cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Amazing facts in the world 🇪🇹Ethiopia🇪🇹

በ አለማችን ላይ የሚገኙ አስገራሚ እና አስደናቂ እውነቶች በአማርኛ አጠር ባለ መልኩ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል @worldamazing_facts @worldamazing_facts

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
244
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ማኅተቤን አልበጥስም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 2፥256 በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ማንም በአእምሮ ውልብ ሳይልበት ዶክተር ዐቢይ፦ "ኢትዮጵያ አትፈርስም" እያሉ ሕዝቡን ሽብር ይነዙት ነበር፥ ጅብ አህያ ፊት ቆሞ፦ "አልበላሽም" ሲላት እርሷ፦ "አልበላሽም ምን አመጣው? አለች አሉ። ብዙ ጊዜ አዲስ አጀንዳ የሚቀይሱ ሰዎች ሰዎች ያላሰቡትን እንዳሰቡ አርጎ በሰው ኅሊና ላይ መሳል የሥነ ልቦና ጨዋታቸው ነው፥ መምህር ምሕረተ አብ ከአራት ዓመት ወዲህ በየጉባኤው፦ "ማኅተቤን አልበጥስም" የሚል ስብከት እና መዝሙር እንደ በቀቀን መደጋገሙ ሙሥሊሙ ማኅተብ በጣሽ ክርስቲያኑ ማኅተቡን ተበጣሽ አርድጎ ለመሳል የሚዳዳው ነው። በተለይ በማንቂያ ደውል "ማኅተቤን አልበጥስም" የሚለው የዘወትር መፎክሩ በብዙኃን ዘንድ፦ "ይህ ሰው መቼ ይሆን ባይብልን የሚሰብከው? የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አልቀረም፥ በእርግጥ መምህሩ የኢሥላም ብርሃን እያንዳንዱ ቤት ዘው እያለ እየገባ መሆኑን መመከት እንዳቃተው አካሄዱ ያሳብቅበታል። እሥልምና ሰው አስገድዶ ከማሥለም ይልቅ "የፈቀደ ሰው ይመን፤ የፈቀደ ሰው ይካድ" በማለት ሰው ነጻ ምርጫ እንዳለው ያመላክታል፦ 18፥29 «እውነቱም ከጌታችሁ ነው፡፡ የፈቀደ ሰው ይመን፤ የፈቀደ ሰው ይካድ» በላቸው፡፡ وَقُلِ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ ۖ فَمَن شَاءَ فَلْيُؤْمِن وَمَن شَاءَ فَلْيَكْفُر አምላካችን አሏህ ሰዎች ሁሉ አማኝ እንዲሆኑ ቢፈልግ ኖሮ በማስገደድ አማኝ ያረጋቸው ነበር፥ ቅሉ ግን ለሰው ነጻ ፈቃድ ስለተሰጠው ሰዎችን አማኞች እንዲኾኑ ማስገደድ ሐራም ነው። እውነቱ ከጌታችን ስለመጣ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጧልና በሃይማኖት ማስገደድ የለም፦ 10፥99 ጌታህም በሻ ኖሮ በምድር ያሉት ሰዎች ሁሉም የተሰበሰቡ ሆነው ባመኑ ነበር፡፡ ታዲያ አንተ ሰዎችን አማኞች እንዲኾኑ ታስገድዳለህን?። وَلَوْ شَآءَ رَبُّكَ لَـَٔامَنَ مَن فِى ٱلْأَرْضِ كُلُّهُمْ جَمِيعًا ۚ أَفَأَنتَ تُكْرِهُ ٱلنَّاسَ حَتَّىٰ يَكُونُوا۟ مُؤْمِنِينَ 2፥256 በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ ከአርካኑል ዒባዳህ አንዱ መሐባህ ሲሆን አሏህን ማምለክ ያለብን አፍቅረነው እንጂ ተገደን በፍጹም ስላልሆነ እኛ በእነርሱ ላይ አስገዳጅ አይደለንም፦ 50፥45 “እኛ የሚሉትን ሁሉ ዐዋቂ ነን፡፡ አንተም በእነርሱ ላይ አስገዳጅ አይደለህም፡፡ ስለዚህ ዛቻየን የሚፈራን ሰው በቁርኣን አስታውስ!”፡፡ نَّحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَقُولُونَ ۖ وَمَا أَنتَ عَلَيْهِم بِجَبَّارٍ ۖ فَذَكِّرْ بِالْقُرْآنِ مَن يَخَافُ وَعِيدِ ሲጀመር ተገዶ የሠለመ እራሱ እሥልምናው መቼ መቅቡል ይሆንና? ጎትጉተን እና ጎትተን ብናመጣው ልቡ ላይ ኢማን ከሌለውስ ምን ይፈይድልናል? ይህንን ልናረግላቸው ሆነ ልናረግባቸው አምላካችን አሏህ አላዘዘንም። የሚያጅበው ነገር አንዳንድ አካባቢ በዘር የተነሳ መፈናቀል እና መገደል ሲኖር የተፈናቀለው እና የተገደለው ኦርቶዶክስ ከሆነ በሃይማኖቱ ሙሥሊም ከሆነ በዘሩ የሚሉት ነገር ሁሌም ፈገግ ያረገኛል፥ አፈናቃዩ እና ገዳዩ በሃይማኖት ከሆነ ተመሳሳይ ሃይማኖትን ለምን ያፈናቅናል? ለምን ይገላል? የኦርቶዶክስ መምህራን እነ መምህር ምሕረተ አብ፣ መምህር ዓባይነህ፣ መምህር ዮርዳኖስ፣ መምህር ዘመድኩን፣ ቀሲስ ኤፍሬም ቀን ከሌሊት ስለ እሥልምና አሉታዊ ነገር በመናገር እንዲሁ እርር እና ምርር በማለት የሚንጨረጨሩት እና የሚንተከተኩት፦ አንደኛ የእሥልምናን ሥነ መለኮታዊ እሳቤ መቋቋም ስላቃታቸው ነው። ሁለተኛ ስለ ክርስትና የሚያስተምሩት ትምህርት ስላለቀባቸው ነው። ሦስተኛ የገዛ አማኞቻቸው በጉያቸው እያፈተለኩ ወደ ዲኑል ኢሥላም እየገቡ ስለሆነ ነው። እርግጥ ነው የሙሥሊሞች አስተማሪዎች ማኅተም አስበጣሽ ናቸው፥ ብዙ ክርስቲያኖችን በፍቅር፣ በትህትና፣ በአክብሮት፣ በጥበብ እና በዕውቀት እያስተማሩ ማኅተም አስበጣሽ ሆነዋል። የሰው ማኅተም መበጠስ በሃይማኖት ማስገደድ ነውና በዚህ ድርጊት ውስጥ ሙሥሊሙ የለበትም፥ ማስበጠሱን ግን ኢንሻሏህ ይቀጥላል። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Показать все...
01:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
ለካ ታቦቱን እነርሱም አያምኑበትም። በሉ! እዚህ ቻነሌ ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ፤ ኑ ወደ ትክክለኛው እምነት ወደ ኢስላም‼ አንብቡ፣ እምነትን በውርስ አትያዙ፣ አዕምሯችሁን አሠሩት፣ ገና ሙስሊም ኢስላም ቁርኣን የሚል ቃል ስትሰሙ እንድትረበሹ ተደርጎ የተሰበካችሁትን ነገር ከአዕምሯችሁ አውጡት። ስለ እምነታችሁ መጠየቅ ስትጀምሩ በቂ ምላሽ መስጠት ሲሳናቸው «አንተ እርኩስ መንፈስ ይዞሃል፣ በእየሱስና በማሪያም ትጠራጠራለህ እንደ?» እያሉ የሚያሸማቅቋችሁንና በዚህ ጉዳይ ላይ የሚነገርህን ብቻ አምነህ እንድትኖር የሚፈልጉ ሰዎችን ተዋቸው። አስተውሉ! መማር ለመቼ ነው! || https://t.me/+406KOCQMOT https://t.me/+406KOCQMOT
Показать все...
1.12 MB
ተክቢር አሏሁ አክበር! የክርስትና መምህራን በጥላቻ ቀን ከሌሊት ኢሥልምናን ያጠለሻሉ፥ የእነርሱ የጥላቻ ዲስኩር እጅ እጅ ያላቸው እና ከጉያቸው የነበሩት የኦርቶዶክስ ምእመናት ወደ ዲኑል ኢሥላም እየመጡ ነው። 15 ልጆች ወደ ዲኑል ኢሥላም በሸሀደተይን ገብተዋል። የእኛ መምህራን የተውሒድን ብርሃን ለሙሥሊሙ እና ሙሥሊም ላልሆነው እያስተማሩ ይገኛሉ እንጂ አሉታዊ ነገር ላይ አይጠመዱም። አሏህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 212 አቢ ሁረይራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "እነሆ ሙሥሊም የሆነች ነፍስ እንጂ ሌላው ጀነትን አይገባትም፥ አላህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል"። ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ، ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺃﻧﻪ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳَﺪْﺧُﻞُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣُﺴْﻠِﻤَﺔٌ، ﻭَﺃَﻥَّ ﺍﻟﻠﻪَ ﻳُﺆَﻳِّﺪُ ﻫَﺬَﺍ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﺑِﺎﻟﺮَّﺟُﻞِ ﺍﻟْﻔَﺎﺟِﺮِ‏ መጪው ዘመን የኢሥላም ነው። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለምህረተ አብ አሰፋ የራሱ ተከታዮች የሰጡት ኮመንት ነው! «እምነቴንም፣ መምህሮቼንም፣ መጽሐፍ ቅዱስንም የምፈትሽበት ሰዓት ላይ ነኝ።» የምሬ ማንቂያ ደወል ከኦርቶዶክሱ ይልቅ ሙስሊሙን እያነቃ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። እምነቱን በውርስ የያዘ ሁሉ በማንበብና በመመርመር፣ ጥያቄ በማንሳትና በአመክንዮ፣ ራሱን ከጭንቀት ነፃ አድርጎ ወደ ትክክለኛው የእስልምና ጎዳና የሚጎርፍበት ጊዜ ላይ ነው። || https://t.me/+406KOCQMOT https://t.me/+406KOCQMOT
Показать все...
19:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከባድ ሚስጥር ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ከዋናው ጳጳስ አንደበት! በደንብ ሼር ይደረግ! ሁላችሁም Download አድርጋችሁ ያዙት። በጣም ነው የተገረምኩበት! || https://t.me/+406KOCQMOT https://t.me/+406KOCQMOT https://t.me/+406KOCQMOT
Показать все...
