ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 108
Подписчики
-124 часа
+147 дней
+4230 день
Архив постов

#ማክሰኞ_22_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።” — መዝሙር 90፥2 “Before the mountains were brought forth,before you had formed the earth and the world,even from everlasting to everlasting, you are God.” — Ps 90፥2

ፍቅርን መኖር 2.m4a92.50 MB

make me your profile.jpg1.52 MB

photo content

#ሰኞ_21_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 10 ³⁶ እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል? ³⁷ እርሱም፦ ምሕረት ያደረገለት አለ። ኢየሱስም፦ ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ አለው። Luk 10 ³⁶ Now which of these three do you think seemed to be a neighbor to him who fell among the robbers?" ³⁷ He said, "He who showed mercy on him."Then Jesus said to him, "Go and do likewise."

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዚያ 20 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ሚያዚያ 20 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_19_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፥ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10 “But by the grace of God I am what I am. His grace which was bestowed on me was not futile, but I worked more than all of them; yet not I, but the grace of God which was with me.” — 1Cor 15፥10

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዚያ 20 2016 Join us👇 Y.b
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ሚያዚያ 20 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_17_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤” — ሮሜ 13፥13 “Let us walk properly, as in the day; not in reveling and drunkenness, not in sexual promiscuity and lustful acts, and not in strife and jealousy.” — Rom 13፥13

#ሐሙስ_16_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ባርያ ከጌታው አይበልጥም ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስቡ። እኔን አሳደውኝ እንደ ሆኑ እናንተን ደግሞ ያሳድዱአችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው እንደ ሆኑ ቃላችሁን ደግሞ ይጠብቃሉ።” — ዮሐንስ 15፥20 “Remember the word that I said to you: 'A servant is not greater than his lord.' If they persecuted me, they will also persecute you. If they kept my word, they will keep yours also.” — John 15፥20

#ረቡዕ_16_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አሁንም እንግዲህ፥ አምላካችን ሆይ፥ እንገዛልሃለን፥ ለክቡር ስምህም ምስጋና እናቀርባለን።” — 1 ዜና 29፥13 “Now therefore, our God, we thank you, and praise your glorious name.” — 1Chr 29፥13

#ማክሰኞ_15_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።” — ሕዝቅኤል 34፥11 “"'For thus says the Lord God: "Behold, I myself, even I, will search for my sheep, and will seek them out.” — Ezek 34፥11

13/08/16 የወጣቶች ፕሮግራም አቤኔዘር ታደሰ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_14_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥13 “to the end he may establish your hearts blameless in holiness before our God and Father, at the coming of our Lord Jesus with all his saints.” — 1Ths 3፥13

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡3ዐ 🗓 ሚያዚያ 13 2016 Join us👇 Y.b
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡3ዐ 🗓   ሚያዚያ 13 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_12_08_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም፦ ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ ወደ እነርሱ አትውጣ።” — 1 ዜና 14፥14 “David inquired again of God; and God said to him, "You shall not go up after them. Turn away from them, and come on them over against the mulberry trees.” — 1Chr 14፥14

❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌ ❌❌Program postponed ❌❌ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዛሬ አርብ አዳር ይካሄዳል ተብሎ የነበረው አዳር ፀሎት ጊዜ እንደማይኖረን እያሳወቅን በቀጣይ ተለዋጭ ቀን እናስታውቃለን :: Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth‌‌

Repost from EECMYMC-YM
❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌ ❌❌Program postponed ❌❌ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  በቀጣዩ አርብ አዳር ይካሄዳል ተብሎ የነበረው አዳር ፀሎት ጊዜ እንደማይኖረን እያሳወቅን በቀጣይ ተለዋጭ ቀን እናስታውቃለን Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth‌‌