Yeneta Courses
Открыть в Telegram
2 787
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
2 787
#ለትውስታ ያነቃቃችኋል💪
🔰 በ2011 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ሃገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ብሩክ ዘውዱ እና ወላጅ እናቱ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ።
🔰 በቆይታቸው ተማሪ ብሩክ የአጠናን ዘዴውንና የተሰማውን ደስታ ጨምሮ ሌሎች ቁምነገሮች ላይ ልምዱን አካፍሏል።
🔰 ወላጅ እናቱም ያደረጉትን ድጋፍና በውጤቱ የተሰማቸውን ስሜት ገልፀዋል።
©ᗩ+ አካዳሚ
═══◉❖◉════
🦁• @aplusacademyy •🦁
🦁• @aplusacademyy •🦁
▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬
2 787
ሁሉም ነገር ግልጽ ነው ከሞላ ጎደል የፈተና ቀኑና አሰጣጡም ተቀምጧል ፈተና ተሰረቀ ምናምን እያሉ መደነጋገር አና መደናገጥ አያስፈልግም.......... ብዙ ነገር አልፋቹ እዚ ደርሳቿል አሁንም ቢሆን ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ (ምክራችን ነው) ። በተረፈ አዲስ መረጃ የሚኖር ከሆነ እናሳውቃለን 🙏
2 787
#Update
የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ድረስ በሁለት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ለዚህም ተማሪዎች እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርቧል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ #ለኦቢኤን በሰጡት ቃል ፤ በአጠቃላይ በሁለት ዙር በሚሰጠው ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።
ፈተናውን ከሚወስዱት ውስጥ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 መሆኑን አመልክተዋል።
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብዛት ያላቸው በመሆኑ በመጀመሪያው ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 /2015 አስቀድሞ ፈተናውን እንደሚሰጣቸው አቶ ረዲ ተናግረዋል።
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 361,279 ሲሆን በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ አስረድተዋል።
ከዚህ ቀደም የነበሩ የፈተና ችግሮችን ለመፍታት ፈተናው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል ፤ ፈታኞቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን መሆናቸውን አሳውቀዋል።
በተጨማሪም ፤ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው ከ4 ኮድ ከፍ ማለቱንም ገልፀዋል።
ፈተናው ተዘጋጅቶ እየታተመ ሲሆን ፈተናው እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ተፈታኞች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።
© tikvahethiopia
2 787
የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል።
1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3
2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11
በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ።
Social Science .......622,739 ናቸው።
Natural Science.....361,279 ናቸው።
2 787
🛖 Geography Work Book for Grade 12
🛖 ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case study
📚CASE STUDY መቃኘት እንዳለባችሁ ታዉቃላችሁ አደል❓
🔰እኛም ከያለበት ፈልገን ሁሉንም CASE STUDY በአንድ ላይ አቀረብንላችሁ
🎖
©ቀሰም academy
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ፡፡ ✝️
ቡሄ በሉ.... ሆ...
ልጆች ሁሉ...
#መልካም_በዓል!
❤️✝️❤️
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
🔖Physics short note
📌Grade 11 unit 6 -Angular and rotational motion :summary
╔══════╗
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
📒 History Short Note
Grade -10
🇪🇹Unit 1- Unit 8
📚For grade 11 and 12 students
╔══════╗
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
