cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Muktarovich Ousmanova

Ethiopia forever

Больше
Рекламные посты
63 124
Подписчики
-724 часа
-1627 дней
-45630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡ በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ ከራዳር ውጭ መሆኑ ትናንት መገለጹ ይታወሳል። የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከራዳር ውጭ ከሆነችው አውሮፕላን ጋር መገናኘት አለመቻላቸውን ማሳወቃቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ የአውሮፕላኗ ፍለጋና የነፍስ አድን ተግባር እንዲከናወን ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበር። በዚህም መሰረት ትናንት ምሽቱን እና ዛሬ ረፋድ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቺንካንጋዋ ደን ውስጥ ፍለጋ ሲያደርጉ መቆየታቸው ተገልጿል። በዚህም አውሮፕላኗ ተከስክሳ መገኘቷን ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ ጠቅሰው፤ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ እጅግ ሀዘን ተሰምቶናል ብለዋል።
5 6061Loading...
02
  🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📌 https://t.me/sellphone2777 📞  0929008292 📩 inbox @bina27 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
13 6417Loading...
03
አመራሯ ተገደሉ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ። ወ/ሮ ሚሊሹ ግንቦት 29/2016 ነው የተገደሉት።እንደ ወረዳው መረጃ ፥ የመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ውለው ከተማ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት የተገደሉት ተብሏል። ግድያ የተፈጸመባቸው አመራር ነፍሰጡር ነበሩ ተብሏል።ከቀናት በፊት የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪው አቶ አልብስ አደፍራሽ መገደላቸው ይታወሳል። For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
16 0927Loading...
04
የከባድ መኪና ሹፌሮች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መስራት አስቸጋሪ ኾኖብናል ማለታቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና ሹፌሮች፣ "የኮቴ" በሚል በእያንዳንዱ ኬላ ላይ በሕገወጥ መንገድ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚከፍሉ መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። ባንድ ኬላ ላይ የተሰጠ ደረሰኝ ሕጋዊ ይኹን አይኹን እንደማይታወቅና ቀጣዩ ኬላ ላይ ደረሰኙን አሳይቶ ገንዘብ ሳይከፍሉ ማለፍ እንደማይቻልም አሽከርካሪዎች መግለጣቸውን ዘገባው ጠቅሷል። አሽከርካሪዎች ለኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ማጠናከሪያ በሚል ከፍተኛ ገንዘብ እንዲከፍሉ እንደሚገደዱም ተናግረዋል።(ዋዜማ)
20 6426Loading...
05
ፍርድ ቤት ከቀረቡት ውስጥ (4ኛ ተከሳሽ) ቲክቶከሯ ፍላጎት አብርሃም (የልጅ ማኛ) ትገኛለች። የጉማ አዋርድ ላይ በተሰራችው ሜካፕ በብዙዎች ዘንድ ትታወቃለች። ከታሰረች ከወር በላይ ሆኗታል። ፍርድ ቤት 13 ቀናት ለፖሊስ ፈቅዶለታል። ፍላጎት (የልጅ ማኛ) የጉማ አዋርድ ላይ የሃገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ በገለጸው ሜካፗ በብዙዎች ዘንድ በአስደናቂነቷ የታወቀች ሲሆን ሶሻል ሚዲያውም መነጋገሪያ አድርጓት ነበር። አሁን ግን መታሰሯን ራሱ እልፎች አያውቁም።ትላንት በፍርድ ቤት ቀርባ ስለህመሟ ስታወራ ተደምጣለች። ለሽብር ቡድን ሎጂስቲክ በማቅረብ ይላል የክሱ ቻርጅ።
17 81311Loading...
06
የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያኗ ፣ በሀገራዊ እንዲሁም በወቅታዊ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ለተከታታይ ቀናት ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጧቱ 4፡00 ሰዓት እንደሚሰጥ ተነግሯል። ቅዱስ ሲኖዶስ በግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ እና የግብረ ሰዶማዊነትን ኃጢአት በተመለከተ አጀንዳ አድርጎ መወያየቱ ተሰምቷል። በዚህም የቅድስት ቤተ ክርስቲያኗን አቋም በሚገልጽ መልኩ ራሱን ችሎ ዓለም አቀፋዊ ይዘቱን ባገናዘበ ሁኔታ ዝርዝር የሆነ መግለጫ እንዲሰጥ ወስኗል። #EOTCTV
17 8156Loading...
07
የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 15 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ነፍስ ይማር 😢 ፈጣሪ ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ
18 09148Loading...
08
በጎ አድራውጊዋ ሜላት በዋስ ተፈታለች። በትላንትናው ዕለት ያለፍርድ ቤት መጥሪያ ከቤቷ በፖሊስ ተወስዳ የነበረችው በበጎ አድራጎት ስራዎቿ የምናውቃት ሜላት ንጉሴ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርባ በ20 ሺህ ብር ዋስ የተለቀቀች መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በምን ወንጀል እንደተከሰሰች የታወቀ ነገር የለም። ሜላት እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ!
17 7006Loading...
09
ባለፈው ጥር ወር መጨረሻ ለአራት ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማብቃቱን ተከትሎ፤ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰቧል። ኮሚሽኑ ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 28፤ 2016 ባወጣው አጭር መግለጫ፤ “በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ” እና “ሌሎች ማህበረሰባዊ አገልግሎቶች” ወደነበሩበት እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል። ▶️ ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም በዛሬው መግለጫው፤ ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸምን በተመለከተ “ክትትል እና ምርመራ” ሲያደርግ መቆየቱን አስታውሷል። ▶️ ክትትል እና ምርመራዎቹን መሰረት በማድረግም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ ወቅት የተስተዋሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እና ክፍተቶችን የሚያሳዩ ሪፖርቶችን በተለያዩ ጊዜያት ይፋ ማድረጉን ኮሚሽኑ ጠቅሷል። ▶️ ኢሰመኮ በእነዚህ ሪፖርቶች ሲያቀርባቸው ከቆያቸው ምክረ ሃሳቦች መካከል፤ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተገናኘ ተይዘው “ተአማኒ ክስ ያልቀረበባቸው ታሳሪዎች እንዲሁም በማስገደድ የተሰወሩና ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ የታሰሩ ሰዎች ሁሉ ከእስር እንዲለቀቁ” የሚጠይቀው ይገኝበታል። ▶️ ኮሚሽኑ በዛሬው መግለጫውም፤ “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አተገባበር አውድ ውስጥ” በእስር ላይ እንዲቆዩ የተደረጉ ሰዎች እንዲለቀቁ በተመሳሳይ መልኩ ጠይቋል። ▶️ በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥም ቢሆን “መሰረታዊ የሰብአዊ መብት መርህዎች ሊጣሱ አይገባም” የሚል አቋሙን በቀደሙ መግለጫዎቹ ሲያስተጋባ የቆየው ኢሰመኮ፤ ለአዋጁ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ በማብቃቱ “ወደ መደበኛው የህግ አተገባበር ሂደት መመለስ” እንደሚገባ በዛሬው መግለጫው አሳስቧል። @EthiopiaInsiderNews
18 8562Loading...
10
በአሽከርካሪው ላይ የሚደርስን በደል መገደል በዝምታ የሚያልፈው የሚያየው የትራንስፕርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ዛሬ በሃገሪቱ በተከሰቱ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ መገደቡ ከ192 ሚሊየን መንገደኞች መጓጓዝ አለመቻላቸውን ገልፃ ተመለከትኩ እነሱ ሪፖርት ይዘው የሚቀርቡትን ስራውን የሚሰራው አሽከርካሪ ላይ ስለሚደርስ ግድያና ግፍ ግን መናገር አይፈልጉም ::
17 5253Loading...
11
ባለፈው ሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የተገደሉት ሁለት የፋኖ አባላት ቤተሰቦች አስከሬናቸውን ሳያገኙ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ጎንደር ውስጥ መፈጸማቸውን ተናገሩ። ፖሊስ በአማራ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን አባላት ናቸው ያላቸው ናሁሰናይ አንዳርጌ እና አቤኔዘር ጋሻው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሽብር ድርጊት ሊፈጽሙ ሲሉ ደርሶባቸው መገደላቸውን መግለጹ ይታወሳል። የሁለቱ ወጣቶችን ሞት ተከትሎ ወላጆቻቸው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት አስከሬናቸውን አግኝተው ቀብር ለመፈጸም ለፌደራል ፖሊስ እና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ ሳያገኙ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ መጠበቃቸውን ተናግረዋል። ዛሬ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም. ጎንደር ውስጥ አስከሬኑ በሌለበት በባህላዊ መንገድ በቤተሰብ እና በወዳጆች የሽኝት ሥነ ሥርዓቱ የተፈጸመው የናሁሰናይ አንዳር ጌ ሲሆን፣ በዚህም ወቅት በርካታ ሕዝብ ታድሞ እንደነበር አንድ የቤተሰብ አባል ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአቤኔዘር ጋሻው የሽኝት ሥነ ሥርዓትም በተመሳሳይ ቤተሰቡ አስከሬኑ ባላገኘበት ሁኔታ ቀደም ብሎ መከናወኑን የቤተሰቡ አባላት ገልጸዋል።
20 2055Loading...
12
🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ የማስታውቂያ ሽያጭ ላይ ነን ይጎብኙን🎉 በ CMC የተሟላ የመኖርያ መንደር ከ ለሚ ኩራ ፓርክ ፊትለፊት 📌በ ተንጣለለ 23,000 ካሬ ላይ ያረፉ አፓርትመንቶች ❇️ ባለ 1 መኝታ 79.92ካሬ 91.56ካሬ ❇️ ባለ 2 መኝታ 125.4ካሬ 127.44ካሬ ❇️ ባለ 3 መኝታ 169.92ካሬ የህንፃዉ አገልግሎቶች፥ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ አሳንሰሮች፣ ጀነሬተር፣ ማአከላዊ የቴሌቭዠን መቀበያ፣ የመኪና ቻርጀር፣ ሶላር ሲስትም፣ የእሳት አደጋ መከላከያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ፣ የቆሻሻ ማስተላለፊያና ማጠራቀሚያ ስፍራ፣ መዋኛ ገንዳ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ፣ የሩጫና የብስክሌት ቦታ፣ ጂምናዚየም፣ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ፣ ዘመናዊ የገበያ አካባቢ ለበለጠ መረጃ what's up - https://wa.me/251945709171 📞 +251945709171 +251915922176
23 4803Loading...
13
44 ቢልየን ዶላር ወይም 2.4 ትሪሊየን ብር! ይህ በሰሜኑ ጦርነት ብቻ ያጋጠመውን ውድመት መልሶ ለመገንባት የሚያስፈልግ የገንዘብ መጠን ነው። ቁጥሩ ባለፉት ሁለት አመታት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተደረጉ ጦርነቶች (አሁንም ድረስ ያሉ) የተከሰቱ ውድመቶችን እንደማያካትት ሪፖርተር ዘግቧል። እንግዴህ ለዚህ ነው ደጋግመን ከፓርኮች እና ሎጆች ግንባታ በፊት ሰላምን ለማስፈን፣ ፀጥታ ለማረጋገጥ እና የወደመውን ለማቅናት ትኩረት ይሰጥ የምንለው፣ ምክንያቱም የውጭ ገቢው እንኳን በ30 ፐርሰንት ቀንሶ $2.4 ቢልዮን ዶላር ብቻ ሆኗል። Elias Meseret
24 78123Loading...
14
ኢትዮጵያ በመአድን ሀብቶችዋ እንዳትጠቀም ግጭትና ጦርነት እንቅፋት እንደሆነባት የመአድን ሚኒስቴር ገለፀ
23 4682Loading...
15
ከሰሞኑ ከደረሱኝ ጥቆማዎች፣ እኔም ማረጋገጥ ከቻልኳቸው መረጃዎች መሀል፣ 1. በአዲስ አበባ ከተማ ማታ ማታ በስፋት እየተፈፀመ ያለ የቤት ለቤት ፍተሻ አለ። ፍተሻው ለምን ኖረ ሊባል ባይችልም ያለምንም የፍርድ ቤት ትዛዝ ሙሉ ሰፈር መፈተሽ፣ የፀጥታ አካላት ለፍተሻ አንዳንድ ቤቶች ሲገቡ አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ መሆኑ እና ከ5 ሺህ ብር በላይ ቤት ውስጥ ሲያገኙ ይዘው እየሄዱ ይገኛል። ህጋዊነቱን በተመለከተ ጥያቄ ተነስቷል። 2. ከቅርብ ቀናት ወዲህ ወደ ጅማ ከተማ የሚገቡ እቃ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን በማስቆም ገንዘብ መቀበል ተጀምሯል። ለምሳሌ ቢራ የጫኑ ተሳቢዎችን የጫኑትን ሳጥን ቆጥረው በአንድ ሳጥን 50 ብር እየተቀበሉ ይገኛል፣ በርካቶችም በዚህ ምክንያት ወደ ጅማ ጉዞ አቁመናል ብለዋል። መንግስት ይህን ያውቀዋል? 3. ከቀናት በፊት በትምህርት ሚኒስቴር ኦረንቴሽን የተሰጣቸው የግል ትምህርት ቤቶች የዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና ላፕቶፕ ይዘው እንዲመጡ እንደተነገራቸው መረጃ አድርሰውኛል። በርካታ ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ካሉበት የኢኮኖሚ ሁኔታ አንፃር ላፕቶፕ መግዛት እንደማይችሉ የተናገሩ ሲሆን አሁን ድረስ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሳያውቁ ግራ ተጋብተው እንዳሉ ተናግረዋል። Elias Meseret
24 85013Loading...
16
አቶ የሽዋስ አሰፋ መታሰራቸው ተሰምቷል። በአንድ ወቅት ሰማያዊ ፓርቲን አፍርሰው ወደ ኢዜማ ሲቀላቀሉ "ከትንንሽ ፓርቲ መሪነት ይልቅ የትልቅ ፓርቲ አባል መሆን ይሻላል" በሚል ንግግራቸው ስማቸው ጎልቶ የሚነሳው የሽዋስ አሰፋ ትናንት ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት አንድ ሰዓት ካዛንቺስ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በፖሊስ ተይዘው እንደተወሰዱ ከቤተሰቦቻቸው ተሰምቷል። አሁን ላይ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ እንዲመገኙ ለማወቅ ተችሏል። ዋሱ መሀመድ
27 81014Loading...
17
#FactCheck "የኢትዮጵያ አየር ሀይል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎችና ቴክኒሻኖችን አሰልጥኖ አስመረቀ" የሚል ግርታን የሚፈጥር ዜና ከሰሞኑ ሰምተን ነበር ይሁና በርካቶች እንዴት የወታደራዊ ተቋም የሲቪል ድርጅት ፓይለቶችን ያሰለጥናል? የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀገር ውስጥ አልፎ የውጭ ፓይለቶችን ለማሰልጠን የሚችል አቅም እያለው እንዴት በወታደራዊ ተቋም ፓይለቶችን እና ቴክኒሺያኖቹን ሊያሰለጥን ይችላል? ... ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎች እኔን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ ሲመላለስ ነበር። በዚህ ዙርያ ዛሬ ማረጋገጥ የቻልኩት አየር ሀይል ሄደው ለአንድ ወር ስልጠና የወሰዱት የፓይለት እና ቴክኒሺያን ትምህርት ገና ያልጀመሩ ምልምሎች ሲሆኑ የወሰዱት ስልጠናም የአካል ብቃት (physical training) እና የስነ ስርዐት (discipline) ነው፣ ይህም በሚድያዎች በአሳሳች መልኩ እንደቀረበው የፓይለት እና የቴክኒሺያን ስልጠና አይደለም። እነዚህ አዳዲስ ምልምሎች ከዚህ በመቀጠል ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በመመለስ መደበኛውን ስልጠና እንደሚጀምሩ እነዚህ የአየር መንገድ እና አየር ሀይል ምንጮች ጠቁመዋል። ስለዚህ በአጭሩ፣ ሚድያዎች እንደዘገቡት ሳይሆን የኢትዮጵያ አየር ሀይል በፓይለትነት እና በቴክኒሺያንነት ያሰለጠነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪና ቴክኒሺያን የለም። Via Elias Meseret
27 0905Loading...
18
ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ያሳልፈው ውሳኔ "ትክክለኛ" እርምጃ ነው አሉ ዓርብ ግንቦት 23 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዛሬው ውሳኔ ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ የተደረገ አንድ እርምጃ ነው አሉ። አዲስ ማለዳ ከጌታቸው ረዳ ይፋዊ የኤክስ ገጽ እንደተመለከተችው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ይፋ የተደረገበትን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ በማያያዝ "የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ሰላምን ለማጠናከር ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ አንድ እርምጃ የተራመደ ነው" በማለት ገልጸዋል። ለተጨማሪ ንባብ፡ https://addismaleda.com/archives/38114
25 5735Loading...
19
የኢሚግሬሽን አዋጅ ማሻሻያ፤ ስለ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ኃላፊነት ምን ይላል? በ1995 ዓ.ም. የወጣውን የኢሚግሬሽን አዋጅ የሚያሻሽል የህግ ረቂቅ በትላንትናው ዕለት ለፓርላማ ቀርቧል። አዋጁን ለማሻሻል ካስፈለገባቸው ምክንያቶች “አንዱ የተቀናጀ ድንበር ቁጥጥር አስተዳደርን” አስመልክቶ ዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ተግባራዊ ካደረገው መመሪያ ጋር የኢትዮጵያን ስርዓት ማጣጣም በማስፈለጉ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። የዓለም አቀፉ ድርጅቱ ተግባራዊ ያደረገው መመሪያ፤ ሀገራት የመንገደኛ ቅደመ ጉዞ መረጃ እና ምዝገባ ስርዓትን እንዲዘረጉ የሚያስገድድ ነው። ኢትዮጵያ የዚህ መመሪያ ፈራሚ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ በመሆኗ፤ ይህንኑ ስርዓት በኢሚግሬሽን ማሻሻያ አዋጅ ላይ እንዲካተት መደረጉ በአዋጅ ማብራሪያው ላይ ተመልክቷል። በዚህ መሰረት፦ ▶️ ማንኛውም አጓጓዥ መንገደኛን ወደ ሀገር ለማስገባት ወይም ከሀገር ለማስወጣት ከማጓጓዙ ከ3 ሰዓት በፊት፤ የመንገደኛውን ቅድመ ጉዞ መረጃ እና ስም ዝርዝር ለኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት የማሳወቅ ወይም የመላክ ግዴታ እንዲኖረው ተደርጓል። ▶️ ይህ መሆኑ “መረጃውን በመለዋወጥ የሚፈለጉ አደገኛ ወንጀለኞች በተለይም ሽብርተኞችን ጉዳት ሳያደርሱ በቁጥጥር ስር በማዋል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል” ተብሏል። ▶️ “ማንኛውም ከአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ውጭ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አጓጓዥ፤ በሀገራት መካከል በሚኖር በእንካ ለእንካ መርህ ወይም በሚደረግ ስምምነት መሰረት፤ የመንገደኞችን ቅድመ ጉዞ መረጃ እና ስም ዝርዝር ወደሚሄድበት አገር ከመውሰዱ በፊት እንዲያሳውቅ ግዴታ ተጥሎበታል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) @EthiopiaInsiderNews
22 66818Loading...
20
ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ከፍርድ ቤት በተጨማሪ ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት የሚያጋራ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ መቅረቡ ተሰምቷል ኤርፖርት ላይ ከሀገር ትወጣለህ፣ አትወጣም ግርግር በቪድዮ ጭምር እየተቀረፀ እየወጣ ስለሆነ ኤርፖርት ሳይሄዱ በፊት "ከሀገር አትወጣም" የሚል ውሳኔን ቀድሞ ለዜጎች ለማሳወቅ የታሰበ እንደሆነ ያስታውቃል። በነባሩ ህግ መሰረት “ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ ሊታገድ የሚችለው በህግ መሰረት በፍርድ ቤት ሲታዘዝ ብቻ ነው” ይላል። ዛሬ ለፓርላማ የቀረበው የአዋጅ ማሻሻያ በነባሩ ህግ የተቀመጠውን የፍርድ ቤት “ብቸኛ ስልጣን” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ በተጨማሪነት ያጋራ ሆኗል። Via ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
24 01222Loading...
21
ኢትዮጵያ እና ኬንያ... ፍፁም የተለያዩ የሁለት አለም ሀገራት! የኬንያው ፕሬዝደንት ዊልያም ሩቶ ከሰሞኑ በአሜሪካ ኦፊሴላዊ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ለጉዞ የተጠቀሙበት የግል አውሮፕላን ብዙ ኬንያውያንን አስቆጥቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ፕሬዝደንቱ "በህዝብ ማመላለሻ አውሮፕላን ያልሄድኩት ይበልጥ ውድ ስለነበር ነው፣ በጉዞዬ ዙርያ የተነሱትን ቅሬታዎች ግን እረዳለሁ" ብለው ህዝባቸው እንዲገነዘባቸው ተማፅነዋል። እኛ ጋርስ? ትሪሊየን ብር የሚያወጣ ቤተመንግስት እየተሰራ ነው፣ ግን የገንዘብ ምንጩን ማንም እንዳይጠይቅ ተነግሮታል። ከዛም ማንም ደፍሮ አይጠይቅም፣ ከጠየቀም እስር እና እንግልት ይጠብቀዋል። የኮሪደር ልማት በስንት መቶ ቢልዮን ብር በጀት እና ከየት በመጣ ገንዘብ እየተከናወነ ነው? ማንም አይጠይቅም፣ መልስም የለም። ሌላም... ሌላም፣ ለዛም ነው ኢትዮጵያ እና ኬንያ ፍፁም የተለያዩ የሁለት አለም ሀገራት የሆኑት። Elias Meseret
24 45317Loading...
22
በሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ከመደፈር እንደተረፈች ድምፃዊት እግቱ ገለፀች #FastMereja በሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ከመደፈር እንደተረፈች ድምፃዊት ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) ገለፀች። ፋስት መረጃ የእግቱን መልዕክት እንደተመለከተው ትላንትና በከተማችን የሚሰራ የሜትር ታክሲ ሹፌር ሊደፍረኝ ነበረ ያለችው ድምፃዊቷ ከቤት ስወጣ ያደረሰኝን ሹፌር አመሻለሁ ሲለኝ ፕሮግራሜን ስጨርስ ቤቴን ስለሚያውቀውም መጀመሪያ በሰላም ስላደረሰኝም ወደ ቤት እንዲመልሰኝ ደወልኩለት ትንሽ ቢያረፍድም መጣ ስትል የተፈጠረውን አብራርታለች። ቤት ልደርስ ትንሽ ሲቀረኝ መኪናውን አቁሞ ሲታገለኝ እወጋሻለሁ ብሎ ሲያስፈራራኝ፣ አምልጬ ወደ ቤት ገብቻለሁ። ሲታገለኝ ልብሴ ስለተቀደደ ኪሴ ውስጥ የነበረ ገንዘብ ሙሉበሙሉ መኪና ውስጥ ወድቆብኛል ብላለች። ትማሩበታላችሁ፣ የእኔን ስህተት ተዘናግታችሁ አትደግሙትም ብዬ አምናለሁ ስትል እግቱ የደረሰባትን ገልፃለች። **** Fast Mereja
29 03561Loading...
23
የኢኦተቤ የውስጥ ፈተናዎች ****** " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ " ግንቦት 21 ቀን 2016 ቅዱስ ፓትርያርኩ በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት
23 9487Loading...
24
ድሮኖቹ የሚያስወነጭፏቸው ሮኬቶች የእያንዳንዳቸው ዋጋ ከ60,000 እስከ 100,000 ዶላር አንደሚገመት ይነገራል፣ ቱርክ ሰራሽ ድሮኖቹ ደግሞ 5 ሚልዮን ዶላር ወይም 280 ሚልዮን ብር ገደማ ይሸጣሉ። ይህም ማለት እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው የአንዱ ሮኬት ዋጋ ብቻ በትንሹ 3.5 ሚሊዮን ብር ገደማ ይገመታል፣ ለአንድ በረራ የሚጫኑት ሁለቱ ከሰባት ሚልዮን ብር በላይ ማለት ነው። ባለፉት ሶስታ አመታት በትግራይ፣ በኦሮሚያ እና አሁን ደግሞ በአማራ ክልል እየተደረጉ ባሉ ጦርነቶች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ከተከሰተው ውድመት በተጨማሪ ጦርነቱ በድሃ ሃገራችን ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። - በሀገሪቱ 33 ፐርሰንት የሚሆኑት ልጆች (ከሶስት ልጅ አንዱ) ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው - በደቡብ ክልል የመንግስት ስራተኞች ደሞዝ ከተከፈላቸው ከአንድ አመት በላይ ሆኗቸዋል፣ በአንዳንድ ቦታዎች ሲብስባቸው ሰልፍ የወጡ አሉ - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መመገብ አቅቶአቸዋል - የሀገሪቷ የውጭ ንግድ ገቢ በ30 በመቶ መቀነሱን መንግሥት በቅርቡ አስታውቋል ለእነዚህ እና ለአያሌ ውስብስብ ችግሮች ምክንያቱ በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ ጦርነቶች መቆም አለባቸው በሚለው ላይ መስማማት አለበት፣ ያለበለዛ ትውልድ እየጠፋ እና ሀገሪቱ እየወደመች መቀጠሏ አይቀርም። ይህን እውነት ጆሮ ያለው ይስማ! Kesis Temesgen
21 53615Loading...
