cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Alif media

አንብብ { አንብቢ } ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ! ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ! ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

Больше
Рекламные посты
1 394
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-2030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አላህ ይሰጣል፣ አላህ ይነሳል። አላህ ይወስዳል አላህ ይክሳል። አላህ ይሰብራል፣ አላህ ይጠግናል። አንተን የሚያውቅ፣ ጉዳይህን የሚያውቅ፣ ሁኔታህን የሚያውቅ፣ ተጨባጭህን የሚያውቅ ድክመት ጉድለትህን የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው። ሁሌም አላህ አላህ በሉ ከሥሞች ሁሉ መልካሙ አላህ ነውና። https://t.me/Alif_media_1
Показать все...
Alif media

አንብብ { አንብቢ } ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ! ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ! ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

የኦዳ ቡልቱም ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ክብር ይገባቸዋል!!    ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዬው አብርሐም የተባለ የሪሜድያል ተማሪ በቲክቶክ ስለ ቁርዓን ቁርዓን ላይ የሌለ ቃልን በመጠቀም በኦሮምኛ ቋንቋ ለ4 ደቂቃ የዘለቀ መልዕክት አስተላልፎ ነበር:: ከዚህ ክስተት ቡሃላ ጀመዓው ባደረገው እንቅስቃሴ ተማሪው በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከዩኒቨርሲቲው ጋር በነበረ ንግግር ተማሪው ተማሪዎችን ወደ ሃይማኖት ግጭት ሊያስገባ የሚችል ንግግር በመናገር ወንጀል ተከሶ ለ2 አመት ከትምህርት እንዲታገድ ተወስኖበታል::    የኦዳቡልቱም ጀመዓ ስለ ትጋታችሁ ምስጋና ይገባችሗል:: የኦዳቡልቱም አካባቢ ፖሊስና የዩኒቨርሲቲው አካላት ስለ አፋጣኝ ምላሻችሁ ምስጋና ይገባችሗል:: @MohammadamminKassaw
Показать все...
👍 1
Repost from Mohammedamin Kassaw
ወዳጄ! አንዳንዴ ስላንተ መጥፎ በመጠርጠር ብቻ የተጠመዱ ሰዎችን ለማረምና እውነትህን ለማሳየት ብለህ ብዙ አትድከም፡፡ ተዋቸው ራሣቸዉን በልተው በልተው ይለቁ፡፡ ምክንያቱም ንጽሕናህን ለማሳየት በደከምክ ቁጥር ጥርጣሬያቸው እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ለምን ካልክ በልባቸው ዉስጥ ትልቅ በሽታ አለ፡፡ ABX https://t.me/Alif_media_1
Показать все...
Alif media

አንብብ { አንብቢ } ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ! ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ! ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

"አላህ" ማለት ምን ማለት ነው አለኝ። አላህ ማለት ሁሉ ነገር ነው .... አልኩት። ከዚህ በላይ ምን እላለሁ! . ቃል ሲጠፋኝ፣ ውስጤን ሲከፋኝ፣ ግራ ሲገባኝ እላለሁ አላህ ..ያ አላህ! እሱ እንዲረዳኝ። https://t.me/Alif_media_1
Показать все...
Alif media

አንብብ { አንብቢ } ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ! ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ! ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

አወዛጋቢ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ተገለጸ ... ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 30/2016 ... ከሰሞኑ በአወዛጋቢነቱ አጀንዳ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ሀሩን ሚዲያ ከምንጮቹ ለማወቅ ችሏል። ረቂቁ እስካሁን ያልጸደቀ ሲሆን በይዘቱ ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱበት መቆየቱ ይታወሳል። ከነዚህም ውስጥ የሴኩላሪዝምን መርህ በተቃረነ መልኩ መንግስት ሀይማኖቶቹን ለመቆጣጠር ያለመ የሚመስሉ ማዕቀፎች መካተታቸውን በመጥቀስ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በአቋም ማሳወቂያ መግለጫው ውስጥ ይዘቱን ኮንኗል። ይህንን ረቂቅ አዋጅ ከመጽደቁ በፊት በተለያዩ አካላት ማስተዋወቅና ውይይትን ትኩረት ያደረጉ ስብሰባዎች ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች የሚጀመር ሲሆን በተመሳሳይ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር ደግሞ ቅዳሜ ውይይት እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል። በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ ከእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በተጨማሪ ሙስሊም ያልሆኑ አካላትም ቅሬታቸውን እያቀረቡ ሲሆን አዋጁ ከመጽደቁ በፊት የህዝብ ቅሬታዎችን ባማከለ መልኩ እንዲስተካከል የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት በየፊናቸው ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። © ሀሩን ሚዲያ https://t.me/Alif_media_1
Показать все...
Alif media

አንብብ { አንብቢ } ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ! ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ! ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

አምላኬ ሆይ! ሥራህን፣ መሻትህን፣ ምርጫህን ሁሉ የምንወድ ሆነን አነጋን።   ሁሌም ምስጋና ላንተ ይሁን ። አበርታን አጽናን መልካሙን ሁሉ ወፍቀን። ሶባሐል ኸይር Abx
Показать все...
"ከባዱ ኃጢዓት አድራጊው አቅልሎ የሚያየው ነው፡፡"
Показать все...
1
ምናልባት Telegram ላይ እና Facebook ላይ ከሚሊየን በላይ ተከታይና የሚወዱህ ጓደኛ ሊኖሩህ ይችላል ። አላህን የማያስታውሱህ ከሆኑ ግን ምንም አይጠቅሙህም።
Показать все...
👍 2