84.04 MB
05:47
Видео недоступноПоказать в Telegram
እጅግ በጣም አደገኛ የሆኑ ሰበካዎች‼ ========================== በጣም መሰራጨት ያለበት ቪድዮ! (የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መምህራን የሆኑ ግለሰቦች ከሚያስተምሯቸው አደገኛ የጥላቻ ሰበካዎች መካከል በጥቂቱ!) || ✍ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለ እምነታቸው አስተምህሮ ከመስበክ ይልቅ ለበርካታ ዘመናት የዘለቁ ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የጥላቻ ሰበካዎችና አመጽ ቅስቀሳዎች ታይተዋል። ውጤታቸውም በጎንደሩ የሽብር ጥቃት "ሀ" ብሎ ጀምሮ ፍንጣሪው በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎችም እየታዬ ይገኛል። ከላይ ያሉት የቤተ ክህነቷ መሪዎች እንዲህ አይነቱን ግጭት ቀስቃሽ ሰበካ በዝምታ ማለፋቸው ውስጣቸው አምኖበትና ተቀብሎት ይሆን? መንግስት የእንዲህ አይነት የጥላቻ ሰበካዎች ፋና መሬት ላይ ወርዶ መርዘኛ ውጤቱ ከመታዬቱ በፊት የቅድመ መከላከል ሥራዎችን መሥራት ያልቻለው ለምንድን ነው? በጥላቻ ሰባኪዎቹ ላይ አንድም እርምጃ አለመውሰዱ ለምንድን ነው? የነዚህን መምህራን የጥላቻ ሰበካ ተከትሎ እጸድቅ መስሎት ወደ አላስፈላጊ እርምጃ የሚገባ ስንትና ስንት መንጋ ነው የሚከተላቸው? በተጨባጭም እያዬን ነው። «የተደገሰላችሁን አደገኛ ድግስ ገና አልቀመሳችሁትም!» ተብሎ በተሰበከባት የጎንደር ከተማ የሆነውን አይተናል። ለካ የተደገሰልን ሳያገኘን በፊት ብለው የፈጸሙት ጥቃት ነበር? አሁንስ ፋናቸው ከታዬ በኋላ ተገቢ የሆኑ አስተማሪ እርምጃዎች አለመወሰዳቸው ለምንድን ነው⁉️ ቪድዮውን ለሁሉም አሰራጩት። || MuradTadesse https://t.me/+406KOCQMOT https://t.me/+406KOCQMOT
Показать все...
31.14 MB
ሩሲያዊ መተግበሪያ አሳዳጊ አሾት የተባለ ሠውዬ ሴቶች ያለ ሜክ አፕ ምን እንደሚመስሉ የሚያሳይ መተግበሪያ ፈጥሯል የመተግበሪያውም ስም AI editor ይባላል(መረጃው የወጣም በ2017 ነው።) #SHARE_ያድርጉ Join us👇@worldamazing_facts
Показать все...
😱አረ የግመልን አስደናቂ ችሎታ ልንገራችሁሁሁሁሁሁ አደራ መቦትረፍ ግን አይቻልም😜አንድ የበረሀው መርክ በመባለል የሚታወቀው ግመል እጅግ በሚያስገርም ሁኔታ በሶስቴ ደቂቃ ውስጥ 25 ጋሎን ወይም 94 ሊትር ያህል ውሀ መጠጣት ሲችል በበረሀ ውስጥ ደሞ ያለ ምንም ውሀ ከአንድ ሳምንት በላይ መቆየት ይችላል። @worldamazing_facts
Показать все...
🙀🙀🙀የኔ ውድ ተከታዮች እስኪ ዛሬ የሚገርም ትዕግስትና ለማመን በሚደንቅ ሁኔታ ተስፋ ስለማይቆርጠው ሰው ልንገራችሁ!!! የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው 🎯 በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ። 🎯 በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ። 🎯 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ። 🎯 በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ። 🎯 በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ። 🎯 በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ። 🎯 ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ። 🎯 በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ። በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን ይባላል ። አለማችን ካየቻቸው ታላላቅ መሪዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው ታላቅ የፅናት ተምሳሌትም ነው ።እስቲ ለዚህ ሰው ያላችሁን ክብር ምን ያህል ነው?😮🤠🤠🤠👏👏👏@worldamazing_facts
Показать все...
🙀አረ ወገንን የአለም ህዝብ ግን ወዴት እየሄደ ነው????ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው Pretiiboii Juan የሚባል ሲሆን አቤትትትት ጥጋቡ ጥጋብ መሰላችሁ?ፈጣሪ የሰጠውን ተፈጥሮአዊ ፂም አላምር ሲለው በቀዶ ነቀላ ወደ ግንባሩ በማዘዋወሩ ምክንያት የአሜሪካ መንግስት ለድርጊቱ በእስር እንዲገጭ እና እንዲነጭ ትዕዛዝ አስተላልፏል!!!😉😉😉 @worldamazing_facts
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.