cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሰለፎች አቋም ብቻ የሚንፀባረቅበት ቻናል

ﻻ ﻳﺰﺍﻝ ﺍﻟﻤﺮﺀ ﻋﺎﻟﻤﺎ ﻣﺎ ﺩﺍﻡ ﻓﻲ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻌﻠﻢ ، ﻓﺈﺫﺍ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﻗﺪ ﻋﻠﻢ ﻓﻘﺪ ﺑﺪﺃ ﺟﻬﻠﻪ “ابن ﻗﺘﻴﺒﺔ”

Больше
Рекламные посты
296
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉 ምን ማድረግ እንችላለን ? ውድ በየሀገሩ ሆናችሁ ለፍልጢን ህፃናትና አዛውንቶች ደም እንባ ለምታነቡ ። የሚጠባ ህፃን የእናቱን ጡት እንደጎረሰ በአይሁድ ጅቦች ሲበላ ለምታዩ አማኞች ። እርዳታ የሚፈልጉ አቅመ ደካሞችና አዛውንቶች ከላይ በጦር አውሮፕላን በሚዘንበው የእሳት ቦንብ እየጋዩ ከስር በታንክ ሲጨፈለቁ ለምታዩ የአላህ ባሮች ምን ማድረግ እንደምንችል ልንገራችሁ ወላሂ ይህን በሰው አካል የተፈጠረ ሰው በላ አውሬ የምናጠፋበት መሳሪያ በእጃችን አለ ። አው ጠላት ሊጠቀምበት የማይችል መሳሪያ በእጃችን አለ ። እውን የፍልስጢን ህፃናትና አዛውንት ስቃይ እንዲያበቃ የነብያት መሰደጃ የሆነው ታሪካዊ የተቀደሰ የአላህ ቤት መስጂደል አቅሳ ከዚህ አውሬ መረገጥ እንዲጠበቅ የምንፈልግ ከሆነ ይህን መሳሪያ እንጠቀመው ። ይህ መሳሪያ በየአንዳንዱ ሙእሚን እጅ ላይ ነው ያለው ። እሱም የዱዓእ መሳሪያ ነው ። መሳሪያ ኢላማውን እንዲመታ አጠቃቀሙን ማውቅ ያስፈልጋል ። እንዳገኙት ቢተኩሱት ኢላማውን አይመታም ። በመሆኑም የዚህ የዱዓእ መሳሪያ ኢላማው እንዲመታ ከቻልን ውዱእ አድርገን ሁለት ረካዓ ሰግደን ስጁዱን አርዝመን ተደፍተን የዚህ አውሬ ማንነትና በሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለውን መከራና ስቃይ ከፊትለፊታችን አድርገን የአላህን ሀያልነትና ሁሉን ቻይነት በማሰብ በኛና ፍልስጢን ላይ ባሉ ወነጀለኛ በሆኑ ባሮቹ ምክንያት እርዳታውን እንዳይነፍጋቸው እንባችንን በማርገፍ እንለምነው ። አይታወቅም ከኛ ውስጥ አላህ የሚሰማው ይኖራል እኔ አላህ አይሰማኝም አንበል ። አላህ ባሮቹ የፈለገ ወንጀል ቢኖርባቸው ከሱ በስተቀር የሚረዳና ከመከራ የሚያወጣ እንደሌለ አውቀው ወደርሱ እጃቸውን ሲዘረጉ ይሰማል ። ፈረጀት ያመጣል ። በዚህ መልኩ ማድረግ ባንችል ለፍልስጢን ህፃናትና አዛውንት አላህ ፈረጀት ሊያመጣ ለሰው ዘር ባጠቃላይና ለአላህና ለመልእክተኛው እንዲሁም ለሙስሊሞች በተለይ ጠላት የሆነውን ሰው በላው የአይሁድ አውሬ አላህ እንዲያጠፋው ነይተን ፀደቃ ሰጥተን ዱዓእ እናድርግ ። ይህን ማድረግ ካልቻልን ሶላታችን በሰገድንበት አጋጣሚ ያ አላህ እንበል ። እርግጠኛ እንሁን አላህ ይሰማናል ። ጊዜና ቦታ መምረጥ መስፈርት አይደለም ሁላችንም ፊታችንን ወደ አላህ አዙረን ያ አላህ እንበል የአላህ እርዳታ መጥቶ ፍልስጢን ከዚህ አውሬ ነፃ እስክትሆንና ህፃናትና አዛውንቶች ከመበላት እስኪድኑ መስጂደል አቅሳ ዳግም የእነዚህ አውሬዎች መረጋገጫ ከመሆን ስጋት እስኪወጣ አላህን እንለምን ። አላህ ሙስሊሞችን ወደ ትክክለኛ ዲናቸው መልሶ በተውሒድና ሱና ላይ ፀንተው ጠላት ሲያስባቸው የሚፈራቸው ያድርግልን ። እርግጠኛ እንሁን ሙስሊሞች አሁን ላሉበት ውድቀት መንስኤው ከዲናቸው መራቃቸውና የነብዩን ሱና መተዋቸው ነው ። ሙስሊሞች አላህን ፈርተው የሱን ትእዛዝ ፈፅመው ወደ መልእክተኛው መከተል ቢመለሱ እነዚያ የመጀመሪያዎቹ ትውልዶች አላህ የበላይ እንዳደረገው የበላይ ያደርጋቸዋል ። አላህ በተውሒድና በሱና የበላይ የምንሆን ህዝቦች ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ቀለል ባለ መልኩ የ عيسى عليه السلام في ميزان الإسلام لفضيلة الشيخ حسين بن محمد السلطي የሚለውን የኪታብ ቂርአት በሼኽ አብድልሀሚድ ለማግኘት ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻ ድረስ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ክፍል አንድ https://t.me/abuumuawiya/4092 https://t.me/abuumuawiya/4092 ክፍል ሁለት https://t.me/abuumuawiya/4093 https://t.me/abuumuawiya/4093 ክፍል ሶስት https://t.me/abuumuawiya/4094 https://t.me/abuumuawiya/4094 ክፍል አራት https://t.me/abuumuawiya/4095 https://t.me/abuumuawiya/4095 ክፍል አምስት https://t.me/abuumuawiya/4096 https://t.me/abuumuawiya/4096 ክፍል ስድስት https://t.me/abuumuawiya/4097 https://t.me/abuumuawiya/4097 ክፍል ሰባት https://t.me/abuumuawiya/4098 https://t.me/abuumuawiya/4098 ክፍል ስምንት https://t.me/abuumuawiya/4099 https://t.me/abuumuawiya/4099 ክፍል ዘጠኝ https://t.me/abuumuawiya/4100 https://t.me/abuumuawiya/4100 ክፍል አስር https://t.me/abuumuawiya/4101 https://t.me/abuumuawiya/4101 ክፍል አስራ አንድ https://t.me/abuumuawiya/4102 https://t.me/abuumuawiya/4102 ክፍል አስራ ሁለት https://t.me/abuumuawiya/4103 https://t.me/abuumuawiya/4103 የኪታቡን pdf ለማግኘት https://t.me/abuumuawiya/4091 https://t.me/abuumuawiya/4091
Показать все...
Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

ክፍል አንድ

https://t.me/abuumuawiya/4092

#አዲስ ሙሓዶራ     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 🟢 👉ይደመጥ 👈 🟢 🔍በትኩረት ይደመጥ🔎      ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 📕ርዕስ፡- 📌📌📌 📗" ተመዩዝ /ከቢድዓ ከሙብተዲዓ መለየት/"ሚል 🎙🎙🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመውያ ሸምሱ ጉልታ ሃፊዘሁሏህ ↪️ በርካታ ነጥቦች ተዳሰውበታል። 🕌 ከኢስላሕ መድረሳ 📆 እለተ ሰኞ በቀን 19/02/2016 በአል ኢስላሕ መድረሳ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት https://t.me/medresetulislah https://t.me/umusaymen
Показать все...
ተመዩዝ_"ከቢድዓ_እና_ከሙብተዲዓ_መለየት_"_በሚል.mp312.23 MB
👉 ውድቁ የሙመዪዓዎች ሹብሃ ሙመዪዓዎች እንደ ፋሽን የሚቀባበሉትና አደራ የሚባባሉበት ሹብሃ አላቸው ። ይኸውም እንወያይ የሚል ነው ። ይህን የሚሉት ሐቂቃው የሚያውቀው አላህ ቢሆንም ከብዙ ተሞክሮ እንደሚታወቀው ሐቅን ፈልገው ሳይሆን ተራውን ህዝብ ለመያዝና ሹብሀቸውን እንዲሰማላቸው ለማድረግ ነው የሚመስለው ። ለዚህ ሹብሀቸው እንደመረጃ የሚያቀርቡት ደግሞ አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ካለ ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ብሏል ስለዚህ ሐቅ ካላቸው መጥተው ይወያዩ ይላሉ ። – ይህ ንግግር የእውነት ንግግር ሆኖ ባጢል የተፈለገበት ነው ። ምክንያቱም እነዚህ አካላት ሐቅ ጠፍቶባቸው አይደለም ይልቁንም ትላንት ሲታገሉለት የነበረውን ሐቅ ባጢል ነው ብለው መታገል ሲጀምሩ ነው የሐቅ ሰዎች ትላንት እነርሱ ሲታገሉለት በነበረው ሐቅ ዛሬ እራሳቸውን እየታገሏቸው ያሉት ። እነዚህ አካላት ከነበሩበት ሐቅ ያፈነገጡት በሹብሀ ነው ። አሁን የሚፈልጉት እነርሱ ከሐቅ እንዲያፈነግጡ ያደረጋቸውን ሹብሀ ሌሎች ጋር ለማድረስ ከሐቅ ሰዎች ጋር ህዝብ ባለበት እንወያይ ይላሉ ። !!!!! አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ሲል ሰለፍዮች ከሙብተዲዖች ጋር ማለት አይደለም ። ምክንያቱም ቁርኣንና ሐዲስ ከሶሓቦች ግንዛቤ መወሰድ አለበት ። የቢዳዓ ባልተቤቶች ደግሞ ቁርኣንና ሐዲስን በሶሓቦች ግንዛቤ አንከተልም ብለው ነው ከሱና የወጡት ። ያ ባይሆን ኖሮ ከሱና ባልወጡና የቢዳዓ ባልተቤት ባልሆኑ ነበር ። እነዚህ አካላት ከሱና ሲወጡ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለሚቀበሉ አማኞች የወረደው አንቀፅ አይመለከታቸውም ። ይህ ባይሆን ኖሮ ሰለፎች ከአህሉል ቢዳዓ ጋር መከራከርን ባልከለከሉ ነበር ። ከሱና የወጡ አካላት ትልቁ ታርጌታቸው ተራውን ማህበረሰብ መያዝ አድርገው እንደሚንቀሳቀሱ የሚታወቅ ነው ። ለዚህ ነው ሹብሀቸውን ህዝብ እንዲሰማው የሚፈልጉት ። ሰለፎች ደግሞ ይህን አጥብቀው ይከለክላሉ ። ያልገባው ሰው የእውቀት ባልተቤትን መጠየቅ ነው ያለበት እንጂ ህዝብ ካልተሰበሰበ ማለት የለበትም ። – እዚህ ጋር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አልገባኝም የሚለውን ነጥብ ነው ። አንድ አካል አልገባኝም ካለ መረጃ አቅራቢው ምን ማድረግ ነው ያለበት ? አልገባኝም የሚለውስ ኢስላም እስከምን ድረስ ነው የሚያስተናግደው ? እነዚህን ነጥቦች ማወቅ ከተለያዩ ብዥታዎች ለመዳን በጣም ወሳኝ ነው ። – አንድ ሰው መረጃው ሊገባው ይገባል ሲባል መረጃው ያመጣው ሰው በሚገባው ቋንቋ መረጃውን ሊነግረው ይገባል ማለት እንጂ መረጃ ከቀረበለት አካል ውስጥ ሹብሀውን ማስወገድ አለበት ማለት አይደለም ። መረጃው በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው መረጃው ደርሶታል አልቀበልም ካለ አስፈላጊ ሸሪዓዊ ብይኖች በሱ ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ ። – የአላህ መልእክተኛ ለመካ ሙሽሪኮች ላትና መናት ወይም ዑዛና ሁበል እንደማይጠቅሙ ከሰባት ሰማይ ከዐርሽ በላይ በመጣ ወሕይ ነገሯቸው ። ነገር ግን ሙሽሪኮቹ በልባቸው ውስጥ የነበረው እነዚህ ጣኦታት ይጠቅማሉ የሚለው ሹብሀ ሊወጣላቸው አልቻለም ። ለነብዩ ምን እንደምትለን አልገባንም አሏቸው ።‼ ተመልከቱ በሙሽሪኮቹ ልብ ውስጥ የነበረው ሹብሀ በአላህ ቃል በነብዩ ምላስ ተነግሮ ሊወገድ አልቻለም ። በተለያየ ጊዜ እውነተኛ ከሆንክ እንዲህ አይነት ተአምር አምጣልን እናምናለን አሏቸው ሲመጣለቸው ግን ጥመታቸው ጨመረ ሹብሀው መውጣት አልቻለም ። ታዲያ ነብዩ እነዚህ ሰዎች ሹብሀ አለባቸው አልገባቸውም አሉ ወይስ ምን አደረጉ ? – ተጋደሉዋቸው ደማቸውና ንብረታቸው ሐላል ሆነ ካፊር መሆናቸው ታወጀ ። እንግዲህ አንድ ሰው የመጣለት መረጃ በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው አልገባኝም ( ሹብሀዬ አልተወገደም ) ቢል አባባሉ ቦታ የለውም ። ሸሪዓዊ ብይን ይሰጠዋል ። እኛም የቢዳዓ አንጃዎች የሚመጣላቸው መረጃ ልባቸው ውስጥ ያለውን የቢዳዓ አመለካከት ባለማስወገዱ አልገባቸውም ዑዝር አላቸው አንልም ። የሙመዪዓ ሙሪዶች ልባቸው ውስጥ የተለጠፈ ሹብሀ አለ ያን ሹብሀ ለሌሎች ለማስተላለፍ እንወያይ ይላሉ እኛ ደግሞ አይሆንም እንላለን ። የዚህን ጊዜ አያችሁ ሐቅ ቢኖራቸው ኖሮ እንቢ አይሉም ነበር እያሉ ጮቤ ይረግጣሉ ። እኛም አው አሸንፋችኋል ጨፍሩ እንላቸዋለን ። በዚህም ተራውን ሰው የእነርሱ ሹብሀ እንዳይሰማ እናደርጋለን ። ይህ ለእነርሱ ውድቀታቸው እንዲፈጠን ያደርጋል ። – ካልሆነና ከሐቅ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ከቻሉ በጣም አትራፊ ይሆናሉ ። ይኸውን :– – ቢዳዓ ከሱና ጋር ጎን ለጎን በመቀመጥ የመጀመሪያውን ድል ይጎናፀፋል ። – የተደበቀ የነበረ ባጢል አደባባይ ይወጣል ። – የቢዳዓ ባልተቤቶች ከሱና ባልተቤቶች እኩል ሰሚ ያገኛሉ ። – ውዳቂ ቢዳዓቸውን የሚያሰራጩበት እድል ያገኛሉ ። – ተራው ሰው ከሱና ሰዎች ጋር አንድ ናቸው እንዲል ያደርግላቸዋል ። ለዚህ ነው እነዚህ አካላት ይህን ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱት ። ስለዚህ ሰለፍዮች ለኢኽዋን ተላላኪ ሙመዪዓዎች እንዲህ አይነት እድል ከመስጠት መጠንቀቅ ይናርባቸዋል ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ኣል ዒምራን 11.mp310.51 MB
ኣል ዒምራን 12.mp313.01 MB
ኣል ዒምራን 13.mp312.22 MB
ኣል ዒምራን 14.mp313.78 MB
ኣል ዒምራን 15.mp310.89 MB
ኣል ዒምራን 1.mp310.24 MB
ኣል ዒምራን 2.mp310.07 MB
ኣል ዒምራን 3.mp311.63 MB
ኣል ዒምራን 4.mp39.53 MB
ኣል ዒምራን 5.mp38.61 MB
ኣል ዒምራን 6.mp310.73 MB
ኣል ዒምራን 7.mp310.36 MB
ኣል ዒምራን 8.mp312.63 MB
ኣል ዒምራን 9.mp310.31 MB
ኣል ዒምራን 10.mp312.12 MB
አል በቀራ 32.mp39.77 MB
አል በቀራ 22.mp39.57 MB
አል በቀራ 23.mp39.82 MB
አል በቀራ 24.mp310.36 MB
አል በቀራ 25.mp39.15 MB
አል በቀራ 26.mp310.76 MB
አል በቀራ 27.mp310.39 MB
አል በቀራ 28.mp39.59 MB
አል በቀራ 29.mp39.98 MB
አል በቀራ 30.mp310.03 MB
አል በቀራ 31.mp310.85 MB
አል በቀራ 12.mp39.27 MB
አል በቀራ 13.mp39.35 MB
አል በቀራ 14.mp38.69 MB
አል በቀራ 15.mp38.86 MB
አል በቀራ 16.mp310.30 MB
አል በቀራ 17.mp39.09 MB
አል በቀራ 18.mp310.82 MB
አል በቀራ 19.mp38.43 MB
አል በቀራ 20.mp310.78 MB
አል በቀራ 21.mp37.52 MB
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.