ru
Feedback
Don Bosco School G12(2015)

Don Bosco School G12(2015)

Открыть в Telegram
597
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
G9 Civics notes & Worksheet -3rd round.docx1.12 KB

ውድ የዶንቦስኮ ካቶሊክ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እንኳን ለ1441ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። በዓሉን ስታከብሩ ራሳችሁን ከኮረ
ውድ የዶንቦስኮ ካቶሊክ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች እንኳን ለ1441ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። በዓሉን ስታከብሩ ራሳችሁን ከኮረና ቫይረስ እንድትጠብቁ አደራ እንላለን!!!

በ"ትምህርት በቤቴ“ መርሃ ግብር በአጭር የፅሁፍ መልእክት ለተሳተፉና ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የ8455 የሽልማት መወዳደሪያ መልዕክት መላኪያ ላይ የአሸናፊ ተማሪዎች ሽልማ
በ"ትምህርት በቤቴ“ መርሃ ግብር በአጭር የፅሁፍ መልእክት ለተሳተፉና ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የ8455 የሽልማት መወዳደሪያ መልዕክት መላኪያ ላይ የአሸናፊ ተማሪዎች ሽልማት መርሃ ግብር ዛሬ ግንቦት 13/2012 ዓ/ም የተካሄደ ሲሆን በዚህ መርሃ ግብር ከ7ኛ --12ኛ ክፍል ላሉ 30 አሸናፊ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር እና ለቤተሰቦቻቸው 43 ኢንች ቴቪ የተሸለሙ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ደሞ የኛዋ የ10A ክፍል ተማሪ የሆነችው ሄኖን ማሩ አንዷ ነች! ውድ ተማሪያችን ሄኖን ከነ ቤተሰቦችሽ እንዃን ደስ አላችሁ እንላለን!!! ቤተሰብሽን፣ት/ቤትሽን፣ መምህራኖችሽን፣ ጓደኞችሽን አኩርተሻል! ኮርተንብሻል!! በርቺልን!!! ከዚህ የበለጠ ቦታ ላይ እንደምናይሽና ት/ቤትሽን እንደምታስጠሪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።

የ9ኛ_ክፍል_አማርኛ_ሙከራ_1_የመልስ_ቁልፍ.pdf2.00 KB

Grade 9 Physics Answer key.docx1.01 KB

Grade 9 BIOLOGY Answer key.docx1.00 KB

Grade 9 Maths Answer key.docx1.03 KB

Grade 9 History Answer key.docx1.01 KB

Grade 9 ENGLISH Answer key.docx1.01 KB

GEOGRAPHY G 9 ANSWER KEY.docx0.19 KB

Grade 9 CHEMISTRY Answer key.docx1.00 KB

Answer key for Civics G 9 1st Self Assessment Test.docx0.79 KB

ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን ዋላችሁ ለ3 ተከታታይ ቀናት የላክንላችሁን first self assessment test በሚገባ እንደሰራችሁ እናምናለን። በዛሬው ዕለትም በወጣው ኘሮግራም መሠረት የማመሳከሪያ መልስ የላክንላችሁ ሲሆን የሰራችሁትን ከተላከላችሁ መልስ ጋር በማመሳከር እና በማረም በጥንቃቄ እንድታስቀምጡ በድጋሚ አደራ እንላለን መልካሙን ሁሉ ይሁንላችሁ!!

Geo. G- 9 1st Self-assessment Test.docx0.85 KB

Bio G-9 1st self assessment.docx0.82 KB

chem G-9 Self Assessment Test.docx0.86 KB

His G9 Self Assessment Test.docx0.84 KB