ru
Feedback
1 789
Подписчики
-224 часа
-167 дней
-2830 день
Архив постов
EvoNext
1 788
"ራሴን ለማጥፉት ሞክሬያለሁ " እና ህግ!!! በዳንኤል ፍቃዱ / ጠበቃና የህግ አማካሪ/ አንድ በሚዲያ እና በሶሻል ሚዲያ  ላይ በሰፊው በተራገበ  ጉዳይ  አንደኛው ባለ ታሪክ ራስን ለማጥፉት ሙከራ ማድረጉን እና ሆስፒታል መግባቱን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላኛው ባለ ታሪክ ሦስት ጊዜ የራስ ማጥፉት ሙከራ እንዳደረገ በአደባባይ በባለጉዳዮቹ ሲወራ ታዝበናል። ለመሆኑ ራስን ማጥፉት ይቻላል? ሙከራውስ?  አለም ላይ ያሉ ሃገራት ራስን ማጥፉትና ሙከራውን ከመፍቀድና ከመከልከል አንፃር በሶስት ፈርጅ የተከፈለ ህግ አላቸው። • ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን የሚፈቅዱ / ወንጀል ነው ብለው ያልደነገጉ ሃገራት/ • ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል ያደረጉ ሃገራት • ራስን ማጥፉትን ወንጀል ያላደረጉ ሙከራውን ግን ወንጀል አድርገው የሚቀጡ ናቸው። ኢትዮጵያ ከነዚህ በሦስተኛው ክፍል ውስጥ ትመደባለች ጎረቤት ኬንያ ደግሞ በመጀመሪያው ክፍል ውስጥ ተመድባ ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል አድርጋለች ፣ እንዴት ራሱን ያጠፉ ይቀጣል ካላችሁ የኬኒያን የወንጀል ህግ ፈልጋችሁ አንቀፅ 209ን አንብቡት። ወደተነሳው ጉዳይና ወደ ሃገራችን ህግ ስንመለስ የወንጀል ህግ ቁጥር 542 እንዲህ ይነበባል፡ እራስን የመግደል ሙከራ በተደረገ ጊዜ ፡ በቀላል እስራት ፡ እራስን መግደል ተግባር በተፈፀመ ጊዜ ከአምስት አመት በማይበልጥ ፅኑ እሰራት ይቀጣል፡፡ ይላል፤ ስለዚህ  ራስን የመገደል ሙከራ በህግ የሚስጠይቅ በመሆኑ በአደባባይ ደረት ተነፍቶ አሚወራ እንዳልሆነ ፣ ህግ አስከባሪውም ይህን ተረድቶ ህግ ማስከበር እንዳለበት ሊረዳ ይገባል!!!
ሀሳብ አስተያየት ወይም ማንኛውም ህግ ነክ ጥያቄካለዎት ግሩፓችንን ይጠቀሙ
http://t.me/Judge1234

EvoNext
1 788
1. ሕፃናት በፍ/ቤት ለማስረጃነት የሚውል የዘረ መል (DNA) ምርመራ ለማድረግ አይገደዱም፤ ምርመራውን ለማድረግ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ብቻውንም እንደ በቂ ማስረጃ ተቆጥሮ "ሕፃኑን DNA ለማስመርመር ፈቃደኛ ያልተሆነው ልጁ የባልዬው ባይሆን ነው" የሚል  የሕግ ግምት [የፍ/ሕ/ቁ. 22ን ልብ ይሏል] በመያዝ ባልዬው የልጁ አባት አይደለም ብሎ መወሰን ሕገ መንግሥቱን የሚቃረን ነው:: 2. በጋብቻ ውስጥ የተወለደን ልጅ ልጄ አይደለም በማለት (አባትነትን ለመካድ) የሚቀርብ ክስ በጠባቡ ሊታይ የሚገባና የክስ ማቅረቢያ ጊዜውም ባልዬው የልጁን መወለደ ካወቀበት ወይም ማወቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ ባሉት 180 ቀናት ውስጥ የመሆኑ ይርጋ የሕፃናትን ሕገ መንግሥታዊ መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ከሌሎች ይርጋዎች የተለየ ስለሆነ በአንድነት ሊታይ የማይገባ እና ተከራካሪ ወገኖች ባያነሡትም እንኳን ፍ/ቤቶች በራሳቸው አንሥተው ብይን ሊሰጡበት የሚገባ ነው:: ፌደሬሽን ም/ቤት መ/ቁ. 94/13 ግንቦት 30/2013 ዓ.ም ================= መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇 Join here⬇️ https://t.me/judgeoffed

EvoNext
1 788
Repost from N/a
አስደሳች ዜና ኑቻናላችሁን በፍጥነት እናሳድግላችሁ #ትልቅ_የቻናል_ማስታወቂያ_ወይም_Wave_በማጠናቀቅ ላይ ነን ፍጠኑ folder ሳይሞላ
በነፃ ቻናልዎን ከኛ ጋር ያሳድጉ
💥💥💥 #የቻናል_ባለቤት_ለሆናችሁ _ብቻ👨‍⚖👩‍⚖ ☑️1k+ Subscribers ☑️3k+ Subscribers ☑️5k+ Subscribers ☑️ 7k+ Subscribers ☑️ 10k+ Subscribers ☑️ 15k+ Subscribers ☑️ 20k+ Subscribers ☑️30k+ Subscribers ♨ መግባት የምትፈልጉ Inbox Me and send your channels link via                   @gofx19 ገብታችሁ ሊንክ ላኩ Join us በነፃ ነው

EvoNext
1 788
Repost from N/a
በህዳሴ ግድብ ላይ የግብፅን ፍላጎት ለማስከበር ጉቦ በመቀበል ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው አሜሪካዊው ሴናተር ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው ተጠየቀ *** (የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 4/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በህዳሴ ግድብ ላይ የግብፅን ፍላጎት ለማስከበር ጉቦ በመቀበል ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው አሜሪካዊው ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው የአሜሪካ ፌደራል ዓቃቤ ሕጎች ጠይቀዋል። የአሜሪካ ፌደራል ዓቃቤ ሕጎች፣ ከግብጽ መንግሥት ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብና የወርቅ ሥጦታ በመቀበል የግብጽን ጥቅም ለማስጠበቅ በሞከር ጥፋተኛ በተባሉት የቀድሞው የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ ቦብ ሜኔንዴዝ ላይ የ15 ዓመት እስራት ቅጣት እንዲጣልባቸው ጠይቀዋል። ሜኔንዴዝ ጥፋተኛ ከተባሉባቸው ክሶች መካከል፣ የኢትዮጵያና ግብጽ የሕዳሴ ግድብ ውዝግብን ለመፍታት በሚደረገው ድርድር የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሚና እንዲጫወት በመጠየቅ ያልተገባ ተጽዕኖ ለመፍጠር ሞክረዋል የሚል ይገኝበታል። ክሱን ተከትሎ ሜኔንዴዝ የምክር ቤቱን መቀመጫቸውን መልቀቃቸው አስታውሶ ሲኤንኤን ዘግቧል። የፌደራሉ ፍርድ ቤት በሜኔንዴዝ ላይ የእስር ብይኑን ጥር 21 ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። የቀድሞው የኒው ጀርሲው ሴናተር ቦብ ሜኔንዴዝ የውጭ መንግሥት ፍላጎትን ለመፈጸም ሥልጣናቸውን መጠቀም፣ ጉቦ መቀበል፣ ማጭበርበር፣ ፍትሕን ማደናቀፍን ጨምሮ በ16 የወንጀል ድርጊቶች ተከሰው በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ! #Federalerhicsand anticorroption =================

EvoNext
1 788
Repost from N/a
አስደሳች ዜና ኑቻናላችሁን በፍጥነት እናሳድግላችሁ #ትልቅ_የቻናል_ማስታወቂያ_ወይም_Wave_በማጠናቀቅ ላይ ነን ፍጠኑ folder ሳይሞላ
በነፃ ቻናልዎን ከኛ ጋር ያሳድጉ
💥💥💥 #የቻናል_ባለቤት_ለሆናችሁ _ብቻ👨‍⚖👩‍⚖ ☑️1k+ Subscribers ☑️3k+ Subscribers ☑️5k+ Subscribers ☑️ 7k+ Subscribers ☑️ 10k+ Subscribers ☑️ 15k+ Subscribers ☑️ 20k+ Subscribers ☑️30k+ Subscribers ♨ መግባት የምትፈልጉ Inbox Me and send your channels link via                   @gofx19 ገብታችሁ ሊንክ ላኩ Join us በነፃ ነው

EvoNext
1 788
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami . Mallattoo ida'uu gara gadii ji
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami . Mallattoo ida'uu gara gadii jiru altokko tuquun join goota. Dafi nama 10 caallan nii dhabbata wan taef Join👇👇👇👇👇👇

EvoNext
1 788
Daqiiqaa 17 booda ni haqama,, Gaaffiii kaardii abbaa 200 badhaasuu dha. Barri beelaa Ethiopia keessatti baayyee rakkisaa ture bara meeqa?

EvoNext
1 788
GOOOOOOOOOOOOOOOOOOOAAAAAAAAAL ITIYOOOOOOOOPIYAAAAAA 🔥🔥 Kubbaa ajaa'iba biyyi keenya gulaalli waanc afrikaa irratti lakkofi
GOOOOOOOOOOOOOOOOOOOAAAAAAAAAL ITIYOOOOOOOOPIYAAAAAA 🔥🔥 Kubbaa ajaa'iba biyyi keenya gulaalli waanc afrikaa irratti lakkofisite daawwachuuf live kan jedhu tuqaa 👇👇

EvoNext
1 788
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami . Mallattoo ida'uu gara gadii ji
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami . Mallattoo ida'uu gara gadii jiru altokko tuquun join goota. Dafi nama 10 caallan nii dhabbata wan taef Join👇👇👇👇👇👇

EvoNext
1 788
Badhaasa kaardii gaaffi sadarkaa qabun qophesssine jirra kanneen gadii keessaa tokko filachun irratti hirmaadhu.
Badhaasa kaardii gaaffi sadarkaa qabun qophesssine jirra kanneen gadii keessaa tokko filachun irratti hirmaadhu.

EvoNext
1 788
Repost from N/a
ቴሌግራም star በነፃ እንደሚሰጥ ስንቶቻችን እናውቃለን እንግዲያውስ መፍትሄው እኛ ጋር አለ ከእርስዎ የሚጠበቀው STAR የሚለውን ንከተህ ግባ እመነኝ ህይወትክን ትቀይርበታለህ waver👉@gofx19

EvoNext
1 788
2500Birr 1999 birr
+4