cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ibn Awol

الحق يقال ولو كان مرا

Больше
Рекламные посты
1 821
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
+13330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👆ኢሄንን በማሳየቴ ይቅርታ ኣንድ ሱፊይ ነው ከሼኹ አንጀት የወጣው ሰገራውን በመብላት ተበሩክ እያረገ ነው። ሼኹ እጁን የጠረገው በሶፍት ነው ሙሪዱ ግን የወደቀውን ሰገራ በልቶታል። 🚫((( الصوفية )))🚫 📽 ( صوفي يتبرك بأكل براز شيخ الطريقة الرفاعية ). ወንድሜ ተውሂድን አላህ ላንተ በመወፈቁ ደጋግመህ ልታመሰግነው ይገባል። t.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll
Показать все...
صوفي_يتبرك_بأكل_براز_شيخ_الطريقة_الرف.flv4.79 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሸይኽ ሙሐመድ ሐያትን አዲስ pdf ያሰራጫችሁ ወንድሞች pdf በጣም ጠቃሚና ለሁሉም መድረስ ያለበት ነው ። ነገር ግን አንዳንድ የፊደል ግድፈቶች ስላለበት መስተካከሉ የግድ እንደሆነ ሸይኻችን ሸይኽ ሑሰይን ነግሮኛል ። በመሆኑም የተሰራጨው እንዲጠፋና አላህ ካለ ቶሎ ተስተካክሎ እንዲሰራጭ እንተባበር ። http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ለጥንቃቄ ያክል ብዙ ግዜ ባጃጅ የምትጠቀሙ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ፣በተለይ ትንሿን ባጃጅ። በነዚህ ባጃጆች ብዙ የሚሰሩ ወንጀሎች ኣሉ፤እንደ ምሳሌ አዳማ ላይ የማውቀውን ኣንዱን ልናገር። መጀመሪያ ሁኔታህን አይተው ይከታተሉሃል ከዛ አጋጣሚው ሲመቻችላቸው ከፊት ለፊትህ በመግባት ከባጃጁ ላይ ጨርቅ ወይም ብር ይጥላሉ።ከዛ ኣንተ ወደ ባጃጁ እስከትደርስ አያነሱትም፣ልክ ኣንተ ወደ ባጃጁ ስትደርስ ከባጃጁ የጣለውን ብሩን ወይም ጨርቁን አቀብለኝ ይልሃል፣ኣንተ ስታቀብለው እንደ ጥሩ ሰው ያመሰግንህና ና ወደ ባጃጁ ግባ ልሸኝህ ይልሃል፣ኣንተም ሀገር አማን ነው ብለህ ትገባልህ።ከዛ ከገባህ ቦሃላ ሚሆነውን እነሱና አላህ ብቻ ነው ሚያቀው።መጨረሻ እራስህን ምታገኘው ኪስህ ራቆቱን ቀርቶ የሆነ ቦታ ላይ ወድቀህ ነው ምትገኘው። ስለዚህ ማታቁትን ባጃጅ ባትሳፈሩ ይመረጣል፣በተለይ ሌላ ሰው ካለ አለመግባቱ የተሻለ ነው። አዳማ ወደ 17 ቀበሌ አካባቢ ታርጋውን የማውቀው ኢሄንን ስራ የሚሰራ ባጃጅ ኣውቃለው።
Показать все...
ለጥንቃቄ ያክል ብዙ ግዜ ባጃጅ የምትጠቀሙ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ፣በተለይ ትንሿን ባጃጅ። በነዚህ ባጃጆች ብዙ የሚሰሩ ወንጀሎች ኣሉ፤እንደ ምሳሌ አዳማ ላይ የማውቀውን ኣንዱን ልናገር። መጀመሪያ ሁኔታህን አይተው ይከታተሉሃል ከዛ
Показать все...
02:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
⤴ ⤴ ⤴ 📌س/ ما نصيحتكم للشباب -عندنا في المغرب- الذين يشككون في قدر الشيخ ربيع -حفظه اللّٰه تعالىٰ-، تارةً يقولون مخرف، وتارةً يقولون ليس عنده إلا الردود، وتارةً يقولون أنه كبير السن!؟ 🎙 ج/ سماحة الشيخ العلامة:     صالح بن محمد اللحيدان         رحمه اللّٰه تعالىٰ 📼 مدة المقطع: 🔊 ٠٢:٣٥ ⏰
Показать все...
4.51 MB
📌 | ـ ضحوا تقبل الله منكم : قال محمد بن إسماعيل البخاري (١٩٤ - ٢٥٦ ھ) : حدثنا قتيبة، حدثني القاسم بن محمد، حدثنا عبد الرحمن بن محمد بن حبيب بن أبي حبيب، عن أبيه، عن جده، قال : شهدت خالد بن عبد الله القسري بواسط، في يوم أضحى، وقال: "ارجعوا فضحوا تقبل الله منكم، فإني مُضَحٍّ بالجعد بن درهم، زعم أن الله لم يتخذ إبراهيم خليلًا، ولم يكلم موسى تكليمًا، تعالى الله علوا كبيرًا عما يقول الجعد بن درهم". ثم نزل فذبحه. قال أبو عبد الله: قال قتيبة: بلغني أن جهمًا كان يأخذ الكلام من الجعد بن درهم. ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📗 [ خلق افعال العباد ] ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🖌 قال ابن القيم (٦٩١ - ٧٥١ ھ) : ولأجل ذا ضحى بجعد خالد الـ ... ـقسري يوم ذبائح القُربانِ إذ قال: إبراهيم ليس خليلَه ... كلا ولا موسى الكليم الداني شكر الضحية كل صاحب سنة ... لله درك من أخي قربانِ ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📗 [ الكافية_الشافية (٥٠ - ٥٢) ] ــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🖌 كلما أتى عيد الأضحى تذكرنا هذا الرجل، وهذا الأمير الغيور على دين الله.
Показать все...
ለሚያስተነትኑ አህባሾችና ሱፊዮች ብቻ 🔹 عجباً لمن جعل المقابر مسجداً ومضى ينادي أهلها بأمان 🔹 هرعوا إلى ذاك الضريح لحاجةً ونسوا بأن الله ذو إمكانِ 🔹 يرجون من ذاك الفقير شفاعةً ونسوا بأن الله ذو إحسانِ 🔹 وتمرَّغت فوق التراب أنوفهمْ ويسيل ذاك الدمع كالفيضانِ 🔹 يتوددون لميّتٍ في حفرةٍ وهو الفقير إلى عظيم الشأنِ 🔹 سألوا من الأموات يوماً حاجةً عجباً لمن ينأى عن الرحمنِ 🔹 رحماك يا رب الأنام وخالقاً من فعلهم قد ضجَّ كل لسانِ 🔹 يدعون مَنْ تحت التراب تبرّكاً وهو الكئيبُ يئن من أحزانِ 🔹 قالوا : وليَّ الله جئنا رغبةً طِرنا إليك وأنت ذو سلطانِ 🔹 جئناك يا خير الأنام تقرّباً والذنب لا يخفى مع العصيانِ 🔹 اغفر ذنوباً إننا في كربةٍ واستر عيوب الخلق في إحسانِ 🔹 وفؤادنا إنْ غاب يوماً عنكمُ يُصلى من الأحزان والنيرانِ 🔹 هذا المريضُ أتاك يرجو حاجةً وفؤاده في الهمِّ كالبركانِ 🔹 أنتَ الولي ولن يخيب رجاؤنا ندعوكَ في سرِّ وفي إعلانِ 🔹 ندعوك في قحطٍ ألمَّ بأرضنا ندعوك من كربٍ بذي الأوطانِ 🔹 ندعوك يا قطب الأنام لحاجةً ما خابَ من يدعوك في الأزمانِ 🔹 هذا التصوف غارقٌ في جهلهِ سقطوا إلى ذاك الحضيض الدانِي 🔹 سقطوا إلى الشرك الخبيث وحومةٍ داروا مع الشيطان في الخسران 🔹 أفٍّ لمن وهبَ النذور لميِّتٍ قبحاً لمن طاف بذي الأوثانِ 🔹 ولقد أعادوا اللات جهراً بيننا ولقد أعادوا الشرك في البلدانِ 🔹 يا سائرين إلى الضلال كفاكمُ سيراً إلى النار بلا برهانِ 🔹 يا راحلين إلى الضريح جماعةً حتى متى لله في نسيانِ ؟ 🔹 تدعونَ أمواتاً وهذا ربكمْ وهو القريب الحيُّ للإنسانِ 🔹 إنّ التجارة في الضلال خسارةٌ والعبد ذاك مضعضع الأركانِ 🔹 ليت العقول تراجعت نحو الهدى ليت النفوس تعودُ للقرآنِ t.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll
Показать все...
አዲስ ሙሐዶራ
عنوان : أحكام عيد الأضحى ርዕስ: የዒዱል አድሓ አከባበርና ድንጋጌዎች
🎤 الشيخ أبوذر بن حسن حفظه الله በሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ⏱ ليلة السبت على بث المباشر في قناة نور الإسلام በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጁሙዓህ ምሽት ሰኔ 07 2016 በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የቀጥታ ስርጭት የተደረገ ወሳኝ ሙሐደራ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Показать все...
የዒዱል አድሐ አከባበርና ድንጋጌዎች.mp320.96 MB
ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!! የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም ––––– አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ማክሰኞ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል] የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:- “የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853] ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ  ዱዓ ላይ በርቱ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።] ነገ እለተ ማክሰኞ ሰኔ 20/2015 ዚል-ሒጃ 9ኛው የዐረፋ ቀን ነውና አደራ  በፆሙም በዱዓውም አትዘናጉ!! ✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показать все...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

* منهج التمييعي وقواعده * لفضيلة الشيخ العلامة: #ربيع_بن_هادي_المدخلي حفظه الله تعالى 📥#رابط_تحميل_المباشر↙️: [ https://top4top.io/downloadf-3086q7k0z3-pdf.html ] ✅[ https://t.me/salafibooks/3900 ]✅
Показать все...
منهج التمييع وقواعده .pdf3.36 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.