1 789
订阅者
-224 小时
-167 天
-2830 天
帖子存档
1 788
Repost from ©Legal details center© :የህግ ማብራሪያ ማዕከል©
"ራሴን ለማጥፉት ሞክሬያለሁ " እና ህግ!!!
በዳንኤል ፍቃዱ / ጠበቃና የህግ አማካሪ/
አንድ በሚዲያ እና በሶሻል ሚዲያ ላይ በሰፊው በተራገበ ጉዳይ አንደኛው ባለ ታሪክ ራስን ለማጥፉት ሙከራ ማድረጉን እና ሆስፒታል መግባቱን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላኛው ባለ ታሪክ ሦስት ጊዜ የራስ ማጥፉት ሙከራ እንዳደረገ በአደባባይ በባለጉዳዮቹ ሲወራ ታዝበናል።
ለመሆኑ ራስን ማጥፉት ይቻላል? ሙከራውስ?
አለም ላይ ያሉ ሃገራት ራስን ማጥፉትና ሙከራውን ከመፍቀድና ከመከልከል አንፃር በሶስት ፈርጅ የተከፈለ ህግ አላቸው።
• ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን የሚፈቅዱ / ወንጀል ነው ብለው ያልደነገጉ ሃገራት/
• ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል ያደረጉ ሃገራት
• ራስን ማጥፉትን ወንጀል ያላደረጉ ሙከራውን ግን ወንጀል አድርገው የሚቀጡ ናቸው።
ኢትዮጵያ ከነዚህ በሦስተኛው ክፍል ውስጥ ትመደባለች ጎረቤት ኬንያ ደግሞ በመጀመሪያው ክፍል ውስጥ ተመድባ ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል አድርጋለች ፣ እንዴት ራሱን ያጠፉ ይቀጣል ካላችሁ የኬኒያን የወንጀል ህግ ፈልጋችሁ አንቀፅ 209ን አንብቡት።
ወደተነሳው ጉዳይና ወደ ሃገራችን ህግ ስንመለስ የወንጀል ህግ ቁጥር 542 እንዲህ ይነበባል፡
እራስን የመግደል ሙከራ በተደረገ ጊዜ ፡ በቀላል እስራት ፡ እራስን መግደል ተግባር በተፈፀመ ጊዜ ከአምስት አመት በማይበልጥ ፅኑ እሰራት ይቀጣል፡፡ ይላል፤
ስለዚህ
ራስን የመገደል ሙከራ በህግ የሚስጠይቅ በመሆኑ በአደባባይ ደረት ተነፍቶ አሚወራ እንዳልሆነ ፣ ህግ አስከባሪውም ይህን ተረድቶ ህግ ማስከበር እንዳለበት ሊረዳ ይገባል!!!
ሀሳብ አስተያየት ወይም ማንኛውም ህግ ነክ ጥያቄካለዎት ግሩፓችንን ይጠቀሙhttp://t.me/Judge1234
1 788
Repost from ©Legal details center© :የህግ ማብራሪያ ማዕከል©
1. ሕፃናት በፍ/ቤት ለማስረጃነት የሚውል የዘረ መል (DNA) ምርመራ ለማድረግ አይገደዱም፤ ምርመራውን ለማድረግ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ብቻውንም እንደ በቂ ማስረጃ ተቆጥሮ "ሕፃኑን DNA ለማስመርመር ፈቃደኛ ያልተሆነው ልጁ የባልዬው ባይሆን ነው" የሚል የሕግ ግምት [የፍ/ሕ/ቁ. 22ን ልብ ይሏል] በመያዝ ባልዬው የልጁ አባት አይደለም ብሎ መወሰን ሕገ መንግሥቱን የሚቃረን ነው::
2. በጋብቻ ውስጥ የተወለደን ልጅ ልጄ አይደለም በማለት (አባትነትን ለመካድ) የሚቀርብ ክስ በጠባቡ ሊታይ የሚገባና የክስ ማቅረቢያ ጊዜውም ባልዬው የልጁን መወለደ ካወቀበት ወይም ማወቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ ባሉት 180 ቀናት ውስጥ የመሆኑ ይርጋ የሕፃናትን ሕገ መንግሥታዊ መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ከሌሎች ይርጋዎች የተለየ ስለሆነ በአንድነት ሊታይ የማይገባ እና ተከራካሪ ወገኖች ባያነሡትም እንኳን ፍ/ቤቶች በራሳቸው አንሥተው ብይን ሊሰጡበት የሚገባ ነው::
ፌደሬሽን ም/ቤት መ/ቁ. 94/13
ግንቦት 30/2013 ዓ.ም
=================
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇
Join here⬇️
https://t.me/judgeoffed
1 788
Repost from N/a
አስደሳች ዜና
ኑቻናላችሁን በፍጥነት እናሳድግላችሁ
#ትልቅ_የቻናል_ማስታወቂያ_ወይም_Wave_በማጠናቀቅ ላይ ነን ፍጠኑ folder ሳይሞላ
በነፃ ቻናልዎን ከኛ ጋር ያሳድጉ💥💥💥 #የቻናል_ባለቤት_ለሆናችሁ _ብቻ👨⚖👩⚖ ☑️1k+ Subscribers ☑️3k+ Subscribers ☑️5k+ Subscribers ☑️ 7k+ Subscribers ☑️ 10k+ Subscribers ☑️ 15k+ Subscribers ☑️ 20k+ Subscribers ☑️30k+ Subscribers ♨ መግባት የምትፈልጉ Inbox Me and send your channels link via @gofx19 ገብታችሁ ሊንክ ላኩ Join us በነፃ ነው

Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami .
Mallattoo ida'uu gara gadii jiru altokko tuquun join goota.
Dafi nama 10 caallan nii dhabbata wan taef
Join👇👇👇👇👇👇
1 788
Daqiiqaa 17 booda ni haqama,,
Gaaffiii kaardii abbaa 200 badhaasuu dha.
Barri beelaa Ethiopia keessatti baayyee rakkisaa ture bara meeqa?
1 788
Repost from N/a
1 788
GOOOOOOOOOOOOOOOOOOOAAAAAAAAAL ITIYOOOOOOOOPIYAAAAAA 🔥🔥
Kubbaa ajaa'iba biyyi keenya gulaalli waanc afrikaa irratti lakkofisite daawwachuuf live kan jedhu tuqaa 👇👇
1 788
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami .
Mallattoo ida'uu gara gadii jiru altokko tuquun join goota.
Dafi nama 10 caallan nii dhabbata wan taef
Join👇👇👇👇👇👇
1 788
Badhaasa kaardii gaaffi sadarkaa qabun qophesssine jirra kanneen gadii keessaa tokko filachun irratti hirmaadhu.
1 788
Repost from N/a
🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የ ካርተን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Add your channel
@gofx19
1 788
Namni yeroo ammaa online irra jirtu carraa Unlimited data kan torban tokkoo kanati fayyadami .
Mallattoo ida'uu gara gadii jiru altokko tuquun join goota.
Dafi nama 10 caallan nii dhabbata wan taef
Join👇👇👇👇👇👇
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 