cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

ዐረበኛን መማር ዲንህን መማር ነው። ቁርአንን መማር ነው፤ ሀዲስንም(የነብዩን ንግግር) መማር ነው። ቁርአን የወረደው በዐረበኛ ነው፣ ነቢ ያስተማሩት በዐረበኛ ነው። ዐረበኛን አንጥረህ ካላወቅ ዲንህን(ሀይማኖትህን) መረዳት አትችልም። ነህው(የዐረብኛ ሰዋሰው)፣ ሶርፍ(የዐረበኛ ርቢ)፣ በላጋን መማርና ማጥናት ዲንን መማር ነው የቁርአን ተፊሲርን፣ ሀዲስን ለመማር መሰረት ናቸው። ትኩረት ሊሰጠው ይገባዋል

Больше
Страна не указанаАрабский63 115Религия и духовность30 279
Рекламные посты
3 013
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
وما زادهم إلا ايمانا وتسليما. 🍃
Показать все...
🔸ፍልስጤምና እስራኤልን አስመልክቶ እውነታው ምንድን ነው? ታሪኽ 🔹እኛ ምን ማድረግ አለብን የሚለውም የተዳሰሰበት ትናት እሁድ 18/2/2016 የፈትዋ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ! 🌺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🌀 እናዳምጠው ለሌሎችም ሼር በማድረግ እውነታውን እናሳውቅ ! T.me/dawudyassin
Показать все...
17:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
🔹 ፊልስጢሞች ላይ እየደረሰ ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ ድንቅ ማብራሪያ ማንኛውም ጉዳያችንን በሸሪአ መነፅር ማየት ከቻልን በሁሉም ርዕስ ላይ ሚዛናዊ እንሆናለን 👈 دكتور إبراهيم بن صالح المحيميد T.me/dawudyassin
Показать все...
لا تنسوا إخوانكم في #فلسطين من دعوة صالحة أن يُنَفِّسَ الله كربهم ويفرج همهم ويكبِتَ عدوهم وينصرهم عليه ، اللهم أعزّ الإسلام وأهله في كل مكان ، اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ودمِّر أعداء الدين.
Показать все...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/234 🔆 የፍልስጤምና የአል አቅሷ ትሩፋት      እሁድ 30/3/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/4abn865j 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показать все...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

👁 ድግምት እና ዓይን ምንነቱ መከላከያውና መድሀኒቱ ሁዳ ሪሳላ ፓምፕሌት ቁጥር 06
Показать все...
👁 ድግምት እና ዓይን ምንነቱ መከላከያውና መድሀኒቱ ሁዳ ሪሳላ ፓምፕሌት ቁጥር 06
Показать все...
በአዳማ ከተማ ገንደሃራ አነስ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተሰጠ መሳጭ ምክር !!
Показать все...
በወራቤ ከተማ አቡበክር  መስጅድ በተካሄደው ሃገር አቀፍ የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ላይ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ። ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል: 1. ኢስቲዋእን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ አል-ቁርጡቢይ የሰለፎች አቋም ብለው ስለተናገሩት ንግግር። ➱አህባሾች ስለሚያነሱዋቸው ማምታቻዎች ተብራርቶበታል። 2. አንዳንድ ስለ አንተ(ኡስታዝ አህመድን ነው) የሚነገሩ ነገሮች አሉ.... 🎙 በኡስታዝ አሕመድ ኣደም(ሐፊዘሁሏህ) ------- https://t.me/fewaidworabe/2498
Показать все...