fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 099
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+3330 روز
آرشیو پست ها
#አርብ_08_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤” — ፊልጵስዩስ 1፥6 “being confident of this very thing, that He who has begun a good work in you will complete it until the day of Jesus Christ;” — Phil 1:6 (NKJV)

Repost from MMY-Teenagers
⚠️ATTENTION⚠️ Summer Camp 2014 👉ውዶቻችን የሰመር ካምፕ መጀመርን እየተጠባበቃችሁ መሆኑን ተስፋ እናደርጋለን 👉የፊታችን ሰኞ በ 8:00 መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ምርጥና የማይረሳ ጊ
⚠️ATTENTION⚠️ Summer Camp 2014 👉ውዶቻችን የሰመር ካምፕ መጀመርን እየተጠባበቃችሁ መሆኑን ተስፋ እናደርጋለን 👉የፊታችን ሰኞ በ 8:00 መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ምርጥና የማይረሳ ጊዜን እናሳልፋለን። የቀረ ይቀርበታል🤷‍♂ #MekanisaTeenagers #SummerCamp

“ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት ______ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።”
Anonymous voting

#ሐሙስ_07_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ ²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። Eph 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ Now to Him who is able to do exceedingly abundantly above all that we ask or think, according to the power that works in us, ²¹ to Him be glory in the church by Christ Jesus to all generations, forever and ever. Amen.

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 10 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMY
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት የፊታችን እሁድ ክፍል 1 ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 10 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

photo content

photo content

photo content

#ረቡዕ_06_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የተዋረዱትን ወደ ላይ ያወጣል፥ ኀዘንተኞችንም ለደኅንነት ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል።” — ኢዮብ 5፥11 “He sets on high those who are lowly, And those who mourn are lifted to safety.” — Job 5:11 (NKJV)

#ማክሰኞ_05_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሰቆ. 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። ²⁴ ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች። Lam 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² Through the Lord's mercies we are not consumed, Because His compassions fail not. ²³ They are new every morning; Great is Your faithfulness. ²⁴ "The Lord is my portion," says my soul, "Therefore I hope in Him!"

About Sundays youth service 3/3 Glory be to The almighty God July 10/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join u
+4
About Sundays youth service 3/3 Glory be to The almighty God July 10/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service 2/2 Glory be to The almighty God July 10/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join u
+9
About Sundays youth service 2/2 Glory be to The almighty God July 10/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service 1/2 Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join us
+9
About Sundays youth service 1/2 Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #Fellowship_time #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_04_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።” — ኢሳይያስ 46፥4 “Even to your old age, I am He, And even to gray hairs I will carry you! I have made, and I will bear; Even I will carry, and will deliver you.” — Isa 46:4 (NKJV)

#እሁድ_03_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የተራበችን ነፍስ አጥግቦአልና፥ የተራቈተችንም ነፍስ በበረከት ሞልቶአልና።” — መዝሙር 107፥9 “For He satisfies the longing soul, And fills the hungry soul with goodness.” — Ps 107:9 (NKJV)

⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ እና አንድነት ምሽት #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 0
⚠️ማስታወቅያ⚠️ የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ እና አንድነት ምሽት #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት #መዝሙር #አምልኮ #አይቀርም ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን። ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 03 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Sunday_service #MekanisaYouth

#ቅዳሜ_02_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ። ²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። ²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ። Prov 4 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ Let your eyes look straight ahead, And your eyelids look right before you. ²⁶ Ponder the path of your feet, And let all your ways be established. ²⁷ Do not turn to the right or the left; Remove your foot from evil.

About Sundays youth service 3/3 እግዚአብሔር መልካም ነው Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #God_is_Good Join us�
+9
About Sundays youth service 3/3 እግዚአብሔር መልካም ነው Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service 2/3 እግዚአብሔር መልካም ነው Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #God_is_Good Join us�
+9
About Sundays youth service 2/3 እግዚአብሔር መልካም ነው Glory be to The almighty God July 3/2022 #Worship_night #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus