cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"" المميعة اليوم أخس من الإخوان المسلمين""

የቻናሉ ዓላማ በሰለፊያ ስም ለሚነግዱ፣ ከሐቅ ለተዘነበሉና ከጥመት ሰዎችጋ (ከቢድዓ ባለቤቶችጋ) በዲን ጉዳይ አብረው የሚሰሩ ሰዎችን መገሰፅ፣ ከነሱ ማስጠንቀቅና የአህለ ሱና ወልጀመዓን መንገድ ግልጥልጥ አድርጎ ማሳየት ነው። ለአሰተያየትና ለጥቆማ https://t.me/mumeyiea bot

Больше
Рекламные посты
1 131
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-3030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🛑فهرس جميع المشايخ https://t.me/olmaalsalf/7 🛑الفهرس الخاص بالشيخ عادل المشوري https://t.me/olmaalsalf/10037 💥حسابات_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/32451 💥تفسير_سورة_الفاتحة_وبعض_قصار_السور_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11157 💥التعليق_على_مقدمة_أصول_التفسير_لشيخ_الإسلام_تعليق_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11055 💥أصول_في_التفسير_للشيخ_بن_عثيمين_تعليق_تلشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11063 💥تحفة_الأطفال_للجمزوري_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11145 💥تلاوات_متنوعة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/35796 💥شرح_الأصول_الثلاثة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11228 💥شرح_كتاب_كشف_الشبهات_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/12201 💥الشرح_الثاني_لكتاب_كشف_الشبهات_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/13213 💥شرح_كتاب_التوحيد_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11259 💥شرح_فتح_المجيد_لشرح_كتاب_التوحيد_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/108158 💥شرح_عقيدة_أهل_السنة_والجماعة_للعثيمين_شرح_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11508 💥شرح_لمعة_الإعتقاد_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10412 💥شرح_العقيدة_الواسطية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10462 💥شرح_القواعد_المثلى_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10038 💥شرح_التدمرية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10066 💥شرح_الطحاوية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10187 💥الشرح_الثاني_للعقيدة_الواسطية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10515 💥شرح_الأربعين_النووية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11319 💥منظومة_القواعد_الفقهية_للسعدي_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11037 💥شرح_منظومة_الرحبية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/112275 💥شرح_الأرجوزة_الميئية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11193 💥شرح_الحلية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/115299 💥الثمار_اليانعة_من_أخبار_وأحوال_وأقوال_السلف_الماتعة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/116853 💥الدرر_الغالية_في_آداب_الدعوة_والداعية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11478 💥بهجة_قلوب_الأبرار_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/117980 💥روائع_ابن_الجوزي_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10631 💥معين_كتب_ابن_القيم_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10691 💥أسرار_الصلاة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/101165 💥فتح_الرحيم_الملك_العلام_في_علم_العقائد_والتوحيد_والأخلاق_والأحكام_المستنبطة_من_القرآن_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/108211 💥تعليم_الخطابة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10809 💥تذكرة_السامع_والمتكلم_في_أدب_العالم_والمتعلم_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10960 💥شرح_لامية_ابن_الوردي_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11112 💥تعظيم_العلم_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11167 💥التعليق_على_الرسالة_التبوكية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11212 💥فضل_علم_السلف_على_علم_الخلف_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11494 💥المجالس_الرمضانية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/47535 💥التعليق_على_كتاب_التعالم_للعلامة_بكر_أبو_زيد_رحمه_الله_تعليق_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/108245 💥التعليق_على_كتاب_زغل_الدعوة_والدعاة_للشيخ_محمد_باموسى_تعليق_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/116590 💥هدايا_للمعتكفين_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/117469 💥مبادئ_علم_الصرف_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10382 💥شرح_المدونة_الواضحة_بقواعد_البلاغة_الواضحة_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10436 💥شرح_الآجرومية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10838 💥شرح_متممة_الآجرومية_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/10901 💥شرح_قطر_الندى_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/115705 💥قواعد_الإملاء_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11082 💥الإعراب_عن_قواعد_الإعراب_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11359 💥التعليق_على_شذا_العرف_في_فن_الصرف_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/98387 💥خطب_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11644 💥محاضرات_وكلمات_الشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/11725 💥مقتطفات_ومختارات_للشيخ_عادل_المشوري https://t.me/olmaalsalf/35808
Показать все...
قال الشيخ محمد بن هادي المدخلي: "واحذر من مصاحبة من تجمَّل في الظاهر وهو خبيثٌ في الباطن؛ فإنَّ الفتن تكشف عن معادن الرجال عن صدقها وغشِّها، والمصائب والنكبات في أمور الدنيا -أيضًا- تكشف عن معادن الرجال عن صدقهم وكذبهم، والمواقف تُبيِّن ذلك" 🎙️[محاضرة: الجليس الصالح والجليس السوء ومسائل منهجية] نقله/ أبو قصي المدني بتاريخ 3-7-1444هـ ✳️ አሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሀዲ አልመድኸሊ 👉 ሰዎችን በዟሂር እና በጥቅል ጓደኛ አድርገህ ከመያዝህ በፊት ተጠንቀቅ በዟሂር ያሳመረ መስሎ ውስጡ ግን ቆሻሻ የሆነ ሰው አለና፣ 👉የሰውየው ፊትና ምንጭነት/አሰሉ/ ምን እንደሆነ የሚገለፀው ከሚናገረው እውነትነትና ከአታላይነቱ ማወቅ ይቻላል፣ 👉እንዲሁም የዱንያ ችግር እና መከራ አደጋ ምንጭ የሚገለፀው ከሰውየው እውነታነትና ውሸታምነት ነው በተመሳሳይ አቋሙም እንዲሁ ከሚናገረው እውነትነትና ውሸታምነት የሚገለፅ ነው። ትክክል ወላህ ስንትና ስንት ሰዎች አሉ ለሀቅ ነው የቆምነው ብለው ሰውና ሰውን የሚያታልሉ አንተ ሰሜታቸውን ሰላልተከተልክ ✳️ ለምን ከለተሚ ዲፋእ ታደርጋለህ ይላሉ ለተሚ ደንበር ሰለታለፈባቸው ነው የተቃወምኩት፣ ✳️ የሚገርመኝ እከሌን ጦእን አደረገ ብለው ሲወቅሱ እነሱ አዋቂ ለተሚን እና ደጋፊወቻቸውን ደግሞ ጦእን ማድረግ ከየት የመጣ ቃኢዳ ነው ለራሰ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ። ከዚህ የበለጠ ድድብና ከዚህ የበለጠ በሰሜት መነዳት አለ እንዴ የለም አላህ ይጠብቀን። ✍✍✍ ጡሀ ደረሰ https://t.me/mumeyiea
Показать все...
"" المميعة اليوم أخس من الإخوان المسلمين""

የቻናሉ ዓላማ በሰለፊያ ስም ለሚነግዱ፣ ከሐቅ ለተዘነበሉና ከጥመት ሰዎችጋ (ከቢድዓ ባለቤቶችጋ) በዲን ጉዳይ አብረው የሚሰሩ ሰዎችን መገሰፅ፣ ከነሱ ማስጠንቀቅና የአህለ ሱና ወልጀመዓን መንገድ ግልጥልጥ አድርጎ ማሳየት ነው። ለአሰተያየትና ለጥቆማ

https://t.me/mumeyiea

bot

የኢማሙ አህመድ የህይወት ነፀብራቅ ክፍል1⬇️https://t.me/bahruteka/3652 ክፍል 2↙️↙️ https://t.me/bahruteka/3657 ክፍል 3⬇️⬇️ https://t.me/bahruteka/3663 ክፍል 4⤵️⤵️ተፈጸመ በተወዳጁ ኡስታዛችን https://t.me/bahruteka/3668 ✅  ከኢማሙ አሕመድ የሕይወት ነፀብራቅ                የመጨረሻ ክፍል        ኢማሙ አሕመድ በግል ሐኪማቸው አማካይነት የቅርብ ክትትል እየተደረገላቸው ህክምናቸው ቀጥሎ ጤናቸው ወደ መሻሻል ደረጃ ደረሰ ። ቀስ በቀስ እያገገሙ ወደ መስጂድ ጀማዓ መውጣት ጀመሩ ። እያሉም ወደ ደርሳቸውና ፈታዋቸው ተመለሱ ።      በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ አል ዋሲቅ ማንም ሰው እሳቸው ዘንድ እንዳይደርስ እሳቸውም ማስተማርም ሆነ ጀማዓ ሶላት መገኘት እንደማይችሉ ትእዛዝ አስተላለፍ ። እንደውም እሱ ባለበት ሀገር እንዳይቀመጡ በማለት ተፈልገው ከተገኙ እንዲያዙ ወሰነ ። እሳቸውን የሚፈልጉ ወታደሮች ተመደቡ ። መከራው ያላለቀላቸው ኢማሙ አሕመድ ከተማሪዎቻቸው አንደኛው ቤት ለጊዜው ተደብቀው ፍለጋው ረገብ ሲል ከከተማው ወጥተው ወደ ሌላ ከተማ አቀኑ ተደብቀው የሚሆነውን መጠባበቅ ጀመሩ ።     አል ዋሲቅ የሙዕተሲም ልጅ ሲሆን በፊትናው መሪ አሕመድ ኢብኑ አቢ ዱአድ የግል አስተማሪነት ከልጅነቱ ጀምሮ የሙዕተዚላዎችን ቢዳዓ እየጠጣ ነበር ያደገው ። በዚህም ካለፉት መሪዎች የበለጠ በሙዕተዚላዎች ቢዳዓ የተዘፈቀና ዐቂዳው አድርጎ የያዘ ነበር ። የንጉስነቱን ቦታ ሲረከብ አሕመድ ኢብኑ አቢ ዱአድን የቅርብ አማካሪው አድርጎ ቢዳዓውን ከዳር እስከ ዳር ማዳረስ ጀመረ ። ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም ፍጡር ነው የሚለው ቢዳዓ ህፃናት በየመድረሳው እንዲማሩት ወጣት ሽማግሌ ሴት ወንድ ሳይቀር ሁሉም እንዲፈተን አዘዘ ። በዚህም ባልና ሚስት እንዲለያዩ ሙርከኞች ይህን የማይሉ ከሆነ በሙርከኝነታቸው በጠላት እጅ እንዲቆዩ አደረገ ። በዚህ መልኩ ማንም ይህን ዐቂዳ ሳይቀበል በሱ ግዛት እንዳይኖር ለማድረግ መስራት ጀመረ ። ሰዎች ጭንቅ ውስጥ ገቡ ሁሉም እርስ በርሱ እንዳይተማመን ሁለት ሰዎች አንዱ ሌላውን እንዲጠረጥር የሚያደርግ ሁኔታ ተፈጠረ ።      ሁኔታዎች እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ አሕመድ ኢብኑ ነስር አል ኹዛዒይ የተባለ ሰው ስርኣቱን የሚጠሉና ለመፍትሄ የትኛውንም ዋጋ ለመክፈል የሚፈልጉ ሰዎችን ውስጥ ለውስጥ እያነጋገረና ጉዳዩ በሚስጢር እንዲያዝ በማድረግ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ተዘጋጀ ። አብዛኛዎች በዚህ ጉዳይ ኢማሙ አሕመድን ማማከር አለብን ስላሉ ከባግዳድ የተወሰኑ ሰዎች በድብቅ ወደ ኢማሙ አሕመድ ተላኩ ። ሉኡኮቹ ለኢማሙ አሕመድ የአል ዋሲቅ ስርኣት በሰዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍና መከራ በዝርዝር ነግረው ያሰቡትንና ዝግጅታቸውን ገለፁላቸው ። ኢማሙ አሕመድ በጣም በሚገርም ሁኔታና በማይጠበቅ መልኩ ሀሳባቸውን እንዲቀይሩና አርፈው እንዲቀመጡ ለፍጡራኖቹ አላህ የተሻለውን እንዲያመጣ ዱዓእ እንዲያደርጉ ካልሆነ ግን አሁን ካለው የከፋ ጥፋት እንደሚከሰት አስጠንቅቀው ላኩዋቸው ። ይሁን እንጂ አሕመድ ኢብኑ ነስር አል ኹዛዒይ ሊመለስ አልቻለም እንቅስቃሴ ጀመረ ኢማሙ አሕመድ የፈሩት አልቀረም አብዛኞች የአል ዋሲቅ ሰራዊት የደም ጥማት ማርኬያ ሆኑ ። እንቅስቃሴው የብዙዎችን ነፍስ ይዞ ሄደ ። ለሌሎች መቀጣጫ ይሆን ዘንድ አይቀጡ ቅጣት ቀጣቸው ።      ኢማሙ አሕመድ በዚህ መልኩ ተደብቀው በጀማዓ መስገድም ሆነ ማስተማር ወይም ከሰው ጋር መገናኘት ተከልክለው ከአላህ የሚመጣውን ፈረጀት መጠበቅ ጀመሩ ። በ231ኛው አመተ ሂጅሪያ ድንገት የአል ዋሲቅ ሞት ተሰማ ። ኢማሙ አሕመድ ከተደበቁበት ወጡ መስጂድ በጀማዓ መስገድ ጀመሩ ። በኢማሙ አሕመድ ናፍቆት ውስጡ ተጎድቶ የነበረው ህዝብ ከየአቅጣጫው ወደሳቸው መጉረፍ ጀመረ ። በአል ዋሲቅ ቦታ አል ሙተወኪል ንጉስ ሆነ የሰብር ፍሬ ጣፋጭ ነውና አል ሙተወኪል ለካ በውስጡ ነገስታቶቹ በሚሰሩት ነገር እየተበሳጨ ቀን ይጠብቅ ኖሯል ወዲያው ቁርኣን የአላህ ቃል መሆኑና ፉጡር ነው የሚል ካገኘ እርምጃ እንደሚወስድ አወጀ !!!!! አላሁ አክበር !!! የፈተናና የጭንቀቱ ደመና ተገፈፈ ። አል ሙተወኪል ኢማሙ አሕመድን የዲን መሪ አደረጋቸው በቢዳዓ አለንጋ ሲገረፉ የነበሩ ሁሉ ስሜታቸውን በእንባ ከመግለፅ ውጪ ቃላት አጡ ። የሐቅ ፀሀይ ወጥታ ጮራዋ ከአድማስ አድማስ ማብራት ጀመረ ። ይሁን እንጂ ኢማሙ አሕመድ ከመከራ ፈተና ሲወጡ የተድላ ፈተና ገጠማቸው ። አል ሙተወኪል ወደ ኢማሙ አሕመድ በጣም ብዙ የገንዘብና የተለያዩ ስጦታዎችን ላከ ከባግዳድ ወጥተው ወደ ሳሙራእ እንዲመጡና በቤተመንግስት እንዲቀመጡ ጠየቃቸው ኢማሙ አሕመድም ይህ ሌላኛው ፈተና ነው ብለው በፍፁም ቆሯጥነት እንቢ አሉ ድህነትና ነፃነትን እንጂ ድሎትን አልሻም ብለው ፀኑ ። ንጉሱ በተለያዩ የቅርብ ሰዎቻቸው አማካይነት ቢያስጠይቅም የፈለገው ነገር ሳይሳካ ቀረ ። በዚህም ኢማሙ አሕመድ በመከራም ይሁን በተድላ የገጠሙዋቸውን ፈተናዎች በድል ተወጥተው በዱንያ ላይ ፊታቸውን አዙረው የፅናትና ቁርጠኝነት ካባ ደርበው እቺን የቅርቢቱ ሀገር ዱንያ በክብር ተሰናበቱ ። አካላቸው ቢሞትም ስራቸውና ፅናታቸው እስከቂያማ ድረስ ለሌሎች ብርሃን ሰጪና ሕያው ሆኖ ይኖራል ።     አላህ ሆይ ላንተ ብለው ወደዉዋቸው ጥላ በሌለበት ቀን ባንተ ጥላ ስር አብረውዋቸው ከሚሆኑት ጋር አድርገን ።                 ተፈፀመ:: ዋቢ መፅሐፍቶች – ተራጂም አዕላሙ ሰለፍ – መናቂቡል ኢማሙ አሕመድ – አን– ኑጁሙ ዛሂራ – ሲየር አዕላሙ ኑበላእ – አል ካሚል ፊ ታሪኽ – ጠበቃቱል ሐናቢላ https://t.me/ibnu_menur https://t.me/ibnu_menur
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

⭐️ ከኢማሙ አሕመድ ህይወት ነፀብራቅ ክፍል አንድ ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ሐንበል ( አቡ ዐብዲላህ ) ከአራቱ አኢማዎች አንዱ የሆነው ሲሆን ከሕይወቱ ነፀብራቅ ቀንጨብ እናድርግ ። ኢማሙ አሕመድ ኢማሙ አህሉ አስ–ሱናህ በመባል ይታወቃል ። አባቱ አንዳንዶች በእናቱ ሆድ እያለ ነው የመተው ይላሉ ከፊሎች በተወለደ በሶስት አመቱ ነው ይላሉ ። ሁሉም በእናቱ እጅ ማደጉ ላይ ይስማማሉ ። ኢማሙ አሕመድ የቲም ሆኖ ነበር ያደገው ። የተወለደው 164 እንደ ሂጅሪያ አቆጣጠር ሲሆን ቁርኣንን በ11ኛው አመቱ አካባቢ ነበር የሐፈዘው ። በመቀጠል የዐረብኛ ቋንቋ ጥናት አስከትሎ ወደ ሸሪዓ እውቀት ፍለጋ በ15ኛ አመቱ 179ኛ አመተ ሂጅሪያ ወጣ ። ይህ አመት ኢማሙ ማሊክ የሞቱበት አመት ነበር ። ወደ አንቱታ ተሸጋገርን ። ለእውቀት ራሳቸውን አግልለው ሐዲስ ፣ ፍቅህ ፣ ተፍሲር እና ሌሎችም የሸሪዓ እውቀቶችን ከየምንጫቸው መጠጣት ጀመሩ ። በነበራቸው ፍጥነትና የአእምሮ ምጥቀት በሁሉም የሸሪዓ እውቀቶች አንቱ ለመባል በቁ ። የሰለፎችን አሰርና ( ፋና ) ትክክለኛውን የኢስላም አስተምሮ በመከተል ከቢዳዓ አንጃዎች ብዥታ ሱናን በማፅዳት ለኢስላም ትልቅ ውለታ ውሏል ። ኢማሙ አሕመድ በዒልሙ ጠልቆ መሄዳቸው ከሌሎች ዒባዳዎች አላዘናጉዋቸውም ። ይልቁንም በሌሎች ዒባዳዎች የባሱ ሆኑ እንጂ ። በጣም አላህን የሚፈሩ ፣ ሐራም እንዳይነካቸው ጥንቁቅ ፣ ዓቢድ ፣ ዛሂድ ፣ ሙኽሊስ ፣ ለይላቸውን በዚክርና በሶላት ( በአንድ ለሊት ሶስት መቶ ረካዐ ይሰግዱ ነበር ይባላል ) በዱዓእና በለቅሶ ቀናቸውን በማስተማርና በማጥናት ለጥያቄዎች መልስ ( ፈታዋ ) በመስጠት ያሳልፋሉ ። ሀብትና ስልጣን ሲመጡላቸው ከአንበሳ እንደሚሸሽ ሰው በመሸሽ ርቀው…

لا حول ولا قوت إلا ب الله በጣም ትልቅ ስህተት ነው የፈፀምኩት ማየት ነበረብኝ ሀቂቃ ሰለ ሙሀመድ ኢብን ሀዲ ጦእን የሚያደርግ የተለቀቀው በእኔ ስም ነውና 👉 ፅሁፋን በደንብ አላየሁትም : 👉ፅሁፉ ተነሰቷል 👉ሰህተቱ ካለማየት የመጣ ነው ከሌላ አንግል ያያችሁት ከዚህ በፊት በሙሉ የለቀቅኳቸው የሙሀመድ ኢብን ሀዲ ድምፆች እና ፅሁፎችን በብዛት ስለቅ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። 👉 እናም ለዚህ ስህተት እንዳሰተካክል በስልክ ላናገራችሁኝ ወንድም አብድረህማን እና ወንድም ኑረዲን ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ስህተቴን አምኛለሁ ነገር ግን በደንብ ሳይታይ የተለቀቀ ነው ለቀጣይ ትምህርት ሁኖኛል 👉 እኔ ቻናላቸውን አልከታተልም ነገር ግን ወንድሞች በቻናላቸው የተናገሩትን ተመልክቸዋለሁ። ራሳቸው ደደብ እና ለሰሜት ተገዥ ሁነው ላፈነገጡ ሰማቸውን መጥራት የማልፈልጋቸው የሰሜት ጋላቢዎች ደሰ ይበላችሁ ከስህተቴ ተመልሻለሁ እናንተንም ካላችሁበት የሰሜት ሰካር እንዲያወጣችሁ ምኞቴ ነው ። ነገር ግን እናንተም ስትሳደቡ ደንበር እያለፋችሁ መሆኑን እወቁ በርግጥ በሰሜት ሰለምትነዱ እንደለመዳችሁት ሰውን ከማሰተካከል ይልቅ አቃቂራ መሰብሰብ:ሰውን ቀርባችሁ በስልክ ሪከርድ ማድረግ የለመዳችሁ ናችሁ እና አልፈርድባችሁም ከዚህ የበለጠ ድድብና እና በሰሜት መነዳት የበለጠ ስህተት የለም። እኔ ተመልሻለሁ ተፀፅቻለሁ ሸይኸ ሙሀመድ ኢብን ሀዲ የማገኝበትን ገፅ /አድራሻ/በውሰጥ መሰመር ላኩልኝ ድንበር ሰላለፍኩባቸው አፉታ መጠየቅ ሰለምፈልግ። ✍✍✍ ጡሀ ነኝ
Показать все...
የመፅሃፍ pdf ርእስ:- ጥቅል የሆነ አንገብጋቢ ምክር አዘጋጅ:- አል ኢማም ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ (ረሂመሁላህ) ትርጉም:- ኢብን ሽፋ የተርጓሚው መግቢያ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ምስጋና ለዓለማቱ ብቸኛ ተማላኪ ከርሱ በቀር በእውነት ሊመለክ የሚገባው የሌለ ለሆነው ጌታችን አላህ ይሁን!፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ በረከት፤ ለዓለም መደምደሚያ ነቢይ ሆነው በተላኩት የመጨረሻው ነቢይ፤ ነቢዩ ሙሀመድ ላይና በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው የእነሱንም መንገድ በትክክል እስከ እለተ-ትንሳዔ በተከተሉት ላይ ይስፈን!! ይህቺን ታላቁ ዓሊም ኢማሙ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) ራሷን በቻለች መልኩ ከሌሎች ኪታቦች ሳትያያዝ አጠር አድርገው ያዘጋጇትን በራሪ ወረቀት (Pamphlet) ተርጉሜ በሶፍት ኮፒ/PDF ለማዘጋጀት ያነሳሳኝ፤ አጠር ያለች ሆነ ሁሉን አካታች መሆኗ ነው፡፡ በመሆኑም ሁሉም አንብቧት ቆም ብሎ ራሱን ከፈተሸባት እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆና ያገኛታልና በተቻል መጠን ሁሉም አንብቦ ለሌሎችም ያሰራጫት፡፡ እርምት ወይም አስተያየት ያለው በዚህ አድራሻ መጠቀም ይችላል፡- [email protected] የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
ጥቅል_የሆነ_አንገብጋቢ_ምክር!_በኢብኑ_ባዝ_ረሂመሁላህ.pdf8.55 KB
🟢 ልዩነት ሲከሰት ከማን ልሁን❓ ❌መሃል ሰፋሪነት ኒፋቅ ነውና ከእውነተኞች ጋር ሁኑ። 🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣8⃣1⃣ መልስ 🔊አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️ https://t.me/FATTAWAS የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️ https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA
Показать все...
181 ልዩነት ሲፈጠር ከማን ልሁነረ.mp31.59 MB
ገባ ገባ በሉ አድምጡ
Показать все...
Показать все...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ነው!!!! በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!!

https://t.me/medresetulislah

አዲስ መፅሐፍ "“አላህ ያለቦታ አለ” አህባሹ በሰለፎች ላይ  የቀጠፈው ቅጥፈት" በሸይኽ ሑሴን ብን ሙሐመድ አስስልጤ ተዘጋጅቶ በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
Показать все...
“አላህ_ያለቦታ_አለ”_አህባሹ_በሰለፎች_ላይ_የቀጠፈው_ቅጥፈት.pdf9.59 KB
✍ أوصاف العلماء الذين يُقتَدَى بهم ... ልንከተላቸው የሚገቡ ኡለማዎች መገለጫዎች 🌱 قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : አሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ 👇👇👇👇👇👇👇 ▪أوصاف العلماء الذين يُقتَدَى بهم ልንከተላቸው የሚገቡ የኡለማዎች መገለጫዎች 👈 هم أهل العلم بالله سبحانه وتعالى 🔹 الذين تفقَّهوا في كتاب الله وسنَّة رسوله صلى الله عليه وسلم. ✅ እነሱ ናቸው ጥራት የተገባውንና ከፍ ያለውን አላህን በተገቢው መንገድ የሚያውቁ፣ ✅የአላህን ቁርአንና የነብዩን ሱና በተገቢው መንገድ የተገነዘቡ ፣ 🔹 وتحَلَّوا بالعلم النَّافع والعمل الصَّالح ✅መገለጫቸው ጠቃሚ በሆነ እውቀትና በመልካም ስራ ላያ ያተኮረ መሆኑ፣ ✖ فلا يُقتدى بعالم لا يعمل بعلمه ✅አሊም ሆኖ በኢልሙ በማይሰራ ሊከተሉት የማይገባ መሆኑ፣ ✖ ولا يُقتدى بجاهل ليس عنده علم ✅እውቀት በሌለው ጃሂልም ሊከተሉትና ሊመሩበት የማይገባ መሆኑ፣ 🔸 ولا يُقتدى إلا بمن جمع بين الأمرين ‏: ☑‏ العلم النافع ☑ والعمل الصَّالح‏. ✳️በአጠቃላይ ሊከተሉት ወይንም ሊመሩበት አይገባም ሁለት ጉዳዮች እሰካልተሰበሰቡ ድረሰ ይኸውም:_ *ጠቃሚ እውቀት እና *መልካም ስራ 📝المنتقى من فتاوى الفوزان (جزء 1 ، ص65)]. https://t.me/mumeyiea
Показать все...
"" المميعة اليوم أخس من الإخوان المسلمين""

የቻናሉ ዓላማ በሰለፊያ ስም ለሚነግዱ፣ ከሐቅ ለተዘነበሉና ከጥመት ሰዎችጋ (ከቢድዓ ባለቤቶችጋ) በዲን ጉዳይ አብረው የሚሰሩ ሰዎችን መገሰፅ፣ ከነሱ ማስጠንቀቅና የአህለ ሱና ወልጀመዓን መንገድ ግልጥልጥ አድርጎ ማሳየት ነው። ለአሰተያየትና ለጥቆማ

https://t.me/mumeyiea

bot

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.