1 099
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
+3330 день
Архив постов
1 099
#አርብ_08_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤”
— ፊልጵስዩስ 1፥6
“being confident of this very thing, that He who has begun a good work in you will complete it until the day of Jesus Christ;”
— Phil 1:6 (NKJV)
1 099
Repost from MMY-Teenagers
⚠️ATTENTION⚠️
Summer Camp 2014
👉ውዶቻችን የሰመር ካምፕ መጀመርን እየተጠባበቃችሁ መሆኑን ተስፋ እናደርጋለን
👉የፊታችን ሰኞ በ 8:00
መካኒሳ መካነ ኢየሱስ
ምርጥና የማይረሳ ጊዜን እናሳልፋለን።
የቀረ ይቀርበታል🤷♂
#MekanisaTeenagers
#SummerCamp
1 099
“ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት ______ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።”
1 099
#ሐሙስ_07_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ኤፌሶን 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
Eph 3 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ Now to Him who is able to do exceedingly abundantly above all that we ask or think, according to the power that works in us,
²¹ to Him be glory in the church by Christ Jesus to all generations, forever and ever. Amen.
1 099
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ
ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት
የፊታችን እሁድ
ክፍል 1
⏰ 10፡30
🗓 ሐምሌ 10
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 099
#ረቡዕ_06_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የተዋረዱትን ወደ ላይ ያወጣል፥ ኀዘንተኞችንም ለደኅንነት ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል።”
— ኢዮብ 5፥11
“He sets on high those who are lowly, And those who mourn are lifted to safety.”
— Job 5:11 (NKJV)
1 099
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 099
#ማክሰኞ_05_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
²⁴ ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች።
Lam 3 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² Through the Lord's mercies we are not consumed, Because His compassions fail not.
²³ They are new every morning; Great is Your faithfulness.
²⁴ "The Lord is my portion," says my soul, "Therefore I hope in Him!"
1 099
About Sundays youth service
3/3
Glory be to The almighty God
July 10/2022
#Worship_night
#Fellowship_time
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 099
About Sundays youth service
2/2
Glory be to The almighty God
July 10/2022
#Worship_night
#Fellowship_time
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 099
About Sundays youth service
1/2
Glory be to The almighty God
July 3/2022
#Worship_night
#Fellowship_time
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 099
#ሰኞ_04_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።”
— ኢሳይያስ 46፥4
“Even to your old age, I am He, And even to gray hairs I will carry you! I have made, and I will bear; Even I will carry, and will deliver you.”
— Isa 46:4 (NKJV)
1 099
#እሁድ_03_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የተራበችን ነፍስ አጥግቦአልና፥ የተራቈተችንም ነፍስ በበረከት ሞልቶአልና።”
— መዝሙር 107፥9
“For He satisfies the longing soul, And fills the hungry soul with goodness.”
— Ps 107:9 (NKJV)
1 099
⚠️ማስታወቅያ⚠️
የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ እና አንድነት ምሽት
#ልዩ_የአምልኮ_ምሽት
#መዝሙር
#አምልኮ
#አይቀርም
ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 03
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#Sunday_service
#MekanisaYouth
1 099
#ቅዳሜ_02_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ምሳሌ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ።
²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና።
²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ።
Prov 4 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ Let your eyes look straight ahead, And your eyelids look right before you.
²⁶ Ponder the path of your feet, And let all your ways be established.
²⁷ Do not turn to the right or the left; Remove your foot from evil.
1 099
About Sundays youth service
3/3
እግዚአብሔር መልካም ነው
Glory be to The almighty God
July 3/2022
#Worship_night
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 099
About Sundays youth service
2/3
እግዚአብሔር መልካም ነው
Glory be to The almighty God
July 3/2022
#Worship_night
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
