cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

الدعوة السلفية في الحبشة

يأيها ٱلذين ءامنوٱ توبوٱ إلى الله توبة نصوحا

Больше
Рекламные посты
1 793
Подписчики
-224 часа
-117 дней
-3830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የነብያት አባት የሙወሂዶቹ ተምሳሌት ከጅምሩ ጀምራቹ አንብቡ ትጠቀማላቹ
Показать все...
🔷 የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ክፍል ሰባትና የመጨረሻው ነብዩላሂ ኢስማኢል ከአደን ሲመለሱ የመጣ ሰው ነበር ወይ ብለው ጠየቅዋት ። አው ብላ የሆነውን ነገረቻቸው ። ምን አለሽ አሉዋት ባለቤትሽ ሲመጣ የቤትህን መቃን አጥብቀው ጥሩ መቃን ነው በይው ብሎኛል አለችው ። እሳቸውም እሱ አባቴ ነው መቃኗ አንቺ ነሽ በደንብ ያዛት ማለቱ ነው አሉዋት ።    ነብዩላሂ ኢብራሂም ለሶስተኛ ጊዜ ቤተሰባቸውን ለማየት ወደ መካ መጡ ። ነብዩላሂ ኢስማኢል ቀስት እየሰሩ አገኟቸው ። ሁለቱም ተያዩ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ እንደሚያደርገው ተቃቅፈው ተሳሳሙ ። ነብዩላሂ ኢብራሂም ካዕባን ከልጃቸው እስማኢል ጋር ሆነው መሰረቱን ከፍ አድርገው እንዲገነቡ አላህ ያዘዛቸው መሆኑን ነገሯቸው ። ነብዩላሂ ኢስማኢልም በጣም ተደሰቱ ። ካዕባንም መገንባት ጀመሩ ። ይህን ክስተትና ከግንባታው ጋር የተገናኙ ሁለቱም ያደረጓቸው ዱዓኦችን አላህ በላሚቷ ምእራፍ ከ25 – 30ኛው አንቀፅ ላይ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – وَإِذْ جَعَلْنَا الْبَيْتَ مَثَابَةً لِّلنَّاسِ وَأَمْنًا وَاتَّخِذُوا مِن مَّقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى ۖ وَعَهِدْنَا إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْعَاكِفِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ ቤቱንም ለሰዎች መመለሻና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን ፡፡ وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا بَلَدًا آمِنًا وَارْزُقْ أَهْلَهُ مِنَ الثَّمَرَاتِ مَنْ آمَنَ مِنْهُم بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۖ قَالَ وَمَن كَفَرَ فَأُمَتِّعُهُ قَلِيلًا ثُمَّ أَضْطَرُّهُ إِلَىٰ عَذَابِ النَّارِ ۖ وَبِئْسَ الْمَصِيرُ ኢብራሂም ባለ ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ይህንን ጸጥተኛ አገር አድርግ፡፡ ቤተሰቦቹንም ከነሱ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነውን ሰው ከፍሬዎች ስጠው ፡፡ (አላህም) የካደውንም ሰው፤ (እሰጠዋለሁ) ፡፡ ጥቂትም እጠቅመዋለሁ፤ ከዚያም ወደ እሳት ቅጣት አስጠጋዋለሁ፤ ምን ትከፋም መመለሻ! (አለ) ፡፡ وَإِذْ يَرْفَعُ إِبْرَاهِيمُ الْقَوَاعِدَ مِنَ الْبَيْتِ وَإِسْمَاعِيلُ رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ኢብራሂምና ኢስማኢልም «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቂው አንተ ነህና» የሚሉ ሲኾኑ ከቤቱ መሠረቶቹን ከፍ ባደረጉ ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ «ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን ፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ) ፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን) ፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና ፡፡» رَبَّنَا وَابْعَثْ فِيهِمْ رَسُولًا مِّنْهُمْ يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِكَ وَيُعَلِّمُهُمُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَيُزَكِّيهِمْ ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ «ጌታችን ሆይ! በውስጣቸውም ከነሱው የኾነን መልክተኛ በነርሱ ላይ አንቀጾችህን የሚያነብላቸውን መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራቸውን (ከክህደት) የሚያጠራቸውንም ላክ፤ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (የሚሉም ሲኾኑ) ፡፡ وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ وَلَقَدِ اصْطَفَيْنَاهُ فِي الدُّنْيَا ۖ وَإِنَّهُ فِي الْآخِرَةِ لَمِنَ الصَّالِحِينَ ከኢብራሂምም ሕግጋት ነፍሱን ያቄለ ሰው ካልኾነ በስተቀር የሚያፈገፍግ ማነው? (የለም)፤ በቅርቢቱም ዓለም በእርግጥ መረጥነው ፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም እርሱ ከመልካሞቹ ነው ፡፡ አላህ ለነብዩላሂ ኢብራሂም የካዕባን ቦታ አመላክቷቸው ከገቡ በኋላ ካዕባን ገንብተው ጨረሱ ። አላህም ለሐጅ ጥሪ እንዲያደርጉ አዘዛቸው ። እሳቸውም ጌታዬ ሆይ እንዴት አሰማለሁ አሉ ። አላህ አንተ ተጣራ እኔ አሰማለሁ አላቸው ። ተጣሩም ። አላህ ጥሪው እንዲሰሙ ካደረጋቸው ነፍሶች ውስጥ በዛን ጊዜ የነበሩና የቻሉ እንዲመጡ አደረጋቸው ። ነብዩላሂ ኢብራሂምም የመጡትን የሐጅን ስርኣት አስተማሯቸው ። እነዚያ ስርኣቶች ናቸው ሐጅ ላይ የሚከናወኑት ። ይህ ክስተት በሐጅ ምእራፍ ላይ በሰፊው ተብራርቷል ። ከዛውስጥ 26ኛውና 27ኛውን አንቀፅ ቀጥሎ እንመልከት : – وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَن لَّا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ ለኢብራሂምም የቤቱን (የካዕባን) ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ «በእኔ ምንንም አታጋራ፣ ቤቴንም ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው» (ባልነው ጊዜ አስታውስ) ፡፡ وَأَذِّن فِي النَّاسِ بِالْحَجِّ يَأْتُوكَ رِجَالًا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٍ يَأْتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٍ (አልነውም) ፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና ፡፡ ከዚህ በኋላ ነብዩላሂ ኢብራሂም መካ ላይ ተረጋግተው መኖር ጀመሩ ። የኢስሐቅን ልጅ ነብዩላሂ የዕቆብን ካዩ በኋላ ወደ አኼራ ሄዱ ። የነብዩላሂ ኢብራሂም አጭር የህይወት ታሪክ በዚህ ተፈፀመ ። ክፍል አንድን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5019 ክፍል ሁለት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5022 ክፍል ሶስት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5026 ክፍል አራት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5033 ክፍል አምስት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5034 ክፍል ስድስትን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5037 http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

👉 የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ክፍል አንድ የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ቁርኣን ላይ ቱክረት ከተሰጣቸው የነብያት ታሪክ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ይመደባል ። ታሪካቸው ቁርኣን ውስጥ በ17 ምእራፍ ወደ 69 ጊዜ ተጠቅሷል ። ይህ የሚያሳየው ታሪካቸው ምን ያክል አስፈላጊና ቁም ነገር አዘል መሆኑ ነው ። ነብዩላሂ ኢብራሂም ዒራቅ ውስጥ ባቢል በሚባል ቦታ በጣኦት አምላኪ ማህበረሰብ ውስጥ ተወለዱ ። ከህብረተሰቡ ውስጥ ኮከብ የሚያመልክ ፣ ጨረቃ የሚያመልክና ፀሀይ የሚያመልክ እንዲሁም ከእንጨት የተሰራ ጣኦት የሚያመልክ ነበር ። አባታቸው ኣዘር ከእንጨት ጣኦት እየሰራ ይሸጥ ነበር ። እሳቸው በልጅነታቸው እርሻ ይሰሩ ነበር ። አባታቸው ጣኦት እያዞሩ እንዲሸጡላቸው ሲያዙዋቸው ተቀብለው መሬት ለመሬት እየጎተቱ የማይጠቅምና የማይጎዳ የሚገዛ እያሉ ያዞሩ ነበር ። በዚህም ምክንያት ማንም የሚገዛ ስለማያገኙ ይዘውት ይመለሳሉ ። እድሜያቸው 13 አመት ሲሞላቸው ፈጣሪዬ ማን ነው ብለው ማሰብ ጀመሩ ። ቤተሰቦቻቸውና ማህበረሰቡ በሚያመልኩት ነገር ደስተኛ አልነበሩም ። ለብቻቸው ሲሆኑ ማን ነው የፈጠረኝ እያሉ ይብሰለሰላሉ ። በዚህ ስሜት ውስጥ ሆነው ከቤት ወጥተው ወደ ሰማይ በሚያዩበት ጊዜ የተከሰተውን አላህ ሲነግረን በአል አንዓም ምእራፍ ከ75 – 79 ድረስ እንዲህ ይለናል : – وَكَذَٰلِكَ نُرِي إِبْرَاهِيمَ مَلَكُوتَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلِيَكُونَ مِنَ الْمُوقِنِينَ እንደዚሁም ኢብራሂምን (እንዲያውቅና) ከአረጋጋጮቹም ይኾን ዘንድ የሰማያትንና የምድርን መለኮት አሳየነው ፡፡ فَلَمَّا جَنَّ عَلَيْهِ اللَّيْلُ رَأَىٰ كَوْكَبًا ۖ قَالَ هَٰذَا رَبِّي…

የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶች ታሪክ፦ 1).ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ ኸዲጃ(ረ.ዐ) በወቅቱ በነበረዉ ማህበረሰብ ትልቅ ክብርና ዝና ከሚሰጠዉ ቤተሰብ የወጣች ሴት ነበረች። አባቷ ኹወይሊድ በአንድ የጦር መሪዎች መካከል የሚጠቀስ ነበር። ኸዲጃ(ረ.ዐ) አብሯት ይኖር የነበረዉ ቱጃር የትዳር ጓደኛዋ ከፍተኛ ሀብት ትቶላት ነበር። በወቅቱ በታማኝነቱና በእዉነተኛነቱ የሚታወቅ አንድ ሰዉ በአቅራቢያዋ ይኖር ነበር። ይህ ሰዉ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ናቸዉ። ኸዲጃ እኚህ ሰዉ የተወሰነዉን ሃብቷን ኃላፊነት በመዉሰድ ወደ ሶሪያ እየተመላለሱ የንግድ ተግባር እንዲያከናዉኑ ወከለቻቸዉ። እርሳቸዉም ኸዲጃ በሰዉዬዉ ዉጤታማ ስራ ከሚገባዉ በላይ በመርካት ትደሰታለች። ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ባሳዩት የስራ ትጋትና ታማኝነት የተነሳም ኸዲጃ ከርሳቸዉ ጋር ልዩ ቁርኝት እንዲኖራት ተመኘች። በርካታ የተከበሩ የቁረይሽ ሰዎች በተደጋጋሚ ለጋብቻ ጠይቀዋት ፍቃደኛ ሳትሆን የቆየች ቢሆንም፣ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ግን ልቧ ዉስጥ ዘልቀዉ ገቡ። እናም ምንም ሳታቅማማ የትዳር ጥያቄ አቀረበችላቸዉ። የሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አጓት አቡ ጧሊብም ለጋብቻዉ እዉቅናቸዉን ቸሩ። ሙሀመድና(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ኸዲጃም በጋብቻ ተሳሰሩ። በዚህ ወቅት የሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እድሜ 25 ሲሆን የኸዲጃ ደግሞ 40 አመት ነበር። እናታችን ኸዲጃ(ረ.ዐ) ሁለት ጊዜ አግብተዉ የፈቱና የ3 ልጆችም እናት ነበሩ። ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋብቻ ሲፈፅሙ የመጀመርያ ነበር። ሁለቱ ሰዎች ለ25 አመታት የደስታ ሂወትን አብረዉ አሳልፈዋል። ስድስት ልጆችም አፍርተዋል። ቃሲም የሚባለዉ የመጀመርያዉ ልጆቻቸዉ ሲሆን ገና በተወለደ በሁለተኛ አመቱ ነበር የሞተዉ። ቆይቶ የተወለደዉም ዐብደላህ የተባለዉ ሌላዉ ልጃቸዉ ነዉ። እሱም ገና በጭቅላ እድሜዉ አለፈ። ያም ሆኖ ኸዲጃና ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አብረዋቸዉ በህይወት የዘለቁ አራት ሴት ልጆችን አፍርተዋል። እነሱም፦ ዘይነብ፣ሩቂያ፣ኡሙኩልሱምና ፋጢማ ነበሩ። ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጅብሪል(ዐ.ሰ) ለመጀመርያ ጊዜ ወህይ ይዞ የመጣ ጊዜ ከፍተኛ ፍርሀትና ጭንቀት ላይ ነበሩ። ሚስታቸዉ ኸዲጃ(ረ.ዐ) እንዲህ ብለዉ አፅናኗቸዉ፦ “ምንም አይነት ጭንቀት ሊገባህ አይገባም፤ የኸዲጃ ነፍስ በበላይነት በሚቆጣጠረዉ አምላክ እምላለሁ! የአላህ መልእክተኛ ነቢይ ተደርገህ ለዚህ ህዝብ ሳትላክ አልቀረህም። አንተ መልካም ስብእናን የተላበስክ፣ ለቤተሰብህ ጥሩ፣ በቃልህ የምታድር፣ እዉነተኛና ዘዉትር ለተቸገሩ ሰዎች የምትደርስ ለጋስ ሰዉ በመሆንህ አላህ በምንም መንገድ አያሳፍርህም” በማለት አፅናኗቸዉ። ኸዲጃ(ረ.ዐ) በተወለዱ በ65ኛዉ ዐመት ሞቱ። ነብዩ መሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለ25 አመታት በፍቅር አብሯቸዉ በኖረችዉ ሚስታቸዉ ኸድጃ ሞት ጥልቅ ሀዘን ላይ ወደቁ። ኸዲጃ ህይወቷ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ ያላትን አቅም ሁሉ በማሟጠጥ ባሏን ደግፋለች። እስልምናን በህዝብ ፊት ይፋ ያደረገች ጀግና ሴትም ነበረች። አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) በሀዲሳቸዉ ኸዲጃ(ረ.ዐ) በህይወት በነበረችበት አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመምጣት የሚከተለዉን መናገሩን ዘግበዋል። “አንቱ የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሆይ! ኸዲጃ የሚበላና የሚጠጣ ነገር ይዛልህ ወደ አንተ በመምጣት ላይ ናት። አንተ ዘንድ ስትደርስ ከአላህና ከእኔ መላኢካዉ ጅብሪል ሰላምታ የተላከላት መሆኑን ንገራት፣ ጀነት ዉስጥም አንዳች ረብሻና ድካም የሌለበት እንዲሁም በጌጥ ያቆጠቆጠ ቤተ መንግስት የተዘጋጀላት መሆኑንም አበስራት።” ኸዉለት የተባለች አንድ ዘመዳቸዉ ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመምጣት፣ቤታቸዉ በሚያሳዝን ሁኔታ ጠባቂ ከማጣቱም በላይ ልጆቻቸዉም እናት እንደሚያስፈልጋቸዉ ታሳስባቸዋለች። ነብዩም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፤ “ግን ታዲያ ኸዲጃን ልትተካ የምትችል ሴት ማግኘት ይቻላልን? የሚል ጥያቄን ያቀርባሉ። ዘመዳቸዉም የአቡበከር ሲዲቅ ልጅ አኢሻ እንዳለች ትናገራለች። ነብዩም አኢሻ ገና ህፃን መሆኗን ይናገራሉ። በዚህ ወቅት ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 53 ዐመት ሲሆናቸዉ አኢሻ ግን የ7 ዐመት ህፃን ነበረች። ሆኖም መፍትሄ የማታጣዉ ኸዉለት ግን ሰዉዳእ የምትባል ሴት ሚስታቸዉ እንድትሆን ሀሳብ ታቀርባለች https://t.me/sunah123
Показать все...
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል

የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇

https://t.me/sunah123

የጁሙዓ ኹጥባ ↩️ خطبة الجمعة؛ ✅ ርዕስ፦« መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል ርዕስ ✅العنوان:-« إن النصيحة الأساسية والمهمة والمحدثة دائمًا المقدمة حول موضوع "طاعة ما أمر الله به والنهي عن ما نهى عنه" هي قرار أساسي ومهم يجب ألا ننساه أبدًا في أي موقف أو مكان أو زمان.» ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል:- 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት ለአደም ልጆች የተሰጠ ወስያ ስለመሆኑ 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉ነብዩን ሳይቀር አሏህ እንዲፈሩ የታዘዙበት መሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 👉አሏህ ቁጥር ስፍር የሌለው ፀጋ በዋለልን ጊዜ አሏህን በማመፅ ወደር  የሌሌን ስለመሆኑ 👉አሏህ አያያዙ ብርቱና አሳማሚ ስለመሆኑ 🎙በኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ ሀፊዘሁሏህ 🎙لآستاذ رضوان بن داود -حفظه الله- 🗓ሰኔ‐ 07‐ 10 - 2016E.C 🕌ባህር ዳር ከተማ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري #size መጠን 5.35MB #length 27:06 min 🕌መስጂደል ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصير
Показать все...
ኡስታዝ_ሪድዋን_ጁሙዓ_ኹጥባ_የተሟላ_የተጨመቀ_22_06_24_09_22_38_493.mp36.92 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 ምዝገባ ጀምረናል 👉 እነሆ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱን ልዩ በሆነ መልኩ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:20 ሰኣት (ቀን ሙሉ) ከሐምሌ 1 እስከ ነሃሴ 30 ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ይገልፃል!! የሚሰጡ የሸሪዓ ትምህርቶች 🔹ቁርኣን ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ 🔹ዐቂዳ (እምነት ነክ ስለ ተውሂድ…) 🔹ፊቅህ (ስለ ጡሃራ፣ ሶላት…) 🔹ሲራ   (የነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና የሶሃቦችን ታሪክ…) 🔹ነቢያዊ ሐዲሶች… 🔹አደብ (ኢስላማዊ ስርኣት…) ✅ በፍጥነት በማስመዝገብ ልጆች በጊዜያቸው እንዲጠቀሙ ያድርጉ!! 🕰 የምዝገባ ቀን:- ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 28 ሰኣት:- በሁሉም ቀናት ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 ✅ ልብ ይበሉ! ሸሪዓን በጠበቀ መልኩ ሴቶችን በሴት ወንዶችን በወንድ ኡስታዞች እናስተምራለን 🏢 ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አድራሻ:- አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን 📞Tel:+251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Показать все...
📱خطر جوالات اللمس الذكية📲 👤الشيخ صالح الفقيه حفظه الله 📨رابط القناة على التيليغرام : ╭┈──── ••↯↯↯ ╰┈➢@Salih_Al_Faqih
Показать все...
خطر جوالات اللمس الذكية .mp33.00 MB
🔷 የቻት ሱስየጫት አይደለም የቻት❵ ▱▰▱▰▱▰🌍 ➧ ቻት (በሁለት ሰዎች መካከል ኦን ላይን ላይ የሚደረግ የፁሁፍ ንግግር) ነው። ይህ ንግግር ቴክኖሎጂ ካመጣቸው ጠቃሚና ጎጂ ጎን ካላቸው ነገሮች አንዱ ነው። የዚህ የቻት ሱስ በአብዛኛው በሁለት ተቃራኒ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚከሰት ሲሆን በተለይ በሱና ላይ በሚፍጨረጨሩ ሙስሊሞች ላይ የሸይጣን መረብነቱ ይበረታል።ኢስላም ለተቃራኒ ፆታ ያስቀመጠው ገደብ የስጋ ዝምድና ያላቸው ወይም በጋብቻ የተገናኙ ሰዎች እንዲሁም በጥቢም  የተገናኙ ሰዎች የሚገና ኙባቸው ገደቦችና ከዚህ ውጪ የሆኑ ባዳ ሰዎች የሚገናኙባቸውን መስመር አበጅቶ ድንበር ከልሎ ያስቀመጠ ሲሆን ይህን ወሰን ሙእሚኖች እንዲተላለፉ ለማድረግ ቻት ትልቁን ሚና ይጫወታል አሰልጣኙም ብቃት ያለው ሸይጣን ነው። ➻ ታዲያ የዚህ የሸይጣን መረብ ዋነኛ ታርጌት የሆኑት ደግሞ በሱና ላይ የሚፍጨረጨሩት ናቸው። አይጥን መያዝ የፈለገ ሰው ወጥመዱን ስውር ቦታ አስቀምጦ አይጧ የምትፈልገውን ነገር ወደ ወጥመዱ በሚወስደው መንገድ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ሸይጣንም እነዚህን የሱና እህትና ወንድሞችን አንድ የዲን ጉዳይ በሚወራበት ግሩፕ ላይ በሚሰበሰቡበት ጊዜ ከዛ ውስጥ አንዱን ነጥሎ እገሊትን አየሃት ምን አይነት ኢማን እንዳላት እስኪ ንግግሯን ተመልከት አቂዳዋ ሚንሃጅዋ ቂራአትዋ ግንዛቤዋ ብሎ ምን አለበት በውስጥ መስመር እንድትበረታ ብታደርጋት በተቃራኒው ሴትዋንም እንደዚሁ አድርጎ ወደ መረቡ ካስገባቸው በኀላ በማያውቁት ሁኔታ በሁለቱም ልብ ውስጥ የተለየ ስሜት በመፍጠር ሱስ እንዲዛቸው በማድረግ እሷ ኦን ላይን ላይ ካልሆነች ወይም ካልሆ ምን ሆነህ/ሽ ነው በማለት  በውስጣቸው የተፈጠረው ስሜት እንዲያውቁ በማድረግ ወደ ሌላ ምእራፍ እንዲሸጋገሩ በማድረግ የአላህን ድንበር እንዲጥሱ ወሰን እንዲያልፉ ካደረገ በኀሏ ይሳለቅባቸዋል አንዳንድ ወሮበላ ደግሞ በዚሁ መረብ አማካይነት በኢማንና አላህን በመፍራት ህይወቱ የተሞላ በማሰመል ከባህር ማዶ ያለችውን ምስኪን ለትዳር የሚፈልጋት በመምሰል እስክትመጪ ሁኔታዎችን ላመቻች በማለት ያላትን ለማራቆት የተዋጣለት ድራማ ሲሰራ ቆይቶ ቆጣሪው የተመለሰ መብራት ይመስል በዛው ይጠፋል። ✅ ይህ የሸይጣን መረብ አማኞችን እንዴት አድርጎ ወደ ወጥመዱ እንደሚያስገባ ከዚህ መረዳት ይቻላል። በመሆኑም እባክሽ እህቴ ወደ ሸሪዓዊ የትዳር ህይወት ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ ሄደሽ ግቢ አንተም ወንድሜ እንደዛው ከሸይጣን መረብ እራስህንና እህትህን አውጣ ስለሷ ኢማንና አላህን መፍራት በቻት መረጃነት እየቆጠርክ እንቅልፍ አትጣ በቻት መስካሪነት የተደነቀ አብዛኛው ኢማን የመወገዣው ጊዜ አይርቅም ፀፀቱም አይለቅም የሚበጀው የትም ሆኖ አላህን መፍራት ነው => በመጨረሻም «ሱና የሚጠፋው በጃሂል ድፍረትና በዓሊም ዝምታ ነው» እላችኀለሁ አላህ ይጠብቀን http://t.me/bahruteka ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Показать все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

👍 1
የደላው  መች  ቀረ......?!           ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ    ሁሉም  ይጓዛታል ያቺን  የሩቅ ጉዞ   የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ ዛሬማ ምን አለ ባይሰግዱ ባይፆሙ ይቸግራል  እንጂ  አላህ  ፊት ሲቆሙ ዛሬማ  ምን  አለ  ቢጠጡ  ቢሰክሩ ይቸግራል  እንጂ  ሙተው  ሲቀበሩ ዛሬማ  ማን  አለ   የሚያጋልጥሽ ከቀብር  ስትገቢ  ይታያል  ጉድሽ     ◈ ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ (ረሂመሁላህ) ዓጀብ ነው!! አላህ ኻቲማችን ያሳምረው!! የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
المنهج التمييعي و قواعده
لفضيلة الشيخ العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله تعالى https://t.me/DrRabeeM/1228 وفق الله الجميع
Показать все...
التمییع الشیخ ربیع.pdf4.48 KB
🚫 ዐረብ አገር የምትኖሩ እህቶች ተጠንቀቁ የኢስላም ሸሪዓ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና እውቅናን የሰጠ በምድር ላይ በሴት ልጅ መብት ወደር የማይገኝለት መለኮታዊ ሸሪዓ ነው ። በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የምእራቡ አለም ሴት ልጅ ከሰው ትመደባለች ወይስ አትመደብም እያለ ጉባኤ ይጠራ በነበረበትና የዐረቡ አለም ሴት ልጅ ዘር የምታዋርድ አድርጎ በሚያይበት የአእምሮ ዝቅጠት ላይ በነበረበት ጊዜ ነው ኢስላም የሴትን ልጅ መብት ያወጀው ። ሴት ልጅ በተለያዩ መለኮታዊ መመሪያዎች ከወንድ እኩል ቦታ ሰጥቶ ለዓለም ክብሯን ያሳየው ። በእናትነት ፣ በሚስትነት ፣ በእህትነትና በልጅነት ማእረግ ላይ አስቀምጦ አንገቷን ቀና እንድታደርግ ፈር ቀዷል ። ከዚህ ጎን ለጎን በስሜት ፈረስ ለሚጋልቡ ዐቅለ ደካሞች ክብራን እንዳታስደፍር ገደብ በማስቀመጥ የህይወት መስመር ዘርግቶላታል ። በየአንዳንዱ ህግጋቱ ሴትን አስመልክቶ እንከን የለሽና ምክንያታዊ የሆኑ ብይኖችን አስፍሯል ። ምእራባዊያኖች ሴትን ልጅ ሸቀጥ ለማድረግና በቀን የፈለጓትን እንደ ሸንኮራ አኝከው ስሜታቸውን አርክተው ለመጣል እንዲመቻቸው ለማድረግ እንዳይችሉ የኢስላሙ ሸሪዓ ስለከለከላቸው ሴትን ጨቁኗል እያሉ ያላዝናሉ ። ለሴት ልጅ ከወርቅ በላይ ቦታ የሰጠው የኢምን ሸሪዓ ይተቻሉ ። ምክንያቱም አንድ ሰው ወርቅን ሸፍኖ ከሚያስቀምጠው በላይ ኢስላም ሴትን ልጅ ራስዋን ሸፍና ገላዋንና ክብራን እንድትጠብቅ ስላደረገ ለደመነፍሳዊ ፍላጎታቸው አልመች ስላለ ነው ። በዚህም ራቁቷን ሆና እንድትወጣና ዝንብ እንደሚወረው ቆሻሻ ልትሆን ይፈልጋሉ ። በመሆኑም ሴቶች የጌታቸውን መመሪያ ባለመጠበቅ እንሰሳዊ ስሜታቸውንና የነዋይ አፍቃሪነት ጥማቸውን ለማርካት በሚሯሯጡ ወንዶች ለሚደርስባቸው በደል በምንም መልኩ ኢስላምን ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም ። ለመግቢያ ያክል ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ልመለስ ። ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች ችግር ውስብስብና ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ለዛሬ ከትዳር ጋር የሚገናኘውን ጎን ለማይት እሞክራለሁ ። እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ ሴት ልጅ የትዳር አጓር ስታስብ ምንን መስፈርት ማድረግ እንዳለባት አስቀምጧል ። በዚህም ሴት ልጅ ማየት ያለባት ሁለት ነገር ነው ። እሱም : – አንደኛ – ዲን ዲን ሲባል መስገድ ማለት ብቻ አይደለም ። አላህን የሚፈራ ፣ በተውሒድና ሱና ላይ ቀጥ ያለ ፣ ሶላቱን በጀማዓ የሚሰግድ ፣ አማናውን የሚጠብቅ ፣ የማይዋሽ ፣ የማይከዳ ፣ የማያታልል ፣ ከሰዎች ጋር ያለው ግብረገብነት የተስተካከለና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ። ታዲያ አንድ ሰው በእነዚህ ባህሪያት ላይ ያለውን ቦታ ማወቅ የሚቻለው በቅርበት ከሚያውቁት ከሚኖርበት አካባቢ ጀማዓ ባለትዳር ከሆነና ለሁለተኛ ከሆነ በማይታወቅ መልኩ ከመጀመሪያዋ ሚስቱ ቤተሰቦች በኩል የራስ ሰው ልኮ በጥንቃቄ እንዲያጣራ በማድረግ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚፅፈውና በሚያገረው ወይም በውስጥ መስመር በሚፃፃፉትና በሚያወሩት ወይም በኔት ወርክ ትስስር ባላቸው ጓደኞቹ በኩል አይደለም ። ሁለተኛ – ስነምግባር ስነምግባር ሲባል በጣም ትልቁን የዲን ክፍል ይይዛል ። ስበምግባ ( መልካም ፀባይ ) አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች በጣም በረካታ ናቸው ። ነገር ግን አብዛው ሰው ቤት ውስጥ መጥፎ ይሆንና ውጪ ማር ነው ። ጥቂቱ በተቃራኒው ሊሆን ይችላል ። በመሆኑ ከላይኛው መስፈርት ባልተናነሰ መልክ ቱክረት ተሰጥቶት ሊጠና ይገባል ። ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች እነዚህን መስፈርቶች በተባለው መልኩ ከማጣራት አንፃር ዜሮ ናቸው ለማለት ይቻላል ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በአጭር ጊዜ በሚዲያ ተዋውቀው ወንዱ መላኢካ መስሎ ቀርቦ ልቧን ካገኘ በኋላ እዛው እያለች ወደ ኒካሕ ይገባል ። መጀመሪያ አካባቢ እጇ ላይ ያለውን እስኪረከቡ ድረስ በጣም አሳቢ ለሷ ህይወት የሚጨነቁ በመምሰል ያለሙት ሲሳካ ሁኔታዎች መቀየር ይጀምራሉ ። ይህ በርግጥ የሁሉም ነው ባይባልም ጥቂት አላህን የሚፈሩ ሊኖሩ ይችላሉ ። የአብዛኛዎች ታሪክ ግን ከላይ የተገለፀው ነው ። ሴቶቹ ከኒካሑ በኋላና ዐረብ ሀገር የተቃጠሉበትን ሳንቲም ከእጃቸው ወጥቶ ሁኔታዎች ሲቀያየሩ ስለሱ ማስጠናት ይጀምራሉ ‼። የዚህን ጊዜ ጫት ቃሚ ፣ ሶላት የማይሰግድ ፣ ሺሻ ቤት የሚውል ፣ ደርስ የሚባል የማያውቅ ወይም ሱፍይ ሆኖ ይገኛል ። ምን ያደርጋል አሳዛኝ ህይወት ፍታኝ ሲሉት ይህን ያክል ካልከፈልሽ ማለት ይጀምራሉ ። በጣም የሚያሳዝነው በአብዛኛ አካባቢ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚባሉት ጫት ቃሚና ሱሰኞች ይሆናሉ ። ሴቶቹ ፍቺ ሲጠይቁ ምንድነው ችግሩ ብለው ይጠይቁና ሱሰኛ ነው ዐቂዳው የተበላሸ ነው ሲባል ዐቂዳው ……… ውውው እያሉ ያላግጣሉ ። ሴቶቹ ቅስማቸው ተሰብሮ ሞራላቸው ወድቆ ለታክሲና ለካርድ እንኳን የሚሆን ሳንቲም አጥተው ለሁለተኛ ጊዜ ለግርድና ወደ ዐረብ ሀገር ይሄዳሉ ። ይህ የብዙ ዐረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ታሪክ ነው ። የሚገርመው እባካችሁን ኡስታዝም ይሁን የቻናል ባለቤት ወይም ግሩፕ ላይ የሚሳተፍ በውስጥ መስመር አተገናኙ ሲባሉ ትልቅ ስኬት የተከለከሉ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም ። የህይወታቸው መበላሸት የሚጀምረው በውስጥ መስመር መገናኘት የጀመሩለት ነው ። ለማንኛውም ኒካሕ አሰራችሁ ሳይሆን ቀርቶ ኒካሕ አናወርድም ተብላችሁ የምትሰቃዩ እህቶች ነገሩ የተበላሸው መጀመሪያ ነውና ሶብር አድርጋችሁ በሽማግሌ በማስጠየቅ ነገሩን አስተካክላችሁ ኒካሓችሁ እንዲወርድላችሁ አድርጉ በምንም መልኩ የመጀመሪያው ኒካሕ ሳይወርድ ሌላ ኒካሕ እንዳታስሩ ተጠንቀቁ ። አላህ ይርዳችሁ ። http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.