cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

#ሀሳቦቼ❤️

The channel for እዚ ቻናል የተወደዱ ከቨሮች ያገኛሉ ጆይን አድርገው ፈታ ይበሉ!! ☑️Love history 🥰🥰 ☑️Capll pic📸📸📸 ☑️Joks🤣🤣🤣🤣🤣 ☑️Voice 📀🎤🎤🎵🎧 ☑️Profayle pic🖼️🖼️🖼️ ☑️pome🖌️🖌️ ☑️Video 🎬🎬🎬 ☑️Hbd pic🎂🎂🎉🎉 👇👇 Join&Sher 👉👉👈👈

Больше
Рекламные посты
336
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር
Показать все...
10.02 KB
ህልምወ ምንድን ነዉ - ተጨማሪ ገቢ -የገንዘብ ነጻነት - በአጭር ጊዜ ዉስጥ              ትርፋማ መሆን - የራስወን ቢዝነስ ማቋቋም የትኛዉንም ህልም ያልሙ  ከኛ ጋር በመስራት እዉን ያድርጉት  ይላል ድርጅታችን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ በሚያደርጉ ኮሚሽኖች ሠርተዉ  ሂወትወን መቀየር ይፈልጋሉ? እንዲሁም ከማንኛዉም ስራ ጋር  ጎን ለጎን በሚሰራ  በትንሽ ኢንቨስት  መንት ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ? አዳማ ባህርዳር አዲስ አበባ ላላቹ በአካል በመምጣት እንዲሁም ከሶስቱ ሀገራት ዉጭ ያላቹ  በ 0910745959 በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
Share and join guaysoch @mule_adam @mule_adam M M @mule_adam M M @mule_adam @mule_adam
Показать все...
1.60 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
👑✨3ኛ ዙር የʝυѕт-fєтα 📸🌇 ✨ 🫠𝐂𝐨𝐝𝐞 -62 😎𝐍𝐚𝐦𝐞 -Menar 🤩𝐀𝐝𝐝𝐫𝐞𝐬𝐬 -jimma 🫵እንዳሸንፍ Like❤️ አድርጉልኝ🙏🥹 ✨ለመወዳደር 👉 @Faya_man26 ✅ዉድድሩ ሚገኝበት ቻናል Like ለማረግ ❤️👇👇 https://t.me/+Si-Xs2xllkGSJ_Y9
Показать все...
ሁላችንም የየራሳችን ጦርነት አለብን ማልደን ወተን በህይወት ሜዳ ላዬ እንታገላለን ለራሳችንንና በዙርያችን ላሉ የተሻለ ነገን ለመስራት ሁሉም እንለፋለን... ሁሉም የራሱ ጦርነት ላይ ነውና ያለው ለምታገኘው ሁሉ አዛኝ ሁን ማንንም አትጉዳ ☺️ Te » @Strong_iman
Показать все...
#ቢያንስ ምንም ባንችል በ ዱአ እና ለሌላው በማስተላለፍ እናግዛቸው ከላይ በፋይሉ ላይ ምትመለከቷቸው አባት ከዚህ በፊት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ሚያስተምሩ ጥሩ መምህር እንዲሁም አባትም ነበሩ የአላህ ፍቃድ ሆነ እና ባጋጠማቸው የአይን በሽታ ወይም ግላኮማ በተባለ በሽታ አይናቸው ታወሩዋል ለአመታት እዚው ሀገር በህክምና ክትትል እያረጉ ቢቆዩም በፍፁም  ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው ውጪ ሄዶ መታከም አለቦት የህክምና  ወጪውም ከ2.5 ሚሊየን  በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው  አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልታከሙ አይናቸው እስከወዳይኛው ላይመለስ እንደሚችል ሲነገራቸው ያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው። እኛ ከእናንተ ቡዙ አንጠይቅም በብር መርዳት ባችሉ በ ዱአ አትረሱዋቸው እሄን እያነበባቹ ዱአ አርጉላቸው የአቅማችንን #እናግዛቸው #ዱዓእናድርግላቸው 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክም ነውና ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንኳን #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላቸው🙏🏻 #አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000061665505 መ/ር ሙዘይር መሀመድ በስልክም ደውለን እናጽናናቸው #ስልክ :- 0931706689
Показать все...
Repost from Trendy Brands
😂 ፈገግ በማለዳ 😍 ....ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው። "አሁንማ አረጀህ" እኮ አበቃህ ወይኔ ባሌ!" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን። ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ። ከዚያም በድል አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን ረሳሁ ብዬ ... "ሄሎ" አልኳት። " ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ። "ሥራ ነዋ" " እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።" ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ። የሰው ልጅ ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት ለአላህ ብቻ ነው። ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው ጀሊሉ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው ለሌላው ይታየዋል። ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ዱንያን አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ጀነት እንድንጓዝ ነው አላህ ወደዚህች ምድር ያመጣን። ★★ አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ፣ አይናናቅ፣ አያጣጥል። ╔════📖 🦋 📖════╗              ɪsʟamic history              ɪsʟᴀᴍɪᴄ history ╚════📖 🦋 📖════╝ •┈•❈••✦✾ቴሌግራማችንን ✾✦••❈•┈•       👇👇 Join & share 👇👇 https://t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 ✿✶┈┈┈┈•✶✶✾✶✶•┈┈┈┈✶✿
Показать все...
00:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
1.65 MB
ሄድንማሂር ግን ቤቱ አልነበረም ኡሚም አብራን ነበረች ሁላችንም እየፈለግነው ነው ገባን ወጣን ግን ማሂር የለም ድንገት ሳናስበው ጩሀት ተሰማን ኡሚ ነበረች ድምጿን በሰማንበት አቅጣጫ ስንሄድ ኡሚ ተዘርራለች ማሂር አንገቱን ለገመድ ሰቶ የሽንት ቤቱ እንጨት ላይ ተንጠልጥሏል ማሂ ተስፋ ቆረጠ እጅ ሰጠ በቃ አቃተው ተሸነፈ ምን ያድርግ ፈተናው በዛበት አ? ኢምሩ እየጮሀ ማሂርን ለማትረፍ ከተንጠለጠበት አወረደው፤ እኔ ከነ ቬሎዬ ወደ ኡሚ ሲሁ ከነቬሎዋ ወደመሬት፤ ................................................................. ዛሬ የማሂር መፅሀፍ ይመረቃል፤ ኢምሩ ነው ሚያስመርቀው አዳራሹ በሰው ጢም ብሎ ሞልቷል እኔ፣ ኡሚ፣ ፈይሰል፣ የሶስት አመት ልጃችን ማሂር፣ መሀመድ እና አብዱሰላም እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች የፊት ለፊት ወንበር ላይ ተቀምጠናል። ኡሚ የማሂር ሞት ምክንያት እና የልጇ እንደዚ የመሆን ምክንያት በመሆኗ ለሶስት አመታት በድንጋጤ ፓራላይዝ ሆና ነበር። ኢምሩ ነው ወደ ውጭ ወስዶ አሳክሞ ያመጣት አይ ኢምሩ ልክ እንደ ማሂር ነው ጥሩ ሰው ኡሚ ሲሁን መንከባከብ ብትፈልግም ሲሁ ግን ልታያት እንኳን አትፈልግም ኡሚ ደሞ ሁሌም ይህንን ስታይ ታለቅሳለች ዛሬም እዚ የመጣችው ኢምሩ ሲሁን አመጣታለው ስላላት እሷን ለማየት ነው ..................................................................... "እኔ ደራሲ አይደለሁም፤ እኔ የፃፍኩት የእራሴን ህይወት ነው፤ እብዱ ደራሲ ያሉኝ ሰዎች ናቸው፤ አዎ እብድ ነበርኩ ደራሲ ግን አደለሁም፤ ደራሲኮ ይሆናል ወይም ይፈጠራል ብሎ ሚያስበውን ወይም ትንሽ እውነትን ይዞ በሱ ላይ ትልቅ ውሸትን ቀጥሎ ለአንባቢ እንዲስብ ፁሁፉን አጣፍጦ ነው ሚፅፈው፤ እኔ ደሞ ፁሁፌን ለማጣፈጥ ሰዎችን ለመሳብ ብዬ ቃላት አላስዋብኩም፤ ውሸትም አልጨመርኩም፤ ይህ የኔ ታሪክ ነው ታሪኬ ብቻውን አለም ነው ቅመም የማያስፈልገው የብዙ ሰዎችን ህይወት በአንድ ሰው የተኖረበት የኔ ታሪክ፤ ማጣት፣ ማግኘት ፣መሞት፣ መውደቅ፣ መነሳት፣ ተስፋ፣ ህመም፣ ፈተና፣ ላለመሸነፍ ምሞክር በተስፋ ጭላንጭል የምኖር.... አዎ እብድ ነኝ ደራሲ ግን አደለሁም" ኢምሩ እያለቀሰ የመፅሀፉን መግቢያ አነበበ ሰዎች አብረውት በእንባ ተራጩ። ማሂር እስከሞተበት ቅፅበት ድረስ ያለውን ታሪኩን ፅፎታል፤ የሞት መንገድ ላይ እያለ እንኳን "እኔ እራሴን ማጠፋው ለደስታ ስላልተፈጠርኩ ነው፤ እኔ ምሞተው መፈተን ስለደከመኝ ነው፤ አደራ ሲሁን አደራ የኔዋን" ብሎ ፅፎ ነበር። "ይህን መፅሀፍ ሚታተመው እኔ ከሞትኩ በውሀላ ነው፤ ሰዎች ከውልደቴ እስከ ሞቴ እንዲያውቁኝ እንጂ መወለዴን አውቀው አሞሞቴን እንዲገምቱ አልፈልግም፤ ከቀደምኳቹ አደራ አሳትሙልኝ።" ይለን ነበር ይህንን ስለሚያስብ በቅደም ተከተከል ነበር አስተካክሎ የፃፈው ኢምሩም ለማሳተም አልተቸገረም .................................... ከአዳራሹ የውሀላ ወንበር ሳቅ እና ግግግር የተደባለቀበት ድምፅ ተሰማ "ቆይ እኔ ማነኝ?ለምንድነው የተፈጠርኩት? በመኖር ውስጥ የሞትኩ፣ አለው እየተባልኩ የሌለው፣ ቆሜ የምሄድ በድን። ለምንድነው ግን እራስን ማጥፋት ወንጀል የሆነው? ማነው ለኔ የቆመው? አለሁልህ ሚለኝ ማነው? ዋስትናዬ ማነው? መፈጠሬ ለምን አስፈለገ? እውነት እንደሰው ተፈጥሬ ነው? እውነት እንደ ሰው እኔም 9 ወር ተረግዤ ነው የተወለድኩት? ሰው ነኝ ግን!? ደስታ ለምን እንደ ሰማይ ራቀችኝ? ምነዋ ሀዘን በረታብኝ? እውነት ግን ምንድነው?ሰዎች ግን የሚስቁት የእውነት ደስተኛ ሆነው ነው?" ......ከማሂር የመፅሀፍ አካል ውስጥ በጣም የሚያዛዝነው ክፍል ነው። ሲሁ ነበረች ይህንን ምታነበንበው በቃ ከዚ ሌላ ምንም አታወራም ከመሞቱ በፊት ይህንን የመፅሀፉን ክፍል ከደብተሩ ላይ ደጋግማ ታነበው ነበር ማሂርን ከዚ ስሜት ለማላቀቅ ነበር የዘውትር ምኞቷ፤ ስትከፋበት ወይም በሆነ ነገር ሲጣሉ ይህን ታነብ እና ወደዛ ስሜት እንዳይገባ መልሳ ትለማመጠው ነበር። ለዛ ነው ዛሬ ይችን ክፍል በቃሏ ይዛ ምታነበንባት። ማሂር ከሞተ ቡሀላ ጭንቅላቷ ጤነኛ አደለም መሞቱን ስታይ እራሷን ስታ ወድቃ ነበር፤ ከወደቀችበት ስትነሳ እየሳቀች ነበር ዛሬም ከአምስት አመት ቡሀላ እንደዚያው ናት፤ ሲሁ የማሂርን ህይወት እየደገመችው ነው አንገቷ ላይ የማሂ ተስቢህ ተጠልጥሏል፤ እጇ ወድሻለው ይቅርታ የምትለዋን ወረቀት ጨብጣ ይዛለች ። እየጮሀች እየሳቀች ይችኑ የማሂር ፁሁፍ እየደጋገመች ፀጉራን እየነጨች ከአዳራሹ ወጣች። ምስኪን ሲሁ እሰከ መቼ እንደዚ ሆነሽ? አንቺንም እንደ ማሂር ነፃ ሚያወጣሽ ታገኚ ይሆን ??????????? ............................................................ ተፈፀመ
Показать все...
እብዱ ደራሲ ክፍል ሀያ የመጨረሻው ክፍል ✍️በመغፊራ ቢንት ፉላን ............................................. ከአምስት አመት ቡሀላ ሰሙ ነኝ የሲሁ እህት፤ ምን አለበት ያለፈ ህይወትን መመለስ ቢቻልና ብንመልሰው? የሰው ልጅ ተስፋ መቁረጥ ሚባለውን ነገር ባያውቀው ምን ነበረበት? አይ ማሂር ! አይ ሲሁ! ፍቅራቸው እኮ በጣም ያስቀናል፣ አይ ዱንያ መቼም ፊትና አይጠፋብሽም አይደል፣ እስኪ ከአምስት አመት በፊት ልመልሳቹ ነገሩ እንዲ ነው ለኔ ሽማግሌ የተላከ ቀን ማታ ኡሚ ልታነግረን ሰብስባን ነበር፤ ሁላችንም ልንሰማው የጓጓንለትን ነገር እንዲ ስትል ጀመረችልን "የሰሙን እና የፈይሰልን ሰርግ ያዘገየሁበት ምክንያት ምን መሰላቹ? ሁለቴ ከምንለፋ ሌሎቹን ጥንዶች አብረን እንድንድራቸው ነበር፤ እስከዛው እነሱም በደንብ ይግባባሉ፤ ሚያስፈልጋቸውን ነገርም ያሟላሉ፤ ሁላችንም ደንግጠናል፤ ሴቷ ጥንድ ሲሁ እንደሆነች ብናውቅም ወንዱን መገመት አልቻልም፤ ማሂር እና ሲሁ ተያይተው ሳቁ፤ ኡሚ ቀድማ የነቃችባቸው ስለመሰላቸው አፈረው አቀረቀሩ። ኢምሩ ፈይሰል እና እኔ ሳቃችንን መቆጣጠር አቅቶን ለቀቅነው። ኡሚ በሳቃችን ግራ ተጋብታለች! "ምን ያስቃቹሀል? ወይስ ቀድማቹ ጨርሳቹ ነው እኔ ጋ ሽምግልና የመጣሀው?" ብላ ወደ ሰኢድ ዞረች እየሆነ ያለው ነገር ሳቃችንን አጥፍቶ በድንጋጤ ቀየረው "አረ በፍፁም ኡሚዬ እኔ ከሲሀም ጋር ጭራሽ አውርቼ አላውቅም፤ ባንቺ በኩል ልምጣ ብዬ አንቺን ነው የጠየኩሽ ሸሪዐውስ እንደዚ አይደል? አንቺ ደሞ ተቀብለሽኛል" አለ ማናችንም ምንም አላወራንም፤ በጣም ደንግጠናል ሲሁ ደንዝዛለች፤ ምትናገረው ነገር ግራ ገብቷት በዝምታ ኡሚ ምታወራውን ታዳምጣለች፤ ኡሚ ሲሁን እቅፍ አድርጋ "የኔ ልጅ ሰኢድ በጣም ጥሩ ልጅ ነው፤ እኔ እናትሽ ደሞ ላንቺ መጥፎ አልመርጥልሽም፤ እንድታገቢ ምፈልገውም እሱን ነው፤ ከሱ ጋር ከተስማማን ቆይተናል፤ ሳይመጣ ልነግርሽ አልፈለኩም፤ ለዛም ነው ዝም ያልኩሽ፤ ደሞ ታውቂያለሽ እንዴት ጥሩ ሰው እንደሆነ! ወንድምሽንም እንዴት ተንከባክቦ እንዳሳከመው አይደል እንዴ ማሂር?" ብላ ወደሱ ዞረች አንገቱን በአውንታ ነቀነቀላት ደንግጧል፤ ምን ይበል? ይህን ዱብዕዳ ባላሰበው ቅፅበት ስታሸክመው? እንደተቀደመ ገብቶታል፤ ግን ምን ያድርግ? በቃ ሆነ! ኡሚ እሱን አልመረጠችውም አ! ሲሁን አይኑ እያየ እንደሚያጣት አረጋግጧል፤ ማልቀስም ፈልጓል ግን በኡሚ ፊት እንዴት? ግን ኮ ሲሁን ነው የቀማችው? እሷ ምን አጠፋች? ንገራት ሲባል ቆይ እያለ የዘገየው እሱ? ሰኢድ ጥሩ ሰው እንደሆነ ያውቃል፤ ለሲሁም ጥሩ ባል እንደሚሆናት ያምናል ግን እንዴት? ህይወቱን የመለሰልችለትን ሲሁ አሳልፎ ይስጣት? ብድግ ብሎ ከቤት ወጣ፤ ኢምሩ ተከተለው፤ ሲሁ ደንዝዛለች፤ ኡሚ በሁኔታችን ግራ ተጋብታለች፤ "ሰሙ ምንድነው የተፈጠረ ነገር አለ? ንገሪኝ" አለችኝ የሲሁን ና ማሂን ግንኙነት ልነግራት ቆርጫለው "ኡሚዬ ምን መሰለሽ" ብዬ ስጀምርላት ኢምራን ገባ "ኡሚዬ በቃ እንሂድ እሺ ነገ እንመጣለን ሙሽሪት ነይ ባልሽን ሸኚ" ብሎ ከተቀመጥኩበት አስነሳኝ እኔም ሲሁን ነይ ሸኝተናቸው እንመለስ ብዬ ይዣት ወጣው። የጊቢው በር ትተን ስንወጣ ሲሁ መቆም አቅቷት በጉልበቷ ተንበረከከች። ማሂ መቶ አነሳት እና ተቃቅፈው አለቀሱ፤ ማሂ እኔ አልችልም፤ ካንተ ሌላ ማግባት አልፈልግም፤ ለኡሚ እንንገራት እባክህ፣ እባክህ" ሲሁ አሳዘነችኝ፤ ከሷ በላይ ደግሞ እሱ አገኘው ብሎ ሳይጨርስ የጣው ማሂር አሳዘነኝ፤ እሱ ግን ጠንካራ ነበር፤ ሲሁን ቀና አድርጎ "የኔዋ በቃ ሁሉም ነገር እኮ አክትሟል! አውቃለው በጣም ከባድ ነው! ግን በቃ አላህ አልፈቀደውም፤ ኡሚ እኔን ላንቺ ወንድምነት እንጂ ለባልነት ብቁ አደለም ብላ አስባለች፤ ታውቂያለሽ ደሞ እሷ ናት ህይወቴን የመለሰችልኝ፤ ስለዚህ በምንም ምክንያት እሷን ማስከፋት አልፈልግም፤ ስለነበረን ግንኙነት ምንም ማወቅ የለባትም፤ በቃ ይህ በኛ በአምስታችን ተዳፍኖ የሚቀር ሚስጥር ነው።" አለ ሁላችንንም በተራ በተራ እያየ፤ ጥንካሬው ገርሞናል ለነገሩ እንዴት አይጠንክር? ህይወት ኮ እንደሱ የፈተነችው የለም! ወይ ማሂር መጨረሻው ምን ይሆን? ሲሁም ብትሆን ከእናቷ ትዕዛዝ መውጣት እንደማትችል ልቧ ያውቀዋል፤ ኡሚ ሰኢድን ማውራት የጀመረችበትን ቀን አስታውሳ ነገሩ እንዳከተመለት ተረድታለች፤ ተቃቅፈው ተላቀሱ እጇን ይዞ ጠንካራ እንደምትሆን ካልሆነ ግን የማታገኘው ቦታ እንደሚሄድ በሷ የተቀየረውን ማንነት እንደሚመለስበት ነገራት። ጠንካራ መሆን እንደማትችል ቢታወቃትም ለማሂር ስትል እሱ ደህና እንዲሆንላት ብላ መጠንከር እንዳለበት ውስጧን አሳመነችው እና ቃል ገባችለት። እሱም በተራው ሁሌ ከጓኗ እንደሆነ እና ምንም እንደማይሆን ቃል ገባላት። ............................................................................ ከቀን ወደ ቀን ሲሁ እና አዲሷ ባሏ ሰኢድ እየተግባቡ ሄዱ፤ እነ ማሂርም ምንም እንዳልተፈጠረ እቤት ይመላለሳሉ፤ ለኡሚ ለሰርግ ሚያስፈልጋትን ነገር እነሱ ናቸው የሚያሞሉላት፤ ኢምሩ በወንድሙ እጣፈንታ በጣም አዝኗል፤ እሱ ፊት ዝም ቢልም ብቻውን ሲሆን እና ከፈይሰል ጋር ሲገናኝ ግን ሁሌ ማልቀስ ስራው ሆኗል፤ ማሂር ግን ጠንክሯል ጭራሽ የሰኢድ እና የፈይሰል ሚዜ እሆናለው ብሎ ሱፍ እያዘጋጀ ነው። ኢምሩም የፈይሰል ሚዜ ነው፤ ሰዒድን ሊያየው ጠልቷታል፤ የሁለቱም ሚዜ አንድ ላይ ሶስት ይሁን ስለተባለ ኢምሩም በግድ የሰኢድ ሚዜ ሆኗል፤ የኔና ሲሁም ሚዜዎች እንደዛው ለሁለት ሶስት ናቸው። ........................................................... ቀናቶች በቀናት ተተክተው እነሆ ዛሬ የኔና የሲሁ ሰርግ ነው፤ እሁድ ኡሚ እምር ብሎባታል፤ አንድ ሰው አልቀራትም፤ ሰውን ሁላ ነው የጠራችው፤ ሲሁ ደስተኛ ለመምሰል እየሞከረች ነው፤ እነማሂር ሙሽራዎቹ ጋ ሄደዋል ኢምሩ ፈይስ ጋ ማሂር ሰዒድ ጋር፤ እኛም ቬሎዋችንን ለብሰን ባሎቻችንን እየጠበቅን ነው.......... እልልልልልልልልልልልልልልልልል ድቤው ቀለጠ ሙሽሮቹ መጡ፤ ማሂር ሰዒድን አጅቦ ኢምሩ ፈይሰልን አጅቦ ወደኛ ገቡ፤ ማሂር ግን ፊቱ ልክ አደለም። የተቆረጠለት ቀን ሲመጣ፤ ሲሁን ለሌላ ሰው አሳልፎ ሚሰጥበት ቀን ዛሬ እንደሆነ ሲረዳ ነው መሰለኝ ከፍቶታል፤ ሲሁ እንዳታየው ከፊቷ እየተከለለ ነበር። ሙሽሮቹ መተው አጠገባችን ተቀመጡ ኒካህ የሚያስሩት ሽማግሌዎች በእልልታ ታጅበው ወደ ትልቁ ድንኳን እኛ ወዳለንበት ሲገቡ ማሂር ተንደርድሮ ከመድረኩ ላይ ወረደ ና ከድንኳኑ ወጣ። ሲሁ አለቀሰች ተከትላው ልትወጣ ስትል እጇን ይዤ አስቀረውሀት፤ ምን አለበት ግን ባልከለከልኳት?፤ ኒካ ሚያስሩት ሽማግሌዎች እኔና ፈይሰልን አስፈረሙን እና ድንኳኑ በእልልታ ደመቀ የሁለታችንም ምስክሮች ኡሚ ማሂር እና ኢምሩ ነበሩ ግን ማሂር የለም እኛ ስለፈረምን የፈይሰል አባት በቃ እሱ እስኪመጣ እኔ የሱን ቦታ ልተካ ብለው ለኛ ፈረሙልን። ተረኞቹ ሙሽሮች ሲሁ እና ሰኢድ ነበሩ፤ ሲሁ ግን ማሂር ካልመጣ አልፈርምም አለች፤ ኡሚ ብትለምናትም ማንንም ለመስማት አልፈቀደችም፤ ለማሂር ሲደወልለት ስልኩ እዛው ነው ከሲሁ አጠገብ ብድግ አረገቸው አብሮት ወረቀት አለ "ወድሻለው የኔዋ ይቅርታ" ይላል ሲሁ እጇ ተንቀጠቀጠ፤ ማሂርን ካላየው አይሆንም አለች፤ ኡሚ ከረፈደም ቢሆን ሁሉም ነገር ገባት፤ ለሰርግ የተጠራው ሰው ትተን ተያይዘን ወደ ማሂር ቤት
Показать все...