ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 104
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+3230 день
Архив постов
#እሁድ_12_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ ⁹-¹⁰ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤ Eph 5 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ For you were once darkness, but now you are light in the Lord. Walk as children of light ⁹ (for the fruit of the Spirit is in all goodness, righteousness, and truth), ¹⁰ finding out what is acceptable to the Lord. @EECMYMC_YM

#Verse_to_ponder_upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Verse_to_ponder_upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ቅዳሜ_11_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥5 “This is the message which we have heard from Him and declare to you, that God is light and in Him is no darkness at all.” — 1Jn 1:5 (NKJV) @EECMYMC_YM

#አርብ_10_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።” — ዮሐንስ 9፥5 “As long as I am in the world, I am the light of the world."” — John 9:5 (NKJV) @EECMYMC_YM

bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ሐሙስ_09_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” — ማቴዎስ 5፥14 “You are the light of the world. A city that is set on a hill cannot be hidden.” — Mat 5:14 (NKJV) @EECMYMC_YM

bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ረቡዕ_08_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።” — መዝሙር 147፥11 “The Lord takes pleasure in those who fear Him, In those who hope in His mercy.” — Ps 147:11 (NKJV) @EECMYMC_YM

bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
bible verse to ponder upon Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ማክሰኞ_07_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” — መዝሙር 27፥14 “Wait on the Lord; Be of good courage, And He shall strengthen your heart; Wait, I say, on the Lord!” — Ps 27:14 (NKJV) @EECMYMC_YM

ቀንን ያበራል ዘማሪ ሽመልስ ፍላቴ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ሰኞ_06_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ ተስፋውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምስጉን ነው፤” — መዝሙር 146፥5 “Happy is he who has the God of Jacob for his help, Whose hope is in the Lord his God,” — Ps 146:5 (NKJV) @EECMYMC_YM

#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#እሁድ_05_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፥ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል።” — ዮሐንስ 12፥26 “If anyone serves Me, let him follow Me; and where I am, there My servant will be also. If anyone serves Me, him My Father will honor.” — John 12:26 (NKJV) @EECMYMC_YM

#ቅዳሜ_04_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።” — መዝሙር 147፥3 “He heals the brokenhearted And binds up their wounds.” — Ps 147:3 (NKJV) @EECMYMC_YM

#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#አርብ_03_07_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል።” — ዮሐንስ 15፥8 “By this My Father is glorified, that you bear much fruit; so you will be My disciples.” — John 15:8 (NKJV) @EECMYMC_YM

#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM