ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 096
Подписчики
+324 часа
+137 дней
+4230 день
Архив постов
#አርብ_01_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቀርበውም፦ አቤቱ፥ አቤቱ ጠፋን እያሉ አስነሡት። እርሱም ነቅቶ ነፋሱንና የውኃውን ማዕበል ገሠጻቸው፤ ተዉም፥ ጸጥታም ሆነ።” — ሉቃስ 8፥24 “And they came to him, and awoke him, saying, Master, master, we perish. Then he arose, and rebuked the wind and the raging of the water: and they ceased, and there was a calm.” — Luke 8፥24

#ሐሙስ_30_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ።” — መዝሙር 85፥10 “Mercy and truth are met together; righteousness and peace have kissed each other.” — Psalms 85፥10

#ማክሰኞ_28_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።” — ዮሐንስ 1፥9 “That was the true Light, which lighteth every man that cometh into the world.” — John 1፥9

#ሰኞ_27_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 1 ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። Luke 1 ⁴¹ And it came to pass, that, when Elisabeth heard the salutation of Mary, the babe leaped in her womb; and Elisabeth was filled with the Holy Ghost: ⁴² And she spake out with a loud voice, and said, Blessed art thou among women, and blessed is the fruit of thy womb.

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 26 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_1_days_to_go #ዝማሬ #tomorrow 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_1_days_to_go #ዝማሬ #tomorrow 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 26 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

#ቅዳሜ_25_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1 አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም። 2 ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ። 3 ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤ 4 እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ። የዮሐንስ ራዕይ 21፡1-4 1 And I saw a new heaven and a new earth: for the first heaven and the first earth were passed away; and there was no more sea. 2 And I John saw the holy city, new Jerusalem, coming down from God out of heaven, prepared as a bride adorned for her husband. 3 And I heard a great voice out of heaven saying, Behold, the tabernacle of God is with men, and he will dwell with them, and they shall be his people, and God himself shall be with them, and be their God. 4 And God shall wipe away all tears from their eyes; and there shall be no more death, neither sorrow, nor crying, neither shall there be any more pain: for the former things are passed away.

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_2_days_to_go #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_2_days_to_go #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 26 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

#አርብ_24_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 11 ፤ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው። -መክብብ 3:11 11 He hath made every thing beautiful in his time: also he hath set an eternity in their heart, so that no man can find out the work that God maketh from the beginning to the end. -Ecclesiastes 3:11

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_3_days_to_go #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና_3_days_to_go #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 26 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth

#ሐሙስ_23_04_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 33 ያላችሁን ሽጡ ምጽዋትም ስጡ፤ ሌባ በማይቀርብበት ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቅ መዝገብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርጉ፤ 34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። -ሉቃስ12:33-34 33 Sell that ye have, and give alms; provide yourselves bags which wax not old, a treasure in the heavens that faileth not, where no thief approacheth, neither moth corrupteth. 34 For where your treasure is, there will your heart be also. -Luke 12:33-34

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 26 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice