cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

Больше
Рекламные посты
8 964
Подписчики
+1724 часа
+1387 дней
+65830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Amharic & English
3600Loading...
02
አዲሱ የሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ የትኞቹን ተግባራት ይከለክላል? ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከወራት በፊት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል የሃይማኖት ጉዳዮችን የተመለከቱት ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ በሰጡት ምላሽ መንግስታቸው ይህንኑ የሚመለከት ህግ በቅርቡ እንደሚያወጣ አስታውቀው ነበር። አብይ ከአማራ ክልል የተወጣጡ ተወካዮችን ባለፈው የካቲት ወር በጽህፈት ቤታቸው ባወያዩበት ስብሰባ “ሃይማኖትን በሚመለከት ህግ እናወጣለን። ሃይማኖት እና መንግስት ተለያይተው ስራቸውን ይሰራሉ። በቅርቡ ህጉ እንደሚጸደቅ ተስፋ ይደረጋል። ያኔ ሁሉም በህግ ይሰራል። አሁን ተቀላቅሏል። ያልተቀላቀለ ጉድ የለም። እንደዚያ አይቻልም” ሲሉ ተደምጠው ነበር። “በእስላም ተቋም ውስጥ ሆኖ ፖለቲካ ማራማድ ትክክል አይደለም። ያ ግለሰብ ፖለቲካ ካሰበ ችግር የለበትም። እምነቱን በግል እየተከተለ፤ ፖለቲካውን ደግሞ ከፓርቲ ጋር ማራመድ ይችላል። ያ ካልሆነ በስተቀረ ይበልጥ ጥፋት ስለሚያመጣ እኛም በዚህ አግባብ ብናየው፤ መንግስትም እንደ መንግስት እንዲሰራ ብንፈቅድ ለሁላችን ይጠቅማል” ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ አሳስበዋል። ከእርሳቸው ገለጻ ሁለት ወራት በኋላ በሰላም ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ” ረቂቅ ሰነድ፤ ይህንኑ የሚያስተጋቡ አንቀጾች በውስጡ ይዟል። 🔴 ዝርዝሩን ለማንበብ፦ https://ethiopiainsider.com/2024/13117/ @EthiopiaInsiderNews
8556Loading...
03
Media files
90213Loading...
04
የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ አጭር ማብራሪያ/ Proclamation No.-----/2024 A Proclamation to Determine Public Holidays and Celebration of Public Holidays
89112Loading...
05
Media files
1 82719Loading...
06
Media files
1 56416Loading...
07
Media files
1 53813Loading...
08
Media files
1 49513Loading...
09
Media files
1 46414Loading...
10
Media files
1 40213Loading...
11
የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲቆም ስንት ጊዜ መክሰስ ይቻላል? *** በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋ.ቁ 1234/2013 ዓ.ም አንቀጽ 11 /4/ ማንኛውም በቂ ምክንያት ያለው ሰው (ባለጉዳዩ ባይሆንም) ሰብዓዊ መብቶችን ለማስከበር ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ እንደሚችል ይደነግጋል። ስለዚህ ለምሳሌ አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የአንድ አካባቢ ነዋሪ ሕዝብ ትምህርት የመማር መብቱ ተጥሷል በማለት ክስ ሊመሠርት ይችላል ማለት ነው። አሁን እዚህ ላይ የሚነሳው ጥያቄ ድርጅቱ ባይፈረድለት ሌላ ድርጅት ተመሳሳይ ክስ መክሰስ ይችላል አይችልም ? ከአካባቢው ነዋሪዎች ውስጥ የተወሰኑት ሌላ ተመሳሳይ ክስ ቢመሠርቱ ጉዳዩ ከዚህ በፊት ታይቷል ተብሎ ክሱ ውድቅ ሊደረግባቸው ይችላል አይችልም የሚለው ነው። የፍትሐብሔር ሥነሥርዓት ሕግ ቁጥር 5 /4/ የጋራ ጥቅምን ለማስከበር የተወሰኑ ሰዎች ክስ ቢያቀርቡ ሌሎቹ በክርክሩ ውስጥ ያልተካፈሉት ግን ጥቅሙ የሚመለከታቸው ሰዎች በጉዳዩ ውስጥ እንደነበሩበት ተቆጥሮ ሌላ ተመሳሳይ ክስ ማቅረብ እንደማይችሉ ያስገነዝባል። ስለዚህ ሰብዓዊ መብት ማስከበር ላይ የሚሠሩ በጎ አድራጊ ማኅበራት አንድን ማኅበረሰብ የሚመለከት የሰብዓዊ መብት ክስ ሲያቀርቡ የተረቱ እንደሆነ ድጋሚ ሌላ ክስ የማቅረብ ዕድል አጠራጣሪ መሆኑን በማሰብ በጥንቃቄ ሊሠሩ ይገባል። እንዲሁም በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ ማኅበራት ለመክሰስ ከፈለጉ የተለያዩ ፋይልች ከመክፈት ይልቅ ዐቅማቸውን አስተባብረው አንድ ፋይል ብቻ መክፈት ወይም ሀላፊነቱን ለአንዳቸው መተው የተሻለ ነው። #Tamerat kidanemariam
1 86114Loading...
12
Media files
1 91815Loading...
13
የድርጅታቸውን የተወሰነ ድርሻ በአክሲዮን ለመሸጥ የሚያስቡ ድርጅቶች የሚከተሉት 3 አማራጮች አሏቸው! አንደኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮናቸውን #ለህዝብ መሸጥ ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ቢሆንም ሂደቱ ውድ እና አድካሚ ነው! ምክንያቱም ድርጅቶቹ አክሲዮኖችን ለማሻሻጥ ፍቃድ ለተሰጣቸው ድርጅቶች ሃላፊነት ስለሚሰጡ የሚጠየቁት የአገልግሎት ክፍያ ውድ ሊሆን ይችላል እንዲሁም የሚፈልጉት ያህል አክሲዮን ተሸጦ እስከሚያልቅ ረጅም ጊዜ ለመፈጅ ይችላል። ሁለተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን የተወሰኑ አክሲዮኖቻቸውን ለትልልቅ #የቢዝነስ_ተቋማት አውጥቶ መሸጥ! ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ሆኖ ሂደቱ እርካሽ እና ቀላል ነው! ምክንያቱም ተቋማት ትልልቅ ድርሻ የመግዛት አቅም ስለሚኖራቸው በጥቂት ተቋማት እና በአጭር ጊዜ አክሲዮኖቻቸውን ሸጠው ሊጨርሱ ይችላሉ። ሶስተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮኖቻቸውን #ለውስጥ_ሰራተኞች መሸጥ! ሰራተኞች ከቁጠባቸው አልያም ከደሞዛቸው ላይ ከፍተኛ ካፒታል ሊኖራቸው ስለማይችል ትልቅ ካፒታል ከአክሲዮን ሽያጭ ለማሰባሰብ አስቸጋሪ ሲሆን (የሰራተኛ ተነሳሽነት ለመጨመር ጥሩ ዘዴ ነው!) የአክሲዮን ድርሻዎችን ለውስጥ ሰራተኞች የመሸጥ ሂደቱ ግን ቀላል ነው!
1 28710Loading...
14
በሦስተኝነት ለሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ የቀረበው የአስተዳደሩ ደንብ አንቀጽ 10፣ በአስቸኳይ ጊዜ ወቅት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጆች ዕልባት ያገኙ የወንጀልና የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ወደ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ይግባኝ እንዳይባልበት ታግዶ ይቆያል በሚል የተደነገገበት ክፍል ነው። ይህ ደግሞ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 80 ላይ የሰፈረውን የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም፣ በሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን ይኖረዋል የሚለውን እንደሚቃረን ያሳያል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወጡ የተባሉ የወንጀል ሕጎች የፌዴራሉ የወንጀል ሕግ የደነገጋቸውን በመድገም የወጡ እንደነበሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቱ በማስረዳት እንዲሻሩ ጠይቋል፡፡ በስተመጨረሻ የቀረበው የሕገ መንግሥት ጥሰት ደግሞ የደንቡ የመሸጋገሪያ ክፍል አንቀጽ 11(3) በግልጽ ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ኅዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ያለው ጊዜ፣ የመንግሥት ሠራተኛ፣ የግል ተቋማት ሠራተኛና የግለሰብ ሠራተኛ ውዝፍ ደመወዝ የሚመለከት አዲስ ክስ ጉዳይ ታግዶ ይቆያል በማለት ያሰፈረው ድንጋጌ ነው፡፡ ከዚህ ድንጋጌ ጋር በተመሳሳይ በሒደት ላይ ያሉ የክስ፣ ይግባኝና የአፈጻጸም ጉዳዮች በሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተጠንቶ መፍትሔ እስከሚደረግበት ባለበት ይቆያል በሚልም ተጽፏል፡፡ በአገሪቱ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 37(1) የተደነገገው ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በሕግ የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው የሚል መብት ገደብ ያስቀመጠ ነው፡፡ ይህ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ደንብ አንቀጽ ግን ሥልጣን ባልተሰጠው አካል ለዚያውም በደንብ ዜጎች ባሏቸው የፍትሕ ጥያቄዎች መከልከል፣ ዜጎች መብታቸውን በፍርድ ቤት ወይም ሌሎች የዳኝነት አካላት እየቀረቡ መብታቸውን ለማስከበር ያላቸውን መብት የሚገድብ መሆኑን አቤቱታው ያብራራል፡፡ ዜጎች በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ካላቸው ለፍርድ ቤት በማቅረብ እንደ የጉዳዩ እየታየ መወሰን ሲገባው ገና ለገና ጉዳዮች በፍርድ ቤት እንዳይታዩ ለመከልከል የተደረገው የሕግ ክልከላ ተገቢነት የሌለው፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጥስ ስለሆነ ሊሻር የሚገባው ነው በሚል ለሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ቀርቧል፡፡ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ (Human Rights First Ethiopia) በተሰኘው አገር በቀል የሲቪል ማኅበር ድርጅት የቀረበውን አቤቱታ የገመገመው የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔም፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቀረበበት አቤቱታ ላይ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ አስተላልፏል። ሪፖርተር ጉዳዩን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጡ ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ እንዲሁም ለአስተዳደሩ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ኃላፊ አቶ ረዳኢ ሃለፎምን ለማግኘት ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል።#ሪፓርተር
1 4106Loading...
15
አዋጆችን ወደ ደንብ ቀይሯል የተባለው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰቷል *** የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ከኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ እንዲሆን ያፀደቀው ደንብ ቁጥር 4/2016 እንዲሻር፣ አንድ አገር በቀል የሲቪል ማኅበር ባቀረበው የሕገ መንግሥት ትርጉም አቤቱታ ላይ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ አስተላለፈ። አጣሪ ጉባዔው አስተዳደሩ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ያስተላለፈው፣ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ (Human Rights First Ethiopia) በተሰኘው አገር በቀል የሲቪል ማኅበር ድርጅት ታኅሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. እንደተጻፈ የሚገልጽ አቤቱታ ከቀረበለት ከአራት ወራት ቆይታ በኋላ ሐሙስ ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ.ም.፣ በንዑስ አጣሪ ጉባዔና በአጣሪ ጉባዔ ጽሕፈት ቤቱ ሰፊ ማጣራት ተደርጎባቸው፣ ለውሳኔ ከቀረቡለት አቤቱታዎች መካከል በ32ቱ ላይ ውሳኔና አቅጣጫ በሰጠበት ስብሰባው ወቅት መሆኑን አሳውቋል። ለአጣሪ ጉባዔው የቀረበው ሰነድ የጉዳዩ መነሻ አድርጎ ያቀረባቸውም የፕሪቶሪያ ስምምነት አንቀጾች ይዘት ላይ የሰፈሩ ድንጋጌዎች፣ በዚሁ ስምምነት መሠረት በትግራይ ክልል የተደረገ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ የተቋቋመው ክልላዊ ምክር ቤት ‹‹ሕገ መንግሥታዊ አይደለም›› ተብሎ እንዲፈርስ መደረጉ፣ ሆኖም ጊዜያዊ አስተዳድደሩ የአገሪቱንም ሆነ የትግራይ ክልል ሕገ መንግሥትን የሚቃረን አዲስ ደንብ አፅድቆ በሥራ ላይ ያዋለ በመሆኑ፣ ደንቡ ኢሕገ መንግሥታዊ ነው ተብሎ እንዲሻር የቀረበ አቤቱታ መሆኑን እንደሚገልጽ፣ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም. መዘገባችን አይዘነጋም። ሪፖርተር የተመለከተው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቱ የሕገ መንግሥት ትርጉም እንዲሰጠውና እንዲሻር የሚል ጥያቄ ያቀረበበት ሰነድ ዝርዝር አቤቱታ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣውና አሁን በሥራ ላይ ያለው፣ ‹‹ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሕጎች ወደ መደበኛ ሕግ ለመመለስ የወጣ የመሸጋገርያ ደንብ ቀጥር 4/2016›› የሚል ስያሜ የተሰጠው ደንብ፣ ከኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ጋር የሚቃረኑ አራት ድንጋጌዎችን ያቀፈ መሆኑን በዝርዝር ያስረዳል። እንዲሻሩ ጥያቄ ከቀረበባቸው አራት ድንጋጌዎች ተቀዳሚው የመሸጋገሪያ ደንቡ፣ በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ኢሕገ መንግሥታዊ ተብሎ የፈረሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት ያወጣቸው ሕጎች ተፈጻሚነታቸው እንዲቀጥል ያደረገ መሆኑን ይጠቅሳል። በአቤቱታ ሰነዱ ላይ እንደተገለጸው ሕገወጥ ተብሎ በፈረሰው ምክር ቤት፣ በ2014 ዓ.ም. የትግራይ ክልል የፖሊስ ኮሚሽን ዳግም ለማቋቋም በሚል የወጣ አዋጅ ቁጥር 360/2014 ነባሩን የፖሊስ ኮሚሽንን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 221/2004 በመሻር፣ የፖሊስ ኮሚሽኑን ሙሉ ለሙሉ በማፍረስ እንደ አዲስ እንዲቋቋም ማድረጉን በማስታወስ፣ ይህ አዋጅ በጊዜያዊ አስተዳደሩ በፀደቀው የመሸጋገሪያ ደምብ ላይ ተፈጻሚ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን ይገልጻል። ይህ አዋጅ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ሥር ሲሠሩ የነበሩ የፖሊስ አባላት ያለ ምንም ሕጋዊ ምክንያት ወደ ሥራቸው እንዳይመለሱ እንደተደረጉ፣ አቤቱታው እስከቀረበበት ታኅሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ደመወዛቸው እንዳልተሰጣቸውና ከእነ ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ መሆናቸውን የመብት ጥሰቱ ተጠቂ የሆኑ የትግራይ ፖሊስ አባላት ማሳወቃቸውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቱ ገልጿል። ‹‹ከአንድ ሺሕ በላይ የሚሆኑና እስከ 30 ዓመት ያገለገሉ የትግራይ ክልል ፖሊስ አባላትን ኮሚሽኑን አፍርሶ በትኗል›› የተባለውን የግጭት ጊዜ አዋጅ፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት ሁሉም ነገር ወደ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመለስና በሕገ መንግሥቱና ሕገ መንግሥቱን መሠረት አድርገው በወጡ አዋጆችና በሌሎች ሕጎች ሁሉም እንዲመራ የሚያስገድድ ቢሆንም፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ግን ይህን ስምምነት በመጣስ በኢትዮጵያና በክልሉ ሕጎች መሠረት የተቀጠሩ፣ የሠለጠኑና ለዓመታት ያገለገሉ የፖሊስ አባላት ‹‹በትጥቅ ትግል አልተሳተፉም›› በሚል ወደ ሥራ ማባረሩ ወይም ከሥራ እንዳይመለሱ መከልከሉ፣ የጡረታና የሌሎች ማኅበራዊ ዋስትና ጥበቃ እንዳያገኙ መከልከሉም ተገልጿል። ‹‹ሕገ መንግሥታዊ አይደለም በተባለ ምክር ቤት የወጣ አዋጅ ሕጋዊ ሆኖ ተፈጻሚነቱ የሚቀጥልበት አግባብ የለም፤›› የሚለው የሲቪል ማኅበረሰቡ የአቤቱታ ሰነድ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የመሸጋገርያ ደንብ ክፍል አንቀጽ 11(2) ላይ ‹‹…አዋጅ ቁጥር 360/2014 ከመደበኛ ሕጎች ጋር ተመዛዝኖ እስከሚሻሻል ድረስ ተፈጻሚነት ይኖረዋል…›› በሚል በግልጽ ተፈጻሚነቱ እንደሚቀጥል ያመላከተ መሆኑን ጠቅሷል። ይህ ድንጋጌም የአገሪቱን ሕገ መንግሥት አንቀጽ 9(1) ማለትም፣ ‹‹ማንኛውም ሕግ፣ ልማዳዊ አሠራር፣ እንዲሁም የመንግሥት አካል ወይም ባለሥልጣን ውሳኔ ከዚህ ሕገ መንግሥት ጋር የሚቃረን ከሆነ ተፈጻሚነት አይኖረውም›› የሚል ድንጋጌ የሚቃረን መሆኑን በመግለጽ እንዲሻር ተጠይቋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመሸጋገሪያ ደንብ ድንጋጌ በሁለተኝነት ጥሰት ፈጽሟል የሚል አቤቱታ የቀረበበት ደግሞ፣ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 4 ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የአገሪቱ ሕግ አካል ናቸው የሚለውን ድንጋጌ፣ እንዲሁም አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 5 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ያወጣል እንደሚል፣ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ክልሎች የፌዴራሉ መንግሥት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ በግልጽ ባልተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ሕግ የማውጣት ሥልጣን ይኖራቸዋል የሚለውን ድንጋጌ ጥሰት ፈጽሟል በሚል ነው። የአስተዳደሩ ደንብ ኢሕገ መንግሥታዊ ተብሎ የፈረሰው የክልሉ ምክር ቤት ‘የአስቸኳይ ጊዜ ሕጎች’ በማለት በጦርነቱ ጊዜ የፌዴራሉ የወንጀል ሕግ የሚሸፍናቸውን ድንጋጌዎች በመዘርዘር፣ ከባድ ቅጣት የሚያስከትሉ፣ የፌዴራሉ የወንጀል ሕግ ተፈጻሚነቱ እንዲቆም ያደረጉ ዝርዝር ድንጋጌዎች የያዙ አዋጆችና ደንቦች አውጥቶ እንደነበር፣ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የቀረበው አቤቱታ ያስታውሳል፡፡ አሁን እንዲሻር የጠየቀበት ደንብ ቁጥር 4/2016 አንቀፅ 9(2) በአስቸኳይ ጊዜ ሕጎች መሠረት በፍርድ ቤት በክስ ወይም ይግባኝ በሒደት የሚገኝ የወንጀልና የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ወይም መዝገብ በተከሰሰበት የአስቸኳይ ጊዜ ሕግና የሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት ቀጥሎ ዕልባት ያገኛል የሚለው፣ እንዲሁም ንዑስ አንቀጽ 3 ከላይ በተጠቀሰው ንዑስ አንቀጽ መሠረት የተወሰነ የወንጀል ጉዳይ ላይ የሚነሳ የይግባኝ ጥያቄ በተከሰሰበት የአስቸኳይ ጊዜ ሕግና የሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት ቀጥሎ ዕልባት ያገኛል፣ የሚል ድንጋጌዎችን በማስፈር የአስቸኳይ ጊዜ ሕጎቹን በመሻር ከማረም ይልቅ፣ የተከሰሱ ሰዎች ጉዳያቸው በእነዚህ በጦርነቱ ወቅት የወጡ ሕጎች መታየቱ እንዲቀጥል ማድረጉ ተነግሯል። ድንጋጌዎቹ ሕገወጥ በተባለ ምክር ቤት የወጡ ሕጎች ተፈጻሚነታቸው እንዲቀጥሉ ከማድረጉ በተጨማሪ፣ ከሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55(5) በፌዴራሉ ምክር ቤት የወጣ የወንጀል ሕግ ያልሸፈናቸው ካልሆኑ በስተቀር፣ የወንጀል ሕግ በፌዴራል ምክር ቤት ይወጣል የሚል የሕገ መንግሥት ድንጋጌ የሚቃረን እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡
1 3947Loading...
16
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ2016 ዓ.ም. የተሰጡ ያልታተሙ አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች የ 2016 ስብስብ ቅጽ - 3 [email protected] Ethiopian Law by Daniel Fikadu https://facebook.com/groups/1607340246185508/.https://t.me/joinchat/TDlwVN4QoPeK894b https://t.me/joinchat/VHW6uiw5vqk6mgeZ https://m.facebook.com/groups/1928323943874057/?ref=bookmarks https://wordpress.com/home/lawethiopiacomment.wordpress.com https://chat.whatsapp.com/CG7ELRZwtqV3srhBSOjgmf
2 36751Loading...
17
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ2016 ዓ.ም. የተሰጡ ያልታተሙ አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች የ 2016 ስብስብ ቅጽ - 2 [email protected] Ethiopian Law by Daniel Fikadu https://facebook.com/groups/1607340246185508/.https://t.me/joinchat/TDlwVN4QoPeK894b https://t.me/joinchat/VHW6uiw5vqk6mgeZ https://m.facebook.com/groups/1928323943874057/?ref=bookmarks https://wordpress.com/home/lawethiopiacomment.wordpress.com https://chat.whatsapp.com/CG7ELRZwtqV3srhBSOjgmf
2 81549Loading...
18
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ2016 ዓ.ም. የተሰጡ ያልታተሙ አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች የ 2016 ስብስብ ቅጽ - 1 [email protected] Ethiopian Law by Daniel Fikadu https://facebook.com/groups/1607340246185508/.https://t.me/joinchat/TDlwVN4QoPeK894b https://t.me/joinchat/VHW6uiw5vqk6mgeZ https://m.facebook.com/groups/1928323943874057/?ref=bookmarks https://wordpress.com/home/lawethiopiacomment.wordpress.com https://chat.whatsapp.com/CG7ELRZwtqV3srhBSOjgmf በዳንኤል ፍቃዱ /ጠበቃ/
2 50154Loading...
19
ከፌደራል ጠበቆች ማህበር መተዳደርያ ደንብ ዝግጅት ጋር በተያያዘ የፕሬዚዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን ስልጣን እና ተግባር: መዋቅራዊ አንድነት እና ሁለትነት: ተጠሪነት እና ተጠያቂነት: ቼክ ኤንድ ባላንስ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ደስ የሚል ውይይት አንብቤያለሁ:: በነዚህ ውይይቶች ውስጥ የጋራ አስተዳደር የሚል ሀሳብ በተደጋጋሚ ተነስቷል:: ከአዋጁ መግብያ እና በአዋጁ ከተቋቋሙ አካላት ስልጣን እና ተግባር ዝርዝር በቀላሉ መረዳት እንደሚቻለው የጋራ አስተዳደር ስርአት የተዘረጋው በጥብቅና ሙያ አስተዳደር ላይ ነው:: በዚህ መሰረት የጥብቅና ስራ በማህበሩ እና በመንግስት የጋራ አስተዳደር ይተዳደራል:: በዚህ የጋራ አስተዳደር ውስጥ መንግስት የጥብቅና ሙያ ተገልጋዮች ወኪል ነው:: ማህበሩ ደግሞ የእኛ የአገልጋዮች ወኪል ነው:: ይህ የጋራ አስተዳደር በአዋጁ የተዘረጋ ስርአት በመሆኑ በመተዳደርያ ደንቡ መለወጥም ሆነ ማሻሻል አይቻልም:: በመሆኑም በመተዳደርያ ደንቡ ዝግጅት ውስጥ የጋራ አስተዳደር የሚለው ሀሳብ ብዙ ቦታ የሚኖረው ሀሳብ አይደለም:: በመተዳደርያ ደንቡ ላይ እያከራከረ ያለው የፕሬዚዳንቱ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው "የተናጥል እና የጋራ" ኃላፊነት እና ተግባር አደረጃጀት ምን መምሰል አለበት የሚለው ነው:: ይህን በተመለከት የቀረቡት ረቂቅ ደንቦች ሁለት የአደረጃጀትን ሀሳቦችን በአማራጭነት ይዘው ቀርበዋል:: ላቀረቡት የአደረጃጀት አማራጭም አዋጁን መሰረት አድርገው መከራከርያቸውን አቅርበዋል:: ይህን የማህበሩን ከፍተኛ አመራር አካላት የአደረጃጀት አማራጭ ሀሳብ ከጥብቅና ሙያ የጋራ አስተዳደር ፅንሰ ሀሳብ ጋር ማቀላቀል የለብንም:: የቀረቡት ሁሉም የአደረጃጀት አማራጭ ሀሳቦች ማህበሩን በተሻለ ጠንካራ እና የአባላቱን መብት እና ጥቅም የሚያስከብር አደረጃጀት እንዲኖረው ማድረግን ታሳቢ ያደረጉ ናቸው: ስለሆነም በተቻለ መጠን የሚያሰራ አደረጃጀትን በአጭር ጊዜ በማፅደቅ የማህበሩ ከፍተኛ አመራር አካላት ስራቸውን ኃላፊነት በተሞላበት ስሜት በነፃነት የሚሰሩበትን ምቹ የስራ ሁኔታን መፍጠር የሁላችንም አባላቶች ተቀዳሚ ተግባር አድርገን እንውሰድ:: መርሳት የሌለብን ነገር የመተዳደርያ ደንቡን በየጊዜው ስህተቶቹን እያረምን እና ክፍተቶቹን አየሞላን መሄድ የእኛ የአባላቱ መብት በመሆኑ አሁን በምናፀድቀው ረቂቅ ላይ ብዙ ጊዜ ማጥፋት እና ማህበሩ ያለመተዳደርያ ደንብ ለተጨማሪ ጊዜ እንዲቆይ ማድረግ ለእኛ ለአባላቱ ጠቃሚ አለመሆኑን ነው:: ስለሆነም ለማህበራችን በተሻለ የአባላቱን ጥቅም ለማስከበር የሚያስችል አደረጃጀት መፍጠርን እና ማህበሩ በፀደቀ መተዳደርያ ደንብ እንዲመራ ማድረግን የውይይታችን ማእከል አድርገን እንስራ:: በሂደት እያረምን እና እየሞላን የምናሳድገው የፀደቀ መተዳደርያ ደንብ ዛሬ ይኑረን:: የመረጥነው ኮሚቴ በቀረቡት ረቂቅ አማራጮች ሳይታጠር ሰርቶ የሚያቀርብልንን የራሱን የመፍትሄ ሀሳብ ለመቀበል ዝግጁ እንሁን:: ይህን በማድረግ ሁላችንም አሸናፊ እንሁን!!! በዚህ ሁሉ ውዝግብ በሞላበት ሂደት ውስጥ ጊዜያቸውን መስዋእት አድርገው በነፃ እያገለገሉን ላሉ የአመራር አባላት እንዲሁም በተለያየ ኮሚቴ ውስጥ ተመድበው እየሰሩ ላሉ አባላቶቻችን ክብር እና ምስጋና ያለስስት እናበርክት!!
2 0995Loading...
20
የዕብደት በሕብረት ትያትር አዘጋጅ ታሰረ #Ethiopia | ዛሬ፣ ግንቦት 15 ቀን 2016ዓ.ም የዕብደት በሕብረት ትያትር አዘጋጅ Dagmawi Amelewerk Feyissa ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ የመታሰሩን መረጃ ቤተሰቦቹ አድርሰውኗል። ጌጡ ተመስገን
2 3906Loading...
21
➡ቼክ ለማስከፈል ስለሚቀርብ ክስ  💦                                                                                  ✴አንድ ሰው በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ የጻፈ ከሆነ በወንጀል ሕግ ቁጥር 693 መሠረት በቼክ ማጭበርበር ወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ድርጊቱ ሆን ተብሎ ወይም በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ የተፈጸመ ከሆነ ቅጣቱ ከአስር አመት የማይበልጥ እስራት ሲሆን ድርጊቱ በቸልተኝነት ከተፈጸመ ደግሞ ከአንድ አመት የማይበልጥ ቀላል እስራት ነው፡፡ ✴በመሆኑም ክፍያ ቼኩን የሰጠው ሰው በወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ነገር ግን ቼክ የተሰጠው ሰው በቼኩ ላይ የተገለጸውን ገንዘብ እንዲከፈለው ለመጠየቅ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ክስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ✴ቼክ ለማስከፈል የሚቀርብ ክስ እንደ ሌሌች መደበኛ ክሶች የመቀርብ ሳይሆን በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት ሕጉ መሠረት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚታይ ነው፡፡ ✴ስለዚህ ቼክ ይከፈለኝ በማለት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚቀርብ ሰው ተከሳሹ የተለየ መከራከሪያ እስካላቀረበ ድረስ ቼኩን ባለ ሂሳቡ መጻፉ ተረጋግጦ እንዲከፈለው የሚወሰን ነው። አለኝ የሚላቸውን ማስረጃዎች የማያያዝ ግዴታ እንደለበት እንደተጠበቀ ሆኖ። ➡ይርጋ💦 እንዲከፈል ==== ቼክ የወጣበት ቀን ከግምት ሳይገባ በቼክ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በሚከተሉት 6 (ስድስት) ወራት ውስጥ እንዲከፈል ባንክ መቅረብ እንዳለበት ህጉ ያስገድዳል። በደረቅ ቼክ ምክንያት ለፍትሐብሄር ክስ ===== በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ ቼኩን የተቀበለው ሰው ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩን ለክፍያ ባንክ ለማቅረብ የተወሰነው ጊዜ ካለፈ ጀምሮ እስከ (6) ስድስት ወር ድረስ ነው፡፡ በመሆኑም ቼክ የተቀበለ ሰው፣ ቼክ ሰጪው ላይ የፍትሀ-ብሄር ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በ 1 (አንድ) ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ለወንጀል ክስ === ስድስት ወር ብቻ
2 39137Loading...
22
Media files
1 8707Loading...
23
Media files
1 7693Loading...
24
Media files
1 4804Loading...
Amharic & English
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲሱ የሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ የትኞቹን ተግባራት ይከለክላል? ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከወራት በፊት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል የሃይማኖት ጉዳዮችን የተመለከቱት ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ በሰጡት ምላሽ መንግስታቸው ይህንኑ የሚመለከት ህግ በቅርቡ እንደሚያወጣ አስታውቀው ነበር። አብይ ከአማራ ክልል የተወጣጡ ተወካዮችን ባለፈው የካቲት ወር በጽህፈት ቤታቸው ባወያዩበት ስብሰባ “ሃይማኖትን በሚመለከት ህግ እናወጣለን። ሃይማኖት እና መንግስት ተለያይተው ስራቸውን ይሰራሉ። በቅርቡ ህጉ እንደሚጸደቅ ተስፋ ይደረጋል። ያኔ ሁሉም በህግ ይሰራል። አሁን ተቀላቅሏል። ያልተቀላቀለ ጉድ የለም። እንደዚያ አይቻልም” ሲሉ ተደምጠው ነበር። “በእስላም ተቋም ውስጥ ሆኖ ፖለቲካ ማራማድ ትክክል አይደለም። ያ ግለሰብ ፖለቲካ ካሰበ ችግር የለበትም። እምነቱን በግል እየተከተለ፤ ፖለቲካውን ደግሞ ከፓርቲ ጋር ማራመድ ይችላል። ያ ካልሆነ በስተቀረ ይበልጥ ጥፋት ስለሚያመጣ እኛም በዚህ አግባብ ብናየው፤ መንግስትም እንደ መንግስት እንዲሰራ ብንፈቅድ ለሁላችን ይጠቅማል” ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ አሳስበዋል። ከእርሳቸው ገለጻ ሁለት ወራት በኋላ በሰላም ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ” ረቂቅ ሰነድ፤ ይህንኑ የሚያስተጋቡ አንቀጾች በውስጡ ይዟል። 🔴 ዝርዝሩን ለማንበብ፦ https://ethiopiainsider.com/2024/13117/ @EthiopiaInsiderNews
Показать все...
👍 1🔥 1
Repost from Ethiopian Law
👍 5
የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ አጭር ማብራሪያ/ Proclamation No.-----/2024 A Proclamation to Determine Public Holidays and Celebration of Public Holidays
Показать все...
👍 2
👍 2
👍 1
👍 1
👍 1
👍 1
👍 1