cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👆🏻የዲኔ ጉዳይ ያገባኛል👆🏾

በዚህ ቻናል ♦️#ተውሒድና_ሱና በሰለፎች አረዳድ ብቻ ከተለያዩ የሰለፊያ መሻይኾችና ኡስታዞች ትምህርት ይቀርባል። ♦ እንዲሁም ሙስሊሙን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራለን ተቀላቀሉ ولقد بعثنا في كل أمة رسولاً عن اعبد الله واجتنبوا الطاغوت https://t.me/yedine_guday ሀሳብ እስተያየቶን በ👇ያድርሱን @Yedinegudaybot

Больше
Рекламные посты
1 005
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰበር ዜና‼️ ሳዑዲ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አንጋፋው ጃሚዐቱ መሊክ ሱዑድ ለዐረቢኛ ቋንቋና ተዛማጅ ዕውቀቶች ለዲፕሎማ መርኃ ግብር የማመልከቻ በሩን ለወንዶች እና ለሴቶች ክፍት አድርጓል። የሚያስፈልጉ መረጃዎች፦ ① ፓስፖርት ② የ12ኛ ሰርተፊኬት ③ የሁለተኛ ደረጃ ውጤቶች ④  ጉርድ ፎቶ ግራፍ ⑤ የግል CV ⑥ መረጃዎችን ወደ ዐረቢኛ መቶርገም ⑦ የግል ቅፁን መሙላት (ቅፁ እዚህ ተያይዟል) ምዝገባው የተከፈተው፦ግንቦት 25/2016 ( ዙል ቀዕደህ 25/1445ሂ) የሚያበቃው፦ ነሐሴ 9/2016 (ሰፈር 2/1446ሂ) ውጤት ይፋ የሚደረገው፦ ጥር 1/2017 (ሸዕባን 9/1446ሂ) የማመልከቻ ሊንክ፦ https://ali-admit.ksu.edu.sa/Register . መረጃዎቻችሁን በተገቢው አሟልታችሁ እንድታመለክቱ አደራ እንላለን! አላህ ይወፍቃችሁ!
Показать все...
የግል ቅፁን አውርደው ወደ word በመቀየር መሙላት ያስፈልጋል።
Показать все...
🟦ጥቆማ አሰላሙ ዓለይኩም  ውድ  ጀማዓወቻችን አንዳንድ ልጆች ተማሪውን በማታለል "ሀዋሳ ኢንፎርሜሽን ሴንተር " በሚል የከፈቱት ቻናል ና ግሩብ ነበረ ስለ አካዳሚ ና ሌላ አንዳንድ መረጃ ይለቁም ነበረ ብዙ ተማሪወችን ባረከላሁ ፊኩም አድድድድ ADDD አርጉ በማለት ተማሪወችን ብዙ ከሰበሰቡ በሗላ ስሙን  ወደ ዲን ቻናል ቀይረው ሀዋሳ ሰለፍይች ተማሪወች በሚል ስያሜ አዙረውታል እዚህ ያለነው ሰለፍይ ተማሪ አይደሉም ይሁን አናውቅም። አንዳንድ ጎበዝ እህቶችም ለምን ታታልሉናላቹ ብለውም ጠይቀው ነበረ እንደምታዩት በፎቶ ምላሹ ግን መሸወጃ ምክ/ት ከምናጣ የሚል አይነት ነው አይታቹ ፍረዱ። *መጀመሪያ ሲከፈት ስማቸው እዳይታወቅ በsafaricom ና Hidden በሆነ አካውንት ነበረ የተከፈተው አንዳንድ ወንድሞች እንዳያዩባቸው ቀድመው ግሩፑ እንዳይገቡ Ban አድርገዋቸውም ነበረ የሚገርመው በሌላ ሰው ጥቆማ ነው ያወቁትም። ሗላ ስናጣራ ሁለት ልጆች እንደከፈቱት ደረስንበት ማንንም አላማከሩምም የሰማም የለምም ከቻሉ ሌላም ይክፈቱ በእኛ በሀዋሳ ሰለፍይ ተማሪወች ስምና ጀመዓህ ና መስጅድ ግን ሌላን ሰው መሸወድ ትክክል አይደለም ፈፅሞ መታረም ያለበት ነው ከፈለጉም በስማቸው በጋራ ቢከፍቱ ደስ ይለናል በጀመዓህ ስም ከመደበቅ። ለማንኛውም ከጀመዓችን ውጭ ሌላ ውስጥ ለውስጥ እንሂድ የሚሉና የሚሞግቱ ልጆችን አይተናልና ከዚህ ቻናል ውጭ ና ከማስታወቂያ ቦርድ and acadamic group t.me/HawassaUniversityMuslimStudents 👉t.me/HUMJstudents ውጭ ሌላ ግሩብም ሆነ ቻናል የለምና ተጠንቀቁ ። አድሚኖች የጀመዓ አስተባባሪወች ና ዳዕዋ ዘርፍ ናቸው። በመሆኑም ከእነዚህ ግሩፖች ራሳችሁን አርቁ ። ብዙ ግሩቦች በእኛ ጀመዓ ስም ተበራክተዋል የደረሳቹ ታውቃላችሁ እንግዲህ: ጀመዓችሁን ሁላችሁም ጠብቁ አይደለም አሁን ከዚህ በፊትም እንደዚ አይነት አካሄድን በመሄድ ብዙ ተጥሯል በጀመዓችን ላይ በተለያዩ የፈተና ሰዎች ነገር ግን ጀመዓቸውን ሁሌ በሚጠብቁ ወንድም እህቶች ቀጥ ብሎ ተጉዟል ይጓዛልም አልሀምዱሊላህ። ሳታውቁ መጀመሪያ በከፈቱት information center በሚለው ስም ተጭበርብራቹ የገባቹ እህት ወንድሞች ከዚህ ግሩፕ ውጡ ባረከላሁ ፊኩም። ኢንሻ አላህ እንመለሳለን በሌላው። عن عمر ابن الخطاب ..... عليكم بالجماعةِ وإيَّاكم والفُرقَةَ فإنَّ الشيطانَ معَ الواحدِ وهو منَ الاثنَينِ أبعَدُ مَن أراد بحبوحةَ الجنةِ فلْيلزَمِ الجماعةَ ومَن سرَّتْه حسنتُه وساءَتْه سيئتُه فذلك المؤمنُ ኡመር ብኑል ኸጧብ ሰዎችን ኹጥባ እያደረገ እንዲህ ይላል "....በጀመዓህ ላይ አደራችሁን   ከመከፋፈል ተጠንቀቁ ሰይጣን የሚሆነው ለብቻ ከሆነ አካልጋ ነው እነሆ እሱ ከሁለት አካሎች የራቀ ነው። በመልካም ሥራው የተደሰተ እና በመጥፎ ሥራው ቅር የተሰኘው እርሱ አማኝ ነው። ይላሉ። ቲርሚዚ ዘገበውታል ሀድሱ ሶሂህ ነው صحيح الترميذي لشيخ الباني ከላይ ያለው ሀድስ እንዳለ ሆና قال رسول الله ﷺ: «من أراد بَحبُوحة الجنة فليلزم الجماعة، فإن الشيطان مع الواحد، وهو من الاثنين أبعد» ነብዩ ﷺ  የጀነትን መሀከል መግባትን   የፈለገ ጀመዓን አጥብቆ ይያዝ .....  ይላሉ። በሌላም ሀድሳቸው - አደራችሁን በጀመዓህጨላይ የአላህ እጅ /አብሮነት/ ከጀመዓህ ጋር ነውና ይላሉ። አላህ ከጥመቶች ሁሉ የጠራና የፀዳ በሱና የደመቀ በፈተና ጊዜ የማይዳከም ጀመዓህ ያድርግልን በርግጥም አላህ ጠብቆታል ከዚህ በፊት ብዙ ልጆች የጀመዓህ ብርሀን ለማጠልሸትና ለማጥፋት ብዙ ተጉዘው ወላሂ አልተሳካም ወደፊትም አይሳካም ጀመዓችን ቅንጣት ታክል አይነካም ኢንሻ አላህ። ከ1998 ጀምሮ የነበሩ ከተመረቁ በሗላ ለጀመዓቸው ክንድ የሆኑ የሚያስቡ ብሎም በየጊዜው እየመጡ የሚዘይሩን ወንድሞችና ኡስታዞች ቻናል 👇 t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa በቅርቡ በረመዳን የሴቶችን መስጅድ ውብ አድርገው ረመዳንን በሚገርም ምንጣፍ አሳምረውላቸዋል አላህ በጀነት ከዱንያ የማይወዳደረውን ምንጣፍ ያንጥፍላቸው።
Показать все...
🔹በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት 🎙Ustaz ibnu munewor t.me/alaqsatube
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሀዋሳ ሙስሊሞች ላይ የሚደረገው ጭቆና ከእለት እለት እየተጠናከረ ቀጥሏል‼ ባለፈው በሀምዛ መስጅድ ላይ የድንበር ውዝግብ በመስጅድ አቅራቢያ ቸርች በመክፈትና የመስጅድ ድንበር በመጋፋት የተፈጠረው የቅርብ ትዝታችን ነው። ዛሬ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ተስቦልናል ሜንቦ ቢላል መስጂድ በመባል የሚታወቀው ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ድጎማ ተላቆ ለመስጂዱ ገቢ ማስገኛየሚሆኑ ሱቆች ለመስራት ታስቦ ግንባታ ተጀምሮ ነበር ፍቃድ ለመጠየቅ ብዙ መስዋእትነት ተከፍሎም ፈቃድ ሊሰጠን ባለመቻሉ መስጅዱ የራሱን ይዞታ በሆነው ቦታው ላይ የአካባቢ ሙስሊም ማህበረሰብ ከእለት ጉርሱ ቀንሶ ባዋጣው ገንዘብ የተሰሩትን የንግድ ሱቆች በአስቸኳይ አፍርሱ የሚልም ደብዳቤ በማን አለብኝነት ለጥፈውብናል የሱቆቹ ስራ ሊያልቅ የተወሰነ ስራ ሲቀረው እንደዚህ ያለ ማስጠንቀቂያ ደርሶናልና ሙስሊም ማህበረሰብ ድምፅ እንድትሆኑን በአላህ ስም እንጠይቃለን
Показать все...
🟦ሀዋሳ ላይ በየ ስፍራው ለጴንጤ ዳስ መስሪያና ቸርች እንደ አደረጃጀት ሱቅ በየቀኑ መሰረተ ድንጋይ ይጣላል። ያለ ማንም አለብኝነት ይገነባሉ ቸርች አትገንቡ ሲባል ሰምተን አናቅም። የሀዋሳ በተለይ ሜምቦ ማህበረሰብ ከኪሳቸው አዋጥተው የገነቡትን ቤት አፍርሱ ማለት ምን የሚሉት አይኖ ያፈጠጠ የጥላቻ ቢሮክራሲ ነው አላህ ሀሳባቸውን ያፍርሰው። ቤተስካን በነበረ ኖሮ ገንዘብ ሁሉ ከኪሳቸው በጨመሩ ነበረ ትኩረት #ሀዋሳ-ቢላል-መስጅድ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Don't be scared to see this tragedy, cz this is not a scene from movie but z fact on z ground of #Gaza #Rafah #Ceasefirenow
Показать все...
ሸይኸ ሙሐመድ ዘይን ላይ በረድ ስም መሳለቅ ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage https://t.me/MedrestuImamuAhmed
Показать все...