cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል አዝካር AL AZKAR

እናንተ ያመናችሁ ሆይ አላህን ብዙ ማዉሳትን አዉሱ።{አል አህዛብ፥41} "አላህ አዋቂም ጥበበኛም ነው"🎨 ☞ ኢስላም በራሱ ውበት ነው ፣ ጥበብም ነው። ♢አላህም ቆንጆ የሆኑ ነገሮቸን ሁሉ ይወዳል በሀዲስ ላይ ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዳሰፈሩት:-  ❤“.. إن الله جميل يحب الجمال ..”♥ ☞ - - - - - ♡"ያ ረብ ለሰጠከኝ ፀጋ ሁሉ አመሰግናለሁ!"

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
891
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አመጋገበዎን ያስተውሉ = 1. ሐላል ብቻ ይመገቡ፡፡ ያለበለዚያ በሚመገቡት ይጠየቃሉ፡፡ ዱዐዎትንም አላህ ባይቀበለዎት አይደነቁ፡፡ ስለዚህ የሚመገቡት ነገር ምንጩ ሀላል መሆን አለበት፡፡ ከዚያ ባለፈ ለጤናም፣ ለዲንም፣ ለኢኮኖሚም፣ ለቤተሰብም፣ ለማህበረሰብም ጎጂ የሆነ ነገር ሁሉ ሀራም ነውና ይራቁ፡፡ 2. አቀራረቦን ያስተካክሉ፡፡ አንዴ ሁለቴ ያጋጥም ይሁን፡፡ ሁሌ ግን ይበቃል ተብሎ ከሚገመተው በላይ እያቀረቡ ያለጥንቃቄ ነካክቶ መድፋት ከአላህ ዘንድ ያስጠይቃል፡፡ አባካኞች የሸይጧን ወንድሞች ናቸውና፡፡ 3. ተስተካክለው ይቀመጡ፡፡ በምግብ ጊዜ ትራስ ላይ መደገፍ፣ መጋደም፣ ወይም ስርኣት የሌለው አቀማመጥ መቀመጥ ወይም ቆሞ መብላት ክልክል ነው፡፡ 4. ቢስሚላህ ይበሉ፡፡ 5. በቀኝ እጅዎት ይብሉ፡፡ በግራ መብላት የሸይጧን ስራ ነው፡፡ ሲጠጡም እንዲሁ፡፡ እቃው እንዳይጨማለቅ በሚል አጉል ምክንያት በግራ እንዳይጠጡ፡፡ ወይ አስተካክለው ይያዙ፡፡ ያለበለዚያ እቃው ኋላ ይታጠባል እንጂ የሸይጧን ስራ አይስሩ፡፡ 6. በሶስት ጣት መብላት ከሱና ነው፡፡ (ግዴታ አይደለም።) 7. ከፊት ከፊቶ ይብሉ፡፡ እዚያም እዚህም መክለፍለፍ ከሱናም ከወግም ያፈነገጠ ነው፡፡ 8. ከምግቡ አናት ወይም ከመሀሉ አይጀምሩ፡፡ መሀሉን ይደርሱበት የለ? ምን አናቱን/መሀሉን አስበረቆሰዎት? መናልባት ከመሀል ሳይደርሱ ከበቃዎትም ቀሪውን ሌላ ሰው ሊመገበው ይችላል፡፡ ከመሀል ሲጀመር ግን ለሌላ ሰው ደስ አይልም፡፡ 9. በልክ ይብሉ፡፡ ሲበቃው ሳይሆን ሲያመው የሚያቆመው ህፃን ነው፡፡ 10. ሲጨርሱ ጣትዎን ይላሱ፡፡ አንዳንድ በዚህ ሱና የሚያፍር አለ፡፡ ጠላ እሚጠጣ፣ አሳማ የሚበላ፣ እስቲንጃ የማያደርግ ሰው ሳቀብኝ ብሎ ሱናን መተው እንዴት አይነት አሳፋሪ ነገር ነው?! አንዳንዱማ ጭራሽ አስቂኝ ነው፡፡ “እጅን መላስ ያስጠላል” ይላል፡፡ የበላህበትን እጅ መላስ ከደበረህ በሪሞት ኮንትሮል ብላ ወይ ደግሞ ምግቡን ጭራሽ ቶወው፡፡ አጂነብይ ሲጨብጡ አያፍሩም አይደብራቸውም። ሲዘፍኑ፣ ሲያዳምጡ አያፍሩም አይደብራቸውም። ወለድ ሲበሉ አያፍሩም አይደብራቸውም። … ሱና ለመተግበር ግን ያፍራሉ፣ ይደብራቸዋልም፡፡ ከእንዲህ አይነት የተገለበጠ አሰተሳሰብ አላህ ይጠብቀን፡፡ 11. ሲጨርሱ አላህን ያመስግኑ፡፡ 12. ተጋብዘው ከሆነ ለጋበዘዎት ዱዐ ያድርጉ፡፡ 13. ውሃ ሲጠጡ ይቀመጡ፡፡ ቆመው አይጠጡ፡፡ 14. እንደማንቆርቆሪያ ባለ ነገር ሲጠጡ በጡቱ አይጠጡ፡፡ በጡቱ የሚመጣውን ውሃ ንፁህነት ማረጋገጥ አይቻልምና፡፡ 15. የሚጠጡበት እቃ ውስጥ አይተንፍሱ፡፡ ለተመልካችም ያስጠላል። በሽታ የመተላለፍ እድሉም ሰፊ ነው፡፡ እንዲያውም በሶስት እስትንፋስ እያረፉ መጠጣት ሱና ነው፡፡ ሱናውን እኛ ካልሰራነው ማን ይስራው? - (ኢብኑ ሙነወር፣ 20/2/2005) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

🔷 ሐራምን መዳፈር ኢስላም በማያሻማ መልኩ ከደነገጋቸው ህግጋቶች አንዱ የምስል ወይም ፎቶ ሐራምነት ነው ። ዛሬ ተውሒድ እናስተምራለን የሚሉ ወንድሞች ጭምር እየተዳፈሩትና እንደ ቀላል እያዩት ቻናላቸው የምስል ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ እስከሚመስል ድረስ የሴትና የወንድ ምስል ወይም የሚደንሱ ሴቶችን ምስል ማዥጎርጎሪያ እያደረጉት ነው ። ይህ ተግባር ሸሪዓን የሚፃረር የምናስተምረውን ተውሒድ የሚነካ ወደ ሽርክ የሚያዳርስን ሙንከር ማሰራጨት በመሆኑ አላህን ልንፈራ ይገባል ። ፎቶም ሆነ ምስል በየትኛውም መልኩ የተከለከለ መሆኑ የሰዎች ኢጅቲሃድ ሳይሆን ከልብ ወለዳቸው ከማይናገሩት የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በወሕይ አማካይነት ለቁጥር በሚያታክቱ ሐዲሶች የተረጋገጠ ነው ። የተኛውም ምስል ይቻላል የሚል ዓሊም ምንም ነብያዊ ማስረጃ የለውም ። ምናልባት ደሩራ ነው የሚል ነው የሚሆነው ። ያ ደግሞ በደሩራው ልክ የሚታይ ነው ። የትኛውም አማኝ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ሲባል ሸኽ እገሌ እንዲህ ብለዋል ሊል አይገባም ። ይህን በተመለከተ የሰለፎችን ንግግር እንመልከት : – قال ابن عباس – رضي الله عنه – : " يوشك أن تنزل عليكم حجارة من السماء ، أقول: قال: رسول الله – صلى الله عليه وسلم – وتقولون : قال أبو بكر وعمر؟ " أخرجه الإمام أحمد ( 3121 ) 🔹 ዐብዱላሂ ኢብኑ ዓባስ እንዲህ አሉ: – ከሰማይ የድንጋይ ናዳ ሊወርድባችሁ የደረሰ ይመስላል , የአላህ መልእክተኛ ብለዋል እያልኳችሁ አቡበከርና ዑመር ብለዋል ትላላችሁን ? !!!!!! ሱብሃናላህ ኢብኑ ዓባስ ዑመርና አቡበከር ብለዋል ስለተባሉ ነው ይህን ያሉት ። ባዮቹ መረጃውን ባለማወቃቸው ነው እንጂ የተነሳው የተመቱዕ መስአላ መረጃ የሌለው ሆኖ አይደለም ። ነገር ግን ከኢብኑ ዓባስ ጋር የተነጋገሩት መረጃውን ሳያቀርቡ አቡበከርና ዑመር ብለዋል ማለታቸው ነው ያስቆጣው ። አቡበከርንና ዑመርን እንድንከተል ታዘን እያለ ። ነገር ግን ነስ ከመጣ መቆም ግዴታ መሆኑን ለመግለፅ ነው ። ሌላው አሰር እንዲህ ይላል : – قال الإمام أحمد : عجبت لقوم عرفوا الإسناد وصحته ، ويذهبون إلى رأي سفيان ، والله تعالى يقول: { ۚفَلْيَحْذَرِ الَّذِينَ يُخَالِفُونَ عَنْ أَمْرِهِ أَن تُصِيبَهُمْ فِتْنَةٌ أَوْ يُصِيبَهُمْ عَذَابٌ أَلِيم ٌ} النور ( 63 ) أتدري ما الفتنة ؟ الفتنة الشرك . لعله إذا رد بعض قوله أن يقع في قلبه شيء من الزغ فيهلك . 🔹 ኢማሙ አሕመድ እንዲህ ይላል : – " የሰዎች ሁኔታ አስደነቀኝ ( አስገረመኝ) ሐዲስን ሶሒህነቱ ቃወቁ በኋላ ወደ ሱፍያን አስሰውሪ ረእይ ይሄዳሉ , አላህ እንዲህ እያለ " እነዚያም ትዕዛዙን የሚጥሱ መከራ እንዳትደርስባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ ፡፡" ፈተና ( መከራ ) ማለት ምን እንደሆነ ታውቃለህን ? ፈተና ማለት ሽርክ ነው ። የነብዩን ከፊል ንግግር ከመለሰ በልቡ ላይ አንዳች ጥመት ይከሰትና እንዳይጠፋ ይፈራል " ይህ ማለት ሐዲስ መጥቶለት እገሌ እንዲህ ብሏል ከሚል ሰው ጋር ሰለፎች የነበራቸው አቋም ነው ። አሁን የአላህ መልእክተኛ በፎቶና ምስል ዙሪያ ከተናገሯቸው ሐዲሶች ጥቂቶቹን እንመልከት : – روى البخاري ومسلم عن عائشة عن رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه قال : «أشدّ الناس عذاباً يوم القيامة الذين يضاهئون بخلق الله " 🔹 ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡትና እናታችን ዓኢሻ ባወራችው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ትላለች : – " የቂያማ ቀን ብረቱ ቅጣት የሚያገኘው እነዚያ በአላህ አፈጣጠር የሚያመሳስሉ ናቸው " روى البخاري ومسلم وأصحاب السنن أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : «إن اصحاب هذه الصور يعذبون يوم القيامة، يقال لهم: أحيو ما خلقتم». 🔹 ቡኻሪና ሙስሊም እንዲሁም የሱነን ባልተቤቶች በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላሉ: – " የእነዚህ ምስል ባልተቤቶች የቂያማ ቀን ይቀጣሉ, የፈጠራችሁትን ህያው አድርጉ ይባላሉ " روى البخاري ومسلم والنسائي عن ابن عباس رضي الله عنهما أن رجلاً قال له: إني أصوّر هذه الصور فأفْتني فيها، فقال له: ادن مني فدنا، ثم قال: ادن مني فدنا، حتى وضع يده على رأسه وقال: إنبئك بما سمعت من رسول الله صلى الله عليه وسلم، سمعته يقول: «كلّ مصوّر في النار، يُجعل له بكل صورة صوّرها نفس فيعذب به في جهنم». وفي رواية أخرى عنه: سمعته يقول: «من صوّر صورة فإنّ الله يعذبه حتى ينفخ فيها الروح وليس بنافخ فيها أبداً» 🔹 ቡኻሪና ሙስሊም እንዲሁም ኢማሙ ነሳኢ በዘገቡትና ዐብዱላሂ ኢብኑ ዓባስ ባወሩት ሐዲስ አንድ ሰው ለኢብኑ ዐባስ እንዲህ አላቸው እኔ ይህን ምስል እስላለሁ እስኪ ፈትዋ ስጠኝ ። ኢብኑ ዐባስም ወደኔ ቅረብ አለው ቀረበ አሁንም ቅረብ አለው ቀረበም እጁ በጭንቅላቱ ላይ እስከሚያደርግ ድረስ ከዛም ከአላህ መልእክተኛ የሰማሁትን እነግርሃለሁ አለው ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ : – " ምስል የሚስል ሁሉ የእሳት ነው ። በየአንዳንዱ የሳለው ምስል ነፍስ ይደረግለታል በሱም በጀሀነም ይቀጣል ። " በሌላ ዘገባ ላይ ደግሞ እንዲ ብለዋል " አንድን ምስል የሳለ ሰው ሩሕ እስከሚነፋበት ድረስ አላህ ይቀጣዋል ። እስከመጨረሻውም ሩሕ የሚነፋ አይደለም " እነዚህ ሐዲሶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው ። እንደምታዩት እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍንትው ብለው የሚታዩ የፎቶ ወይም ምስል በየትኛውም መልኩ ክልክልነት የሚያረጋግጡ ሲሆኑ እነዚህን ሐዲሶች ትቶ ከስሜት ጋር የሚሄድ የዑለማዎች ንግግር መፈለግ የሰለፍዮች መገለጫ አይደለም ። በተለይም ወደ ተውሒድ የሚጣራ ሰው የዚህ ዛቻ ማረፈያ የሆነውን ምስል ከማሰራጨትና ሐላል ነው ብሎ ከመሞገት ሊቆጠብ ይገባል ። እንኳን እንዲህ አይነት መረጃ የመጣበትን ጉዳይ አይደለም የሚያጠራጥር ነገር ከሆነ እንኳን መጠንቀቁ የዲንንም የራስንም ክብር መጠበቅ ነው ። አላህ ከስሜት ወጥተን ሐቅን የምንከተል ያድርገን ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሶላት ለማይሰግድ ሰው አሳሳቢ ምክር‼️ ========================== ✍ ወንድሜ ሆይ! «ሶላትን በፍጹም እንዳትተው። በዚህ ወቅት ከቀብር ስር ሁነው ህይዎት ወደነርሱ ብትመለስላቸው አንድትን እንኳ ሱጁድ ለአላህ ማድረግ የሚመኙ ሚሊዮኖች ይገኛሉ።» ታዲያ አንተ ኋላ ከምድር ስር ሁነህ እንደነርሱ ከምትመኝ፤ ዛሬ ከምድር በላይ ሳለህ አላህ ከሰጠህ 24 ሰዓት ውስጥ 1 ሰዓት እንኳ ለርሱ መስጠት ለምን ከበደህ⁉️ ኋላ ከመለደም አስተንትን! ኋላ ብትጸጸትም ትርጉም የለውም።
Показать все...
/delall
Показать все...
/delall
Показать все...
የባትነለሮችን አዝናኝ እና አስተማሪ ታሪክ በፅሁፍ ለማግኘት ከታች የፈለጉትን ክፍል መርጠው በመንካት ታሪኩን ይኮምኩም‼️
Показать все...
📝 ክፍል 1📝
📝 ክፍል 2📝
☑️ join☑️
ኢድን በማስመልከት የ500 ብር ካርድ ሽልማት ያለው ልዩ የፎቶ ውድድር በ @AmruIslamic ቻናል ተዘጋጀ 🥳🥳🥳🥳 ወላሂ ውሸት አይደለም ረመዳንን የሚመለከት Pic በመላክ ብቻ ተወዳድረው ኢድን ከኛ ጋር በርቸስቸስ ይበሉ 🎁🎁🎁🎁🎁 ከውድድሩ ውጪም በዚ ቻናል የተለያዩ Islamic ፅሁፎችን ( ግጥሞች ፣ ድርሰት .. ) ፣ አዳዲስ ነሺዳዎችን ፣ ሌላም ሌላም ያገኙበታል 😍😍😍😍 ይወዳደሩ ያሸንፉ ይሸለሙ 🏆🏆🏆 ለመመዝገብ 👇👇👇👇
Показать все...
ለመመዝገብ 🥰🥰🥰
የኢድ ልዩ ፕሮግራም 🥳🥳🥳
#በኢስላም_Garle_Friend_የሚባል_ነገር_የለም #በኡስታዝ፦ ሳዳት ከማል #አጭር_ምክር https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2973
Показать все...
8.78 KB
🇪🇹 #ኢማም_አህመድ_ኢብን_ኢብራሂም 