ch
Feedback
Yeneta Courses

Yeneta Courses

前往频道在 Telegram

መቀመጫ | ADDIS ABABA UNVERSITY ©Yeneta Tutorial

显示更多
2 787
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
+1
📚Maths model Exam for Social science (2007EC)

+1
📚Maths model Exam for Naturals (2007EC)

#ለትውስታ ያነቃቃችኋል💪 🔰 በ2011 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ሃገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ብሩክ ዘውዱ እና ወላጅ እናቱ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ። 🔰 በቆይታቸው ተማሪ ብሩክ የአጠናን ዘዴውንና የተሰማውን ደስታ ጨምሮ ሌሎች ቁምነገሮች ላይ ልምዱን አካፍሏል። 🔰 ወላጅ እናቱም ያደረጉትን ድጋፍና በውጤቱ የተሰማቸውን ስሜት ገልፀዋል። ©ᗩ+ አካዳሚ             ═══◉❖◉════        🦁• @aplusacademyy •🦁        🦁• @aplusacademyy •🦁 ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬

+2
Exam Book Physics 2011

+1
Exam Book Physics 2011

ሁሉም ነገር ግልጽ ነው ከሞላ ጎደል የፈተና ቀኑና አሰጣጡም ተቀምጧል ፈተና ተሰረቀ ምናምን እያሉ መደነጋገር አና መደናገጥ አያስፈልግም.......... ብዙ ነገር አልፋቹ እዚ ደርሳቿል አሁንም ቢሆን ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ (ምክራችን ነው) ። በተረፈ አዲስ መረጃ የሚኖር ከሆነ እናሳውቃለን 🙏

#Update የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ድረስ በሁለት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ለዚህም ተማሪዎች እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርቧል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ #ለኦቢኤን በሰጡት ቃል ፤ በአጠቃላይ በሁለት ዙር በሚሰጠው ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል። ፈተናውን ከሚወስዱት ውስጥ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 መሆኑን አመልክተዋል። የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብዛት ያላቸው በመሆኑ በመጀመሪያው ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 /2015 አስቀድሞ ፈተናውን እንደሚሰጣቸው አቶ ረዲ ተናግረዋል። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 361,279 ሲሆን በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ አስረድተዋል። ከዚህ ቀደም የነበሩ የፈተና ችግሮችን ለመፍታት ፈተናው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል ፤ ፈታኞቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን መሆናቸውን አሳውቀዋል። በተጨማሪም ፤ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው ከ4 ኮድ ከፍ ማለቱንም ገልፀዋል። ፈተናው ተዘጋጅቶ እየታተመ ሲሆን ፈተናው እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ተፈታኞች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አሳስበዋል። © tikvahethiopia

የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር  ይሰጣል። 1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11 በዚህ  አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ። Social Science .......622,739 ናቸው። Natural Science.....361,279 ናቸው።

+1
Grade 9 extreme history unit 1

+1
╔══════╗

🛖 Geography Work Book for Grade 12 🛖 ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ           ᗩ+ አካዳሚ (9-12): ▬▬▬▬▬▬▬   ◉❖◉        Share and join❤️ 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

ᗩ+ አካዳሚ (9-12): ▬▬▬▬▬▬▬   ◉❖◉        Share and join❤️ 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case study 📚CASE STUDY መቃኘት እንዳለባችሁ ታዉቃላችሁ አደል❓ 🔰እኛም ከያለበት ፈልገን ሁሉንም CASE STUDY በአንድ ላይ አቀረብንላችሁ 🎖 ©ቀሰም academy ᗩ+ አካዳሚ (9-12): ▬▬▬▬▬▬▬   ◉❖◉        Share and join❤️ 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
3rd round Math`s model exam for grade 12 Social science.pdf3.81 KB

+1
3rd round Math`s model exam for grade 12 Natural science.pdf3.77 KB

✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ፡፡ ✝️ ቡሄ በሉ.... ሆ... ልጆች ሁሉ... #መልካም_በዓል! ❤️✝️❤️ 🎖📖🎖 @aplu
+1
✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ፡፡ ✝️ ቡሄ በሉ.... ሆ... ልጆች ሁሉ... #መልካም_በዓል! ❤️✝️❤️ 🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy ▬▬▬▬▬▬▬▬

🔖Physics short note 📌Grade 11 unit 6 -Angular and rotational motion :summary ╔══════╗ ᗩ+ አካዳሚ (9-12): ▬▬▬▬▬▬▬   ◉❖◉        Share and join❤️ 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

📒 History Short Note Grade -10 🇪🇹Unit 1- Unit 8 📚For grade 11 and 12 students ╔══════╗ ᗩ+ አካዳሚ (9-12): ▬▬▬▬▬▬▬   ◉❖◉        Share and join❤️ 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
Grade 12 physics 3rd roundel model exam.pdf5.58 KB

+1
Grade 12 3rd round History Model Examination.pdf3.21 KB