cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Al-inaya Ye Hadra Jemea (Butajira) አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ

እንኳን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች -ቂሷዎች እና ሀዲሶች -የሀድራ ቅጂዎች አስተያየት ካለቹ @Katbaren https://t.me/joinchat/U4q9OHoSPqgy3teR

Больше
Рекламные посты
575
Подписчики
-124 часа
+17 дней
-630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂዑን 💔 የምኖዳቸው እ ምንሳሳላቸው የኡስፉርያ መንዙማ ማዲህ አንጋፉው ሸይኽ አህመድ ቡራቅ ወደ ማይቀርበት ሀገር ሄደዋል 😓 إنا لله وإنا إليه راجعون አልፋቲሐ!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ሰላትና ፆም ማብዛት ያመለጠው ሰለዋት ዐለ ነቢ ﷺ በማውረድ ይጠመድ ፤ በህይወት ሙሉ ጥሩ የተባለን ስራ ሁሉ ብትሰራና ከዛ ግን አላህ አንድ ሰላት (እዝነቱን) ቢያወርድብህ እቺ ከአላህ የሆነችው ሰላት እድሜ ልክህን የሰራኸውን ጥሩ ስራ ትበልጠዋለች ፤ ምክንያቱም አንተ ሰለዋት እምታወርደው በችሎታህ ልክ ነው ፤ አላህ ደሞ ሰላት የሚያወርድብህ በጌትነቱ መጠን ነው ፤ ይሄ አንድ ብቻ ቢያወርድብክ ነው ፤ ሀዲሱ ላይ እንደመጣው በእያንዳንዱ ሰላት አስር ሲያወርድብህስ ?! አላህን በሰለዋት ዐለ ነቢ ﷺ እየተገዛህ የምትኖረው ህይወት ምን ያህል ያምራል ?! " 📿📿📿📿📿📿📿📿📿📿📿 📗 ታጁል ዐሩስ ሊተህዚብ አን-ኑፉስ 📿📿📿📿📿📿📿📿📿{ﷺ}×🌹 #اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
Показать все...
👍 4
ዒድ ተክቢራ
Показать все...
Eid takebera.mp38.12 MB
😍 6
«የዐረፋ ቀን ሙሐመዳዊ ነው!» : «ፋይዳ: ‐ የዐረፋ ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል የሚያሰርዝ ምንዳ ኖሮት የዓሹራ ጾም የአንድ ዓመት ወንጀል የሚያሰርዝበት ምክንያት ዐረፋ ሙሐመዳዊ ቀን በመሆኑ ነው። ጾሙ በሰይዲና ሙሐመድ [ﷺ] ህዝብ የተገደበ ነው። ዓሹራ ደግሞ ሙሳዊ ቀን ነው። ሰይዳችን ሙሐመድ [ﷺ] ከነቢያት ሁሉ በላጭ ናቸው። ስለዚህ የርሳቸው ቀን በሁለት ዓመት ምንዳ ተባዛ።» 📚 ሙጝኒል‐ሙሕታጅ፥ አል‐ሺርቢኒ፥ ቅፅ 2፥ ገፅ 572/571
Показать все...
3🙏 2
ሸይኾቹ እጅግ የፈሩት አላህን ሳንፈራን አለቅጥ ያጠበቁትን ሸሪዓ ሳናጠብቅ መለያቸው የሆነው ዒልም ላይ ተዘናግተን ሶላትን ችላ ብለን አጥብቀው የከለከሉት አጅነቢ ጋር እየተቀማመጥን አደራ ያሉትን አማና እየበላን ኹሉቃችን ብልሹ መለያችን ውሸትና ጅህልና ሆኖ ሳለ መንዙማቸውን እየቀራን ስላሸቅን ብቻ ሙሪድ ነን ማለታችን ድፍረት እንዳይሆንብን ሸይኾቻችንን የሀቂቃ መከተል እንከተል:: ከደጋጎቹ ጋር እንመሳሰል::
Показать все...
🙏 9👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.