሱ እና ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን 📝 በፅሁፍ ብቅ እላለሁ ኢንሻአላህ https://t.me/AbuImranAselefy/7385
Показать все...
ካሚል ሸምሱና ሸይኽ ፈውዛን.mp31.19 MB
📌خطبة الجمعة بعنوان:الثبات والإكثار من قول"اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك" የኹጥባው ርዕሰ: ስለ ፅናት እና ከላይ ያለውን ዱዓ ስለማብዛት 🎙الخطيب:أستاذ عبد الواسع ابن شيخ نصرو 🎙ኸጢብ :ኡስታዝ አቡዱል ዋሲዕ ሸዮኽ ነስሩ https://t.me/Menhajadama https://t.me/Menhajadama
Показать все...
خطبة الثبات.mp36.01 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.