25
ከስምንት ቀናት በኋላ የሚያልቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግስት እንዲያነሳ ጥሪ ቀረበ ማክሰኞ ግንቦት 20 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በኢትዮጵያ እንደ አዲስ እየተባባሱ የመጡት የሲቪክ ምህዳሩን የሚያጣብቡ ድርጊቶች እንዳሳሰቡት አስታውቋል። ይኼውም የጸጥታ እና ደህንነት አካላት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ምርመራ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን እያዋከቡ ከመሆኑንም ባሻገር በቲያትር እና ጥበብ መልኩ የሚቀርቡ ሥራዎችን በማገድ እንዲሁም የቲያትር ባለምያዎቹን ለእስር የመዳረግ እርምጃዎች በተደጋጋሚ እየተስተዋሉ እንደሚገኙ ካርድ ገልጿል። በዚህም “ካርድ እነዚህ አደገኛ እና ሕገ መንግስታዊ መብቶችን የሚጋፋ ድርጊቶች ተቀባይነት የላቸውም” ብሎ እንደሚያምንም አመላክቷል። ስለሆነም መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ፣ ሐቀኛ የተጠያቂነት ስርዓት እንዲዘረጋ እንዲሁም የሲቪክ ምህዳሩን እንዲያከብርና እንዲጠብቅ ጥሪውን አቅርቧል። እንዲሁም ካርድ “የሲቪክ ምኅዳሩን የሚያጣብቡ እርምጃዎች ዒላማ ከሆኑ ወገኖች ጋር በአጋርነት የሚቆም መሆኑን ገልጿል። በአማራ ክልል የተከሰተውን የትጥቅ ውጊያ ተከትሎ ሐምሌ 28 ቀን 2015 የታወጀው እና በዚህ ዓመት ከጥር 28 ጀምሮ ለአራት ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከስምንት ቀናት በኋላ የጊዜ ገደቡ ይጠናቀቃል።
26 0115Loading...
26
🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ የማስታውቂያ ሽያጭ ላይ ነን ይጎብኙን🎉 በ CMC የተሟላ የመኖርያ መንደር ከ ለሚ ኩራ ፓርክ ፊትለፊት 📌በ ተንጣለለ 23,000 ካሬ ላይ ያረፉ አፓርትመንቶች ❇️ ባለ 1 መኝታ 79.92ካሬ 91.56ካሬ ❇️ ባለ 2 መኝታ 125.4ካሬ 127.44ካሬ ❇️ ባለ 3 መኝታ 169.92ካሬ የህንፃዉ አገልግሎቶች፥ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ አሳንሰሮች፣ ጀነሬተር፣ ማአከላዊ የቴሌቭዠን መቀበያ፣ የመኪና ቻርጀር፣ ሶላር ሲስትም፣ የእሳት አደጋ መከላከያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ፣ የቆሻሻ ማስተላለፊያና ማጠራቀሚያ ስፍራ፣ መዋኛ ገንዳ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ፣ የሩጫና የብስክሌት ቦታ፣ ጂምናዚየም፣ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ፣ ዘመናዊ የገበያ አካባቢ ለበለጠ መረጃ what's up - https://wa.me/251945709171 📞 +251945709171 +251915922176
25 8141Loading...
27
ሰርግ 💍❤️ በዛሬዋ ዕለተ ሰንበት በመቐለ ከተማ በሥርዓተ ተክሊል ቅዱስ ጋብቻቸውን ለፈጸሙት ለጀግናዋ * አትሌት ለተሰንበት ግደይ እና * ለዲያቆን ፍስሐ ኪሮስ ቅዱስ ጋብቻችው የአብርሃምና የሣራ ይሁን‼ ርሑስ ጋማ🌹 መልካም ጋብቻ ጀግኒት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
33 10216Loading...
28
"ፒያሳ የሚገኘው ኤሌክትሪክ ህንጻ ወደ ገበያ ማእከልነት ሊቀየር ነው" ከሚለው ዜና ስር የተፃፈ ኮመንት . . ጥሩ ነው ምን ይሰራል ይሄንን የሚያህል ቢሮ መብራት ለማጥፋት ለማብራት አንድ ክፍል በቂው ነው
30 28449Loading...
29
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራ በምትገኝበት ቀጠና “ጦርነት ለመቀስቀስ የሚያሴሩ ኃይሎች አሉ” ሲሉ ወነጀሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ “ጠቅላይ እና ሁሉን ልቆጣጠር ባይ ኃይሎች” ሲሉ የጠሯቸው አካላት፤ ሀገራቸው በምትገኝበት ቀጠና “ሌላ የጦርነት ዑደት ለመቀስቀስ እያሴሩ ነው” ሲሉ ወነጀሉ። ኤርትራ ሊያጋጥማት ለሚችሉ ሁሉም አይነት ጦርነቶች “ዝግጁ” መሆኗንም ተናግረዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ይህን ያሉት፤ ኤርትራ ነጿነቷን ያወጀችበት 33ኛ ዓመት ክብረ በዓል ትላንት አርብ ግንቦት 16 በአስመራ ስቴዲየም በተከናወነበት ወቅት ባደረጉት ንግግር ነው። ሶስት ሰዓት ገደማ በፈጀው በዚሁ ክብረ በዓል፤ ባለፉት ዓመታት እንደነበሩት ተመሳሳይ መርሃ ግብሮች ሁሉ ወታደራዊ ሰልፎች፣ የወጣቶች ስፖርታዊ ትርኢቶች እና የሙዚቃ ዝግጅቶች ቀርበዋል። አስራ ሶስት ደቂቃ ከፈጀው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ንግግር አብዛኛውን ሽፋን ያገኘው፤ ኢሳያስ በከዚህ ቀደም ንግግሮቻቸውም ሆነ ቃለ መጠየቆቻቸው ላይ በስፋት ሲተነትኑ የሚደመጡት የዓለም አቀፍ ፖለቲካ አሰላለፍ እና የልዕለ ኃያላን ውድቀት ጉዳይ ነው። ፕሬዝዳንቱ በትላንቱ ንግግራቸውም ከቀዝቃዛው ጦርነት ማብቂያ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በ“አዲሱ ዓለም አቀፍ ስርዓት” ቅርጽ የያዙትን ርዕዮተ ዓለሞች እና ፖሊሲዎች አንስተዋል። ከሩሲያ እስከ ቻይና፣ ከታይዋን እስከ ሆንግ ኮንግ፣ ከአሜሪካ እስከ ፍልስጤም፣ ከኔቶ እስከ አውሮፓ ህብረት፣ ከቀይ ባህር እስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ የተዳሰሱበት የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ንግግር፤ መቋጫውን ያደረገው የኤርትራ ጎረቤቶችን ጉዳይ በማንሳት ነው። ኢትዮ ኢንሳይደር
29 68510Loading...
30
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም 40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ ለበለጠ መረጃ: በ 0912287354 / 0904444670 ይደውሉ 👉 http://t.me/Tsion_won 👉https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn 👉Whatsapp - https://wa.me/251912287354?text
24 0554Loading...
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡ በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ ከራዳር ውጭ መሆኑ ትናንት መገለጹ ይታወሳል። የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከራዳር ውጭ ከሆነችው አውሮፕላን ጋር መገናኘት አለመቻላቸውን ማሳወቃቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ የአውሮፕላኗ ፍለጋና የነፍስ አድን ተግባር እንዲከናወን ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበር። በዚህም መሰረት ትናንት ምሽቱን እና ዛሬ ረፋድ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቺንካንጋዋ ደን ውስጥ ፍለጋ ሲያደርጉ መቆየታቸው ተገልጿል። በዚህም አውሮፕላኗ ተከስክሳ መገኘቷን ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ ጠቅሰው፤ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ እጅግ ሀዘን ተሰምቶናል ብለዋል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram