cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
አሁንም አልረፈደም! የሰላምና የውይይትን መንገድ ተጠይፈህ ጦርነት በመለኮስ የሚገኝ ጥቅም፣ የሚመለስ የህዝብ ጥያቄ ሊኖር አይችልም፡፡ በአሁኑ ጊዜ ህዝባችን የሚመኘውና ያጣው ነገር ሰላምና ንግግር የሚያስቀድም መሪ እንጂ ወደ ጦርነት የሚከተው አላጣም፡፡ በተለይ ከትግራይ ውጪ ያለ ትግራዋይ እና የትግራይ ህዝብ ወዳጅ፤ ህዝባችንን ወደ ጦርነት እየመራ ያለው ቡድን ከድርጊቱ እንዲታቀብ፣ ወደ አሰናከለው የሰላም ውይይት እንዲመለስ ከመቼውም ጊዜ በላይ በህብረት ተፅዕኖ ሊፈጥርበት ይገባል፡፡ በተጋሩ መካከል የፖለቲካም ሆነ የአስተሳሰብ ልዩነት መኖሩ ተፈጥሯዊ ነገር ነው፡፡ ነገር ግን በህዝባችን ህልውና፣ እስካሁን የከፈለው መስዋዕትነት፣ አሳርና መከራ ይበቃዋል፣ ተጨማሪ ጦርነት አያሻውም፣ ጉዳዩ በንግግር ሊፈታ ይገባዋል ብለን በፅኑና ጠንካራ አቋም በአንድነት መቆም እንዴት ያቅተናል? የነጋችን የሰላም ጭላንጭል አርቀን እንይ፤ ልብ እናድርግ፡፡ የህዝባችን ጉዳይ የሁላችንም ነው፡፡ ለሆነ ቡድን ወይም ሃይል ሰጥተህ እሱ ባስቀመጠልን አማራጭ ብቻ መፍሰስ ትክክል አይደለም፡፡ እንጠይቅ፤ አማራጭ የመፍትሄ ሃሳቦች ይዘን እንቅረብ፡፡ የህዝባችን ችግርና ጉስቁልና እንዲያበቃ በተለይ የትግራይ ምሁር ሚዛናዊ አቋም ይዞ የድርሻውን እንዲወጣ ዛሬም ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ ዶ/ር አብርሃም በላይ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር @Addis_News @Addis_News
Показать все...
አሁንም አልረፈደም! የሰላምና የውይይትን መንገድ ተጠይፈህ ጦርነት በመለኮስ የሚገኝ ጥቅም፣ የሚመለስ የህዝብ ጥያቄ ሊኖር አይችልም፡፡ በአሁኑ ጊዜ ህዝባችን የሚመኘውና ያጣው ነገር ሰላምና ንግግር የሚያስቀድም መሪ እንጂ ወደ ጦርነት የሚከተው አላጣም፡፡ በተለይ ከትግራይ ውጪ ያለ ትግራዋይ እና የትግራይ ህዝብ ወዳጅ፤ ህዝባችንን ወደ ጦርነት እየመራ ያለው ቡድን ከድርጊቱ እንዲታቀብ፣ ወደ አሰናከለው የሰላም ውይይት እንዲመለስ ከመቼውም ጊዜ በላይ በህብረት ተፅዕኖ ሊፈጥርበት ይገባል፡፡ በተጋሩ መካከል የፖለቲካም ሆነ የአስተሳሰብ ልዩነት መኖሩ ተፈጥሯዊ ነገር ነው፡፡ ነገር ግን በህዝባችን ህልውና፣ እስካሁን የከፈለው መስዋዕትነት፣ አሳርና መከራ ይበቃዋል፣ ተጨማሪ ጦርነት አያሻውም፣ ጉዳዩ በንግግር ሊፈታ ይገባዋል ብለን በፅኑና ጠንካራ አቋም በአንድነት መቆም እንዴት ያቅተናል? የነጋችን የሰላም ጭላንጭል አርቀን እንይ፤ ልብ እናድርግ፡፡ የህዝባችን ጉዳይ የሁላችንም ነው፡፡ ለሆነ ቡድን ወይም ሃይል ሰጥተህ እሱ ባስቀመጠልን አማራጭ ብቻ መፍሰስ ትክክል አይደለም፡፡ እንጠይቅ፤ አማራጭ የመፍትሄ ሃሳቦች ይዘን እንቅረብ፡፡ የህዝባችን ችግርና ጉስቁልና እንዲያበቃ በተለይ የትግራይ ምሁር ሚዛናዊ አቋም ይዞ የድርሻውን እንዲወጣ ዛሬም ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ ዶ/ር አብርሃም በላይ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር https://t.me/+tiQmQ-7f7lQ2MWM0
Показать все...
Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

Фото недоступно
••●◉Join us @Mudenyaz
Показать все...
የህወሓት ኃይሎች በአፋር ያሎ በኩል በሰነዘሩት የከባድ መሳሪያ ጥቃት በአካባቢው ንፁሃን ነዋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና በርካቶች በያሎ አካባቢ በሚገኘው የህክምና ጣቢያ ህክምና እየተከታተሉ መሆኑ ተገልጿል። ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸውም ውስጥ ወደ ዱብቲ ጠቅላላ ሆስፒታል መጥተው ህክምና የተከታተሉ እንዳሉ የሆስፒታሉ ስራ አኪያጅ ዶ/ር ሁሴን አደም ተናግረዋል። ዶ/ር ሁሴን ለቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ በሰጡት ቃል፥ " ጦርነቱ እንደገና ተነስቶ ዜጎች እኛ ጋር አብሶ ከረጅም ርቀት በሚተኮስ ትልቅ መሳሪያ የተጎዱ ቁስለኞች መጥተዋል፤ አብዛኞቹ ቁስለኞችን ስናያቸው ሲቪሊያን (ሰላማዊ ዜጎች) ናቸው እኛ ጋር የመጡት ለጊዜው እየተደረገ ያለው እዛው አቅራቢያ ህክምና ሚያስፈልጋቸው ዜጎች ህክምና እያገኙ ነው ፤ ከዛ የባሰ ከነሱ በላይ የሆነው ወደኛ ሆስፒታል እየላኩ ይገኛሉ። ጉዳታቸው ከሰው ሰው ይለያያል እዚህ ለመድረስ እድለኛ የሆኑት ህክምና እያገኙ ነው ለጊዜው እዚህ ከመጡ በኃላ ህይወት ያለፈ አልነበረም እስካሁን ድረስ፤ መጥፎውን አላህ ይያዝልን " ብለዋል። እስካሁን 13 የሚደርሱ በጦርነቱ በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱ ዜጎች ለተሻለ ህክምና ወደሆስፒታሉ እንደገቡ ጠቁመዋል። ተጎድተው ሆስፒታል ከገቡት ውስጥ 2 ህፃናት ልጆቿን ከረጅም ርቀት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የተገደሉባት እናት እንደምትገኝ ተገልጿል። ዶ/ር ሁሴን አደም፤ "አንድ እናት አለች 2 ህፃናት ልጆቿ የሞቱባት ከረጅም ርቀት በተተኮሰ ትልቅ መሳሪያ ቤት ውስጥ ባሉበት ሰዓት ተመተው 2 ህፃኖቿን እዛው ነው ያጣችው እሷ ግን እኛ ጋር መጥታለች የህክምና አገልግሎት እያገኘች ትገኛለች " ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው አስረድተዋል። https://t.me/+tiQmQ-7f7lQ2MWM0
Показать все...
Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
Показать все...
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

... ኢትዮጵያውያን ሲቪሎችን ለመመገብ የሚደረገውን ጥረት ማደናቀፍ እጅግ የጭካኔ ተግባር ነው። የተዘረፈውን ነዳጅ መልሱ  " - ሳማንታ ፓወር የአሜሪካ ህዝብ ተራድኦ ድርጅት (USAID) አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ፤ ህወሓት (TPLF) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለስራ የሚጠቀምበትን 150,000 ጋሎን ነዳጅ መዝረፉን በመግለፅ ድርጊቱን አጥበቀው አውግዘዋል። በተጨማሪም በእርዳታ ሰራተኞች ላይ እንግልት መድረሱን በመጠቆም ፤ ህወሓት (TPLF) በእርዳታ ሰራተኞች ላይ ያደረሰውን እንግልት ድርጅታቸው አጥብቆ እንደሚያወግዝ ገልፀዋል። " ኢትዮጵያውያን ሲቪሎችን ለመመገብ የሚደረገውን ጥረት ማደናቀፍ እጅግ የጭካኔ ተግባር ነው " ያሉት ፓወር ህወሓት (TPLF) የዘረፈውን ነዳጅ እንዲመልስ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ስራዎችን እንዲያከብር በድርጅታቸው ስም ጥሪ አቅርበዋል። ከነዳጅ ዝርፊያ ጋር በተያያዘ አሁንም ዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጊቱን እያወገዙ ሲሆን ህወሓት (TPLF) በሰጠው ምላሽ " ከወራት በፊት ለዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ያበደርኩትን ነዳጅ መልሼ ወስድኩ እንጂ ዘረፋ አልፈጸምኩም " ብሏል። ነዳጁን ለድርጅቱ ያበደርኩት ከጥቂት ወራት በፊት በነዳጅ እጥረት ምክንያት የምግብ እርዳታ ማከፋፈል ባለመቻሉ ነው ያለው ህወሓት ድርጅቱ ነዳጅ መበደሩንና እንደሚመልስ ግንዛቤ ነበር ሲል ገልጿል፤ " ስምምነታችን በጽሁፍ ተሰንዶ ተቀምጧል " ሲል እየቀረበበት ላለው ክስ ምላሽ ሰጥቷል። https://t.me/+tiQmQ-7f7lQ2MWM0
Показать все...
Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

ሰበር መረጃ ❗️❗️❗️ ሙሉ መረጃ ስለተመታው አውሮፕላን ሚስጥር ወጣ/ኦነግ ከህውሀት ጋር አብሮ ጦርነት ከፈተ/የጉራጌ ክልል አድማ 👇👇👇 https://t.me/+tiQmQ-7f7lQ2MWM0
Показать все...
Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

❗️የዛሬ መረጃዎች!. ▪️በራያ ግንባር የሚገኘው የአሸባሪው ትህነግ ታጣቂ ከፍተኛ የተተኳሽ እጥረት ገጥሞት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው!! ▪️የሽብር ቡድኑ ታጣቂ ወደኋላ እንዳይመለስ ከጀርባው ተኩሶ የሚመ.ታ ሃይል የተደራጀበት በመሆኑ ክፍተቶችን ተጠቅሞ እጁን ለጀግናው ሠራዊታችን ለመስጠት ምቹና አሳቻ ሁኔታ እየጠበቀ መሆኑን መረጃዎች አመላክተዋል!! ▪️የቆቦ ከተማ የጦርነት ድባብ ሰፍኖባታል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለDW ገለፁ። ▪️የዞበል ተራራዎች ከትናንት ጀምሮ በከባዱ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ ሲሆን የጦር አውሮፕላኖቹም ፤ ድሮኖችም እየተሳተፉ ነው። ▪️በአፋር ክልል በያሎ አራት ቀበሌዎች ከፍተኛ ጦርነት ሲደረግባቸው የነበሩ ግንባሮች ናቸው። ▪️ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ የሀገራቸውን ወታደራዊ ሃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም አስጠንቅቀዋል። ▪️የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሃይሎች ሀገሪቱን በተሻለ መንገድ ለመከላከል በሁሉም ግንባሮች እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው ብሏል። https://t.me/+tiQmQ-7f7lQ2MWM0
Показать все...
Ali ቅበት

@ali ሚድየ @ali ሚድያ

Фото недоступно
ቆቦ፤ ከርቀት የከባድ ጦር መሳሪያ ድምፅ ይሰማል!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያዎች ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አካባቢ የገጠሙት ዉጊያ ግን ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ። «በራያ ቆቦ ህወሓት በሦስት ግንባር ነዉ ጦርነት የከፈተዉ። ከቆቦ በስተ ምዕራብ በኩል በተኩለሽ እንዲሁም ከቆቦ በስተ ምስራቅ በኩል አድርጎ የአማራ ክልል ለመዉረር ነዉ። ዲሽቃ ስናይፐር የሚባሉት መሳርያዎች ድምጽ ሁሉ ይሰማል። ከቆቦ በስተምዕራብ በኩል ወደ 20 ኪሎሜትር ይርቃል። » አፋር ክልል ያሎ ወረዳም አዲስ ጥቃት መከፈቱ ተዘግቧል።የአፋር ሰብአዊ መብት ድርጅት እንዳስታወቀዉ ያሎ ወረዳ ሶስት ቀበሌዎች ዉስጥ በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ ቢያንስ 3 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። ለአዲሱን ዉጊያ መጀመር የኢትዮጵያ መንግስትና የሕወሓት ባለስልጣናት አንዳቸዉ ሌላቸዉን እየወቀሱ ነዉ።ሁለቱም ወገኖች የጠላቸዉን ጥቃት መመከታቸዉንም በየፊናቸዉ አስታዉቀዋል። @Addis_News @Addis_News
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.