cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Butajira Prep school ቡታጅራ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Больше
Рекламные посты
2 575
Подписчики
+524 часа
+367 дней
+5030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የ12ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ኘሮግራም               29/07/2016ዓም                 የቡታ/ከ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ10ኛ ክፍል ፈተና ኘሮግራም 29/07/2016ዓም የቡታ/ከ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ11ኛ ክፍል ፈተና ኘሮግራም               29/07/2016ዓም                 የቡታ/ከ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ9ኛ ክፍል ፈተና ኘሮግራም
Показать все...
በዛሬው ዕለት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በት/ቤት ደረጃ የመጨረሻ ዙር ሞዴል ፈተና መስጠት ተጀመረ። በዚህ ዓመት የውጤት ስብራቱን ለመጠገን 1. መበኛ መማር ማስማር በአግባቡ ተምረው እንዲያጠናቅቁ ተደርጎ 2. በርካ የቲቶርያ መርሀ ግብሮችን በማዘጋጀት በመስጠት 3. ተከታታይነት ያላቸው ወርክ ሽቶችን በመስጠት 4. ት/ቱን በመርጃ መሳሪያና በላብራቶሪ አስደግፎ በማስተማር 5. ቤተመጻህፍት ዓመቱን ሙሉ ቅዳሜና እሁድ በዓላትን ጨምሮ እስከ ምሽቱ 3:00 እንዲሁም አዳርም ጭምር ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ 6. የስነ ልቡና ምክር እና ተሞክሮ ያላቸው እንዲያቀርቡ በማድረግ #### በመጀመሪያ ሴሚስተር ሁለት ዙር ሞዴል ፈተና በመስጠት 2ኛ ሴሚስተር 6ዙር በየሳምንቱ ፈተና ለዝግጅት የሚረዳቸውን በመስጠት ዛሬ ደግሞ ማጠቃለያ ሞዴል ፈተና በመስጠት ላይ እንገኛለን። አምና 9.8% የነበረው 50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ዘንድሮ 26% እናደርሳለን። መልካም ፈተና 26/09/20ዓም
Показать все...
በቡታጅራ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ10ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በ2017ዓ.ም ለሚጀመረው የሙያ ትምህርት ዙርያ ሰፋ ያለ ውይይት በማድረግ ከወላጆች በተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ተጠናቆዋል። በት/ቤት ደረጃ በመጀመሪያ ዙር ተማሪዎች የመረጡትን ምርጫዎች ት/ቤቱ ካለው ጸጋ ጋር በማጣጣም በሁለቱም የት/መስኮች ሶስት ሶስት የት/መስኮች የመረጡትንም ለወላጆች በማሳወቅ በአሞላሉ ዙርያ በጋራ በመወያየት ፈርመው እንዲልኩ በማድረግ ተጠናቆዋል።
Показать все...
ለት/ቤታችን 10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ። ቅዳሜ 24/09/2016ዓም የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ አካል የሆነው በ2017ዓም የተግባር ትምህርት ለማስጀመር ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ ግብር ለማካሄድ ለወላጆቻችሁ ጥሪ እንድታስተላልፉ መልዕክት ተላልፎ እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን አብዛኛው ተማሪ ባለማምጣቱ ምክንያት ወደ ሰኞ 4:00 ሰዓት የዞረ መሆኑን እያሳወቅን ተማሪው የሚመጣው ወላጅ በመያዝ 4:00 ሰዓት መሆኑን እንገልጻለን። ወላጆች ሲመጡ ወላጅ ወይም ተያዥ መሆናቸውን ስለምናረጋግጥ መታወቂያ ይዘው እንዲመጡ መልዕክት እናስተላልፉለን። የቡታ/ከ2ኛ ደረጃ ት/ቤት 24/09/2016ዓ.ም
Показать все...
የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ የሆናችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ። የመጨረሻ ዙር የሞዴል ፈተና ሰኞ 26/09/2016ዓም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ዩኒፎርም በአግባቡ ለብሳችሁ የጽህፈት መሳሪያዎቻችሁን በመያዝ መምጣት እንዳለባችሁ እያሳወቅን ሞባይል ይዞ የተገኘ ተማሪ እንደሚወረስ እናሳውቃለን። ረስቼ ነው፣ ጠቃጠቆ ነው፣ ፖወር ኦፍ አድርጌዋለሁ፣ አይሰራም የሚሉ ምክንያቶች ተቀባይነት የላቸውም።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ የሆናችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ። የመጨረሻ ዙር የሞዴል ፈተና ሰኞ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ዩኒፎርም በአግባቡ ለብሳችሁ የጽህፈት መሳሪያዎቻችሁን በመያዝ መምጣት እንዳለባችሁ እያሳወቅን ሞባይል ይዞ የተገኘ ተማሪ እንደሚወረስ እናሳውቃለን። ረስቼ ነው፣ ጠቃጠቆ ነው፣ ፖወር ኦፍ አድርጌዋለሁ፣ አይሰራም የሚሉ ምክንያቶች ተቀባይነት የላቸውም።
Показать все...
በዛሬው እለት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በኦን ላይን ፈተና ዙርያ በኮምፒውተር ክፍል ልምምድ ጀምረዋል።
Показать все...