cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔

ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ @AmharicSB_bot ላይ ያድርሱን።

Больше
Рекламные посты
8 107
Подписчики
+624 часа
+1147 дней
+21830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ከዘላለም መንግስቱ የተወደዳችሁ ወገኖች የጌታ ሰላም ይሁንላችሁ፤ ይብዛላችሁም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት በመሥራት ላለፉት ብዙ ዓመታት ቆይቻለሁ። በተለይ ያለፉትን ጥቂት ዓመታት ሙሉ ጊዜ ሰጥቼ ስሠራው ቆይቻለሁ። በጌታ ቸርነት ከ23 ዓመታት በኋላ ባለፈው ወር፥ ልክ የዛሬ ወር ተጠናቅቋል። እግዚአብሔር ይመስገን። ይህ መዝገበ ቃላት ወደ 1350 ገጾችና ከ4ሺህ 800 ቃላት በላይ የያዘ፥ ለእያንዳንዱ ቃል ከምንጭ ቋንቋዎች አቻ ቃላትን፥ ትርጕምና ዝርዝር መፍቻ፥ እንዲሁም በቂ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ያካተተ ነው። ይህ ሥራ በተጠቃሚዎች ሁሉ፥ በተለይም በክርስቲያኖችና በአገልጋዮች እጅ ትልቅ እሴት የሚሆን መጽሐፍ ነው። በኢትዮጵያ ይህን ሥራ ለማሳተም የእናንተ እርዳታ አስፈልጎኛል፤ ለጋስ እጃችሁንና ቸርነታችሁን እጠይቃለሁ። የgofundme አካውንቱ ሊንክ ይህ ነው፤ https://gofund.me/2c4353f8 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ለበረከትም ያድርጋችሁ። ዘላለም ነኝ። Hello my friends. May the peace of Christ be on you. I have been working on the Amharic Bible Dictionary (ABD). The last few years were entirely dedicated to this prodigious work. It came to completion last month (exactly a month ago) after 23 years. Praise God. The ABD is a 1350 plus pages work with over 4800 entries complete with source language equivalents, meanings, extensive definitions as well as ample Bible verse references. This work would be an asset in the hands of all users; especially Christians and ministers. To have it printed in Ethiopia I need support, and here I am asking for your helping hands and generosity. The gofundme account link is: https://gofund.me/2c4353f8 God bless you and make you a blessing. Zelalem Mengistu
2 3647Loading...
02
በመጀመሪያው የክርስትና ምዕራፍ የተከሰቱ ልብን ሰቅዘው የሚይዙ የሰማዕታት ታሪኮች..... 📔ርዕስ፦ የካታኮም ሰማዕት ✍️ጸሐፊ፦ 👤ተርጓሚ፦አማረ ማሞ 💾መጠን፦ 31MB 📑ገጽ፦ 112 መንፈሳዊ መጽሐፍት 👆 መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
2 36186Loading...
03
በመጀመሪያው የክርስትና ምዕራፍ የተከሰቱ ልብን ሰቅዘው የሚይዙ የሰማዕታት ታሪኮች..... 📔ርዕስ፦ የካታኮምቡ ሰማዕት ✍️ጸሐፊ፦አይታወቅም 👤ተርጓሚ፦አማረ ማሞ 💾መጠን፦ 31MB 📑ገጽ፦ 112 መንፈሳዊ መጽሐፍት 👆 መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
2 0888Loading...

Показать все...
Support አመቅመቃ Amharic Bible Dictionary Publishing, organized by Zelalem Mengistu

የተወደዳችሁ ወገኖች የጌታ ሰላም ይሁንላችሁ፤ ይብዛላችሁም። ዘላለም መንግሥቱ እባላለሁ። የአማርኛ መጽሐፍ … Zelalem Mengistu needs your support for Support አመቅመቃ Amharic Bible Dictionary Publishing

25
በመጀመሪያው የክርስትና ምዕራፍ የተከሰቱ ልብን ሰቅዘው የሚይዙ የሰማዕታት ታሪኮች..... 📔ርዕስ፦ የካታኮም ሰማዕት ✍️ጸሐፊ፦ 👤ተርጓሚ፦አማረ ማሞ 💾መጠን፦ 31MB 📑ገጽ፦ 112 መንፈሳዊ መጽሐፍት 👆 መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
Показать все...
16👍 10👏 3🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመጀመሪያው የክርስትና ምዕራፍ የተከሰቱ ልብን ሰቅዘው የሚይዙ የሰማዕታት ታሪኮች..... 📔ርዕስ፦ የካታኮምቡ ሰማዕት ✍️ጸሐፊ፦አይታወቅም 👤ተርጓሚ፦አማረ ማሞ 💾መጠን፦ 31MB 📑ገጽ፦ 112 መንፈሳዊ መጽሐፍት 👆 መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለማግኘት ይቀላቀሉን።
Показать все...
9👍 7
Перейти в архив постов