cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💎التوحيد دعوة الرسول💎 ተዉሒድ የሁሉም ነብያቶች የመጀመሬ ጥሪያቸዉ ነዉ።

➦አላህ ያዘዘበት ትልቁ ነገር ተዉሒድ ስሆን! አላህ የከለከለዉ ትልቁ ነገር ደግሞ ሺርክ ነዉ። 💎ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሒድ ለሱና እንላለን። ➲የተለያዩ የዲን ትምህርቶች በአውደወና በፁሁፍ የሚተላለፍበት ቻናል ነው። «« منهج السلفية»» https://t.me/Altawhiddaewatuhalrasul

Больше
Рекламные посты
238
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from ፈዋኢድ
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Показать все...
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?   t.me/NABAWITUBE
Показать все...
mijamed siraj_37_93.mp320.16 MB
መተዛዘን_71_20_28-05-24_18-46-30-377_76_57.mp332.74 MB
📍አዲስ ~ ሙሓደራህ   ➖〰➖〰➖〰➖ ➧ርእስ ፦ { በጋብቻ ላይ ማነሳሳት } 🎙 አቡ ዚክራ ተጨማሪ በትዳር ዙሪያ ላሉ ትምህርቶች ➴➴ t.me/bin_Husseynfurii https://t.me/tdarna_islam
Показать все...
record.ogg14.07 MB
📍አዲስ ~ ሙሓደራህ   ➖〰➖〰➖〰➖ ➧ርእስ ፦ { ከባዱ የደጃል ፈተና } ➮ ደጃል ምን ይመስላል .?? ➮ የደጃል ታኣምራቶች ۔۔۔ ➮ የደጃል መጨረሻ ..እና ሌሎችም ክፍል «በዙልቂዕዳ 10 / 1445 ھ የተደረገ » 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ለተጨማሪ ትምህርቶች ➴➴➴➴ t.me/abuUseyminabdurehman
Показать все...
የደጃል ፈተና ክፍል _80_1.mp323.46 MB
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 11- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Показать все...
Show comments
ጭፍራው ቅርቃር ውስጥ ገብቷል ~ ቅልጥ እንደ ቅቤ - ፍርስ እንደ ሸክላ ሁሉ ነገር እርቃን - እነ ሳይሞቅ ፈላ! ይሄ ሰካራም ጭፍራ ብዙ እንደማይራመድ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ። በዚህ ፍጥነት ድንብርብሩ ሲወጣ፣ ጉዱ ሲዝረከረክ ማየት ግን የጠበቅኩት አልነበረም። የዛሬን ሁለት ዓመት መሰለኝ ወራቤ ላይ አንድ ወንድም ዐብዱልሐሚድ ለተሞ አንድ መንሀጅ ላይ ሁለት አመት ታግሶ መቆየት አይችልም ጠብቁ ሲል ሰምቼው ነበር። ምናልባት የሆነ ያክል ተጋኖ ይሆን? አላውቅም። ንግግሩ ግን በውስጡ የሆነ እውነት አዝሏል። አሁን ላይ አንዳንድ ነገሮች ጫፋቸው እየዘለቀ ነው። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲሉ ይሄው እየጠራ መጣ። በየጊዜው እየወጡ ካሉ በርካታ የቪዲዮ እና የፎቶ ማስረጃዎች ውስጥ ለጊዜው አንድ ማሳያ ልጥቀስ፦ ጠሃ ኸዲር የዚህ የተንቀዠቀዠ ጭፍራ አጫፋሪ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። ሶሻል ሚዲያ ላይ እየዘለቀ ሁለት ሶስት መስመር ስድብ መፃፍን ቁም ነገር ያደረገ በተግባር ግን በተለያየ ቦታ የተለያየ ፊት የሚጠቀም ሰው ነው። * ሳዑዲ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች ዘንድ ቁጭ ብሎ ለአመታት ይማራል። እዚህ ደግሞ እነ እከሌ ከእነ እከሌ ጋር ተቀመጡ እያለ ፎቶ ይለጥፋል። የሳዑዲ ኤምባሲ ሲጋብዛቸው ራሱም ጭፍራዎቹም ከነዚያው ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር አንድ ላይ ይጣዳሉ። በተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ፊት ማሳየትን ተክኖበታል። * መሻይኾች ዘንድ ሌላ ሰው ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ደግሞ ሌላ። * ሳዑዲ ውስጥ ሌላ ሰው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ። * እንደ ባህሩና ሑሴን ያሉ ተናካሽ ጓዶቹ ጋር ሲሆን ሌላ ነው። አቃቂር እያወጡ፣ ቅጥፈት እየለጠፉ የሚናከሱ አውሬዎች ናቸው። እያደናነቀ የሚያስተዋውቃቸው የሀረር አካባቢ ጭፍራዎቹ ደግሞ እሱ በሚስላቸው 'ሙስተዋ' ላይ አይደሉም። ያያያዝኩት ቪዲዮ ለዚህ አንድ ምስክር ነው። በቪዲዮው ላይ የጠሀ ጭፍራ የሆኑት (የነበሩት ብለው ይሻል ይሆን?) እነ ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ (ጭሮ?) ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር ተቀማምጠው የአንድነት መግለጫ ያወጡበት ጉባዔ ነው። ቪዲዮው ላይ ከሰፈረው ቃል ቀንጨብ ላድርግ፦ 1- የዶክተር ጀይላን ንግግር፦ "የሀረር ዑለማኦች ህብረት እና የኦሮሚያ ዑለማኦች ህብረት ከኢትዮጵያ ዑለማኦች ህብረት ጋር አንድ ሆነው ሲወያዩ ውለዋል። በፊርቃ ስም የሚሰጣጡ፣ ወደዛ ወደዚህ እያሉ አንዱ ባንዱ ላይ የሚፅፉ፣ በዑለማእ ስም የሚነግዱ ስላሉ፤ ሸይኾች ሸይኽ ኢልያስ ዐባስና ሸይኽ አሕመድ ከዑለማኦች ጋር አንድ ሆነዋል። ከአህለ ሱና ወልጀማዐ ዑለማኦች ጋር፣ ከመጅሊስ ዑለማኦች ጋር እጅና ጓንት ሆነን አንድ ላይ ሆነን እንሰራለን ብለው (ቃል) ገብተውልናል። በስማቸው ከሚነግዱባቸው ሰዎች ራሳቸውን ነፃ ያድርጉ።" ከዚያ እነ ጠሀ በስማቸው የሚነግዱባቸው ሁለቱ ሰዎች ራሳቸውን ነፃ አድርገው ተናገሩ። ይሄውና፡ 2- የኢልያስ ዐባስ ንግግር፦ "እኛ ዓሊሞቻችን ሸይኾቻችን ሸይኽ ሙሳ እና ዶክተር ጀይላን እንዲሁም ሌሎችም አሉ። ድሮም የተጣላነው ነገር የለም። አብረን ነበር። አሁንም አብረን ነን። ከዚህም በኋላ አብረን ነን፣ እስከ ዘላለም። ዓሊሞችን ከሚሳደብ የጠራን ነን።" 3- የአሕመድ ሙሐመድ ንግግር:- "እኛ ከታላላቅ ሸይኾቻችን ጋር ነን። ድሮም ከነሱ ጋር ነበርን። አሁንም ከነሱ ጋር ነን። እነሱን ከሚሳደብ ሰው ድሮም አሁንም ንፁህ ነን።" ልብ በሉ! ጠሀ ኸዲር እነዚህን ሁለቱን ሰዎች (ማለትም ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ) ሞቅ አድርጎ ያወድሳል። ያሰራጭላቸዋልም፡፡ ለምሳሌ ያክል በቅርቡ እንዲህ ሲል ፅፏል:- "أشد على أيديكم يا أبطال شرق هرر فضيلة الشيخ Sheek Iliyaas Abbaas وفضيلة الشيخ Shekh Ahmade Muhammed زادكم الله قوة إلى قوتكم فقد أقضت جهودكم المضاجع وألهبت المشاعر وأسهرت وهزت ولن يهنأ منهم أحد مهما كان بعدما التهبت الأحشاء واضطرمت!" እነዚህ የጠሀ ጀግኖች ግን፡ 1ኛ፦ ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር፣ እንዲሁም በጠቅላላ ከመጅሊስ ሰዎች ጋር አንድ እንደሆኑ ድሮም፣ አሁንም በመካከላቸው ልዩነት እንደሌለ ገልፀዋል። እስከ ዘላለም ከነሱ እንደማይለዩም አስረግጠው ተናግረዋል። 2ኛ:- እነሱን (እነ ዶክተር ጀይላንን) ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም ንፁህ ነን። ፈፅሞ እነሱን ከሚሳደቡ ጋር አንሆንም ማለታቸውን ያዙ። እዚህ ላይ ቁጥር አንድ ተጠቃሹ ጠሀ ኸዲር ነው። አሞሌው አልሰራም። ከዚህ በኋላ ያለው ምርጫ ሁለት ነው። 1ኛው ምርጫ፦ ወይ እንደ ግለቱ እያዩ ሲያሻቸው "እኛ ድሮም ጀምሮ መንሀጅ ገብቶናል፣ ለ20፣ ለ30 አመታት ሰለፊያን (የነሱን ቨርዥን) ስናስተምር ነው የኖርነው፣ ከኢኽዋን የጠራን ነን፣ ..." እያሉ መሞገት፤ ሲላቸው ደግሞ ከነዚያው ኢኽዋን ከሚሏቸው ሰዎች "ድሮም አሁንም አንድ ነን፣ ዘላለም አንለያይም" እያሉ የጋራ መግለጫ እያወጡ መቀጠል ነው። በተለያየ መመዘኛ እየመዘኑ፣ የተለያየ ፊት እያሳዩ መሄድ ለጠሀ ከባድ አይመስለኝም። ይሄ ግን የሰለፊ መገለጫ አይደለም። ሸይኽ ሙቅቢል እንዲህ ይላሉ፦ فالحزبي مستعد أن يكون له خمسة أوجه. والنبي ﷺ يقول: إن من شر الناس ذا الوجهين الذي يأتي هـولاء بوجه وهؤلاء بوجه. أما السني فإنه متمسك بدينه سواء رضي فلان أو لم يرضَ بخلاف الحزبيين. "ቡድንተኛ ሰው አምስት ፊት ሊኖረው ዝግጁ ነው። ነብዩ ﷺ 'ከክፉ ሰዎች ውስጥ የሆነው ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያ ዘንድ በአንድ ፊት፣ ሌሎቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚቀርበው።' ሱኒይ የሆነ ሰው ግን እከሌ ቢወድም ሆነ ቢጠላ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ነው። ከቡድንተኞች በተለየ።" [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 290] 2ኛው ምርጫ፦ ከነዚህ ሲያወድሳቸው ከነበሩ አካላት መለያየቱን ማወጅ ነው። እንደለመዱት ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጡ፣ ህብረት የሚፈጥሩ፣ ሰለፊዮችን የሚገፉ፣ ለሙብተዲዕ የሚከላከሉ ሙብተዲዎች ናቸው የሚል መግለጫ ማውጣት። ሰውየው ተቃራኒ ነገሮችን ባንድ ላይ የማስተናገድ ልምድ ቢኖረውም ይሄኛው ግን ለመሸፈን የሚመች አይደለም። "ግመል ሰርቆ አጎንብሶ" የማይሆን ነገር ነው። ስለዚህ መለያየትን ከማወጅ ውጭ ምርጫ አይኖርም። ይህ ሲሆን ደግሞ ህብረቱ ይናዳል። ካ'ህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ይበታተናል ጅብ የጮኸ 'ለት! የነዚህ ሰዎች ጉድ ይሄ ብቻ አይደለም። አለ ገና! ستُبْدي لكَ الأيّامُ ما كنتَ جاهلاً - ويأتِيكَ بالأخبارِ مَن لم تُزَوِّدِ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

🔊 محاضرة بعنوان : فضل العلم ومنزلة أهله 📚 والتي كانت ضمن الدورة العلمية الثانية والعشرين بمسجد التقوى بدار الحديث بالشحر يوم الأحد 4 ذو القعدة 1445هـ الموافق 12 مايو 2024م 💺 الشيخ أبو عبدالله محمد باجعالة حفظه الله تعالى 🔗 الحجم 11.55 ميجا 🖥️ صفحة المادة على الموقع: https://dar-sh.com/22475 📲 رابط مباشر على الموقع : https://dar-sh.com/dl/22475.mp3 🎥 المادة على اليوتيوب: https://youtu.be/MQIrj4acBhw 🔊 المادة على قناة التليجرام: https://t.me/bajaala/553
Показать все...
048.mp311.55 MB
አዲስ ተከታታይ ደርስ ⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯ «الأخلاق الإسلامية» ☞ኢስላማዊ ስነ_ምግባሮች ! ⊰ ክፍል  03 ⊱√الأمانة  !  √ አማናን መወጣት !የኪታብ 𝐩𝒅𝐹 ❜ t.me/abu_reyyis_arreyyis/9559 🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/9592
Показать все...
الأخلاق الإسلامية 03.mp310.85 MB
Show comments
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር (አቡ  ሁዘይፋ) ሰዎች ለምንድን ነዉ ሽርክ የሚፈፅሙት ምን ፈልገዉ ነዉ?    t.me/NABAWITUBE
Показать все...
ለምን ሽርክ ይፈፀማል.mp35.97 MB
ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور