EECMYMC-YM
الذهاب إلى القناة على Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
إظهار المزيد1 108
المشتركون
-124 ساعات
+147 أيام
+4230 أيام
أرشيف المشاركات
1 102
#ማክሰኞ_22_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።”
— መዝሙር 90፥2
“Before the mountains were brought forth,before you had formed the earth and the world,even from everlasting to everlasting, you are God.”
— Ps 90፥2
1 102
#ሰኞ_21_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ሉቃስ 10
³⁶ እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል?
³⁷ እርሱም፦ ምሕረት ያደረገለት አለ። ኢየሱስም፦ ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ አለው።
Luk 10
³⁶ Now which of these three do you think seemed to be a neighbor to him who fell among the robbers?"
³⁷ He said, "He who showed mercy on him."Then Jesus said to him, "Go and do likewise."
1 102
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 2
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሚያዚያ 20 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#ቅዳሜ_19_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፥ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10
“But by the grace of God I am what I am. His grace which was bestowed on me was not futile, but I worked more than all of them; yet not I, but the grace of God which was with me.”
— 1Cor 15፥10
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሚያዚያ 20 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#አርብ_17_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤”
— ሮሜ 13፥13
“Let us walk properly, as in the day; not in reveling and drunkenness, not in sexual promiscuity and lustful acts, and not in strife and jealousy.”
— Rom 13፥13
1 102
#ሐሙስ_16_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ባርያ ከጌታው አይበልጥም ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስቡ። እኔን አሳደውኝ እንደ ሆኑ እናንተን ደግሞ ያሳድዱአችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው እንደ ሆኑ ቃላችሁን ደግሞ ይጠብቃሉ።”
— ዮሐንስ 15፥20
“Remember the word that I said to you: 'A servant is not greater than his lord.' If they persecuted me, they will also persecute you. If they kept my word, they will keep yours also.”
— John 15፥20
1 102
#ረቡዕ_16_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አሁንም እንግዲህ፥ አምላካችን ሆይ፥ እንገዛልሃለን፥ ለክቡር ስምህም ምስጋና እናቀርባለን።”
— 1 ዜና 29፥13
“Now therefore, our God, we thank you, and praise your glorious name.”
— 1Chr 29፥13
1 102
#ማክሰኞ_15_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።”
— ሕዝቅኤል 34፥11
“"'For thus says the Lord God: "Behold, I myself, even I, will search for my sheep, and will seek them out.”
— Ezek 34፥11
1 102
13/08/16
የወጣቶች ፕሮግራም
አቤኔዘር ታደሰ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
#ሰኞ_14_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥13
“to the end he may establish your hearts blameless in holiness before our God and Father, at the coming of our Lord Jesus with all his saints.”
— 1Ths 3፥13
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡3ዐ
🗓 ሚያዚያ 13 2016
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#ቅዳሜ_12_08_2016
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም፦ ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ ወደ እነርሱ አትውጣ።”
— 1 ዜና 14፥14
“David inquired again of God; and God said to him, "You shall not go up after them. Turn away from them, and come on them over against the mulberry trees.”
— 1Chr 14፥14
1 102
❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌
❌❌Program postponed ❌❌
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዛሬ አርብ አዳር ይካሄዳል ተብሎ የነበረው አዳር ፀሎት ጊዜ እንደማይኖረን እያሳወቅን በቀጣይ ተለዋጭ ቀን እናስታውቃለን ::
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
Repost from EECMYMC-YM
❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌
❌❌Program postponed ❌❌
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች በቀጣዩ አርብ አዳር ይካሄዳል ተብሎ የነበረው አዳር ፀሎት ጊዜ እንደማይኖረን እያሳወቅን በቀጣይ ተለዋጭ ቀን እናስታውቃለን
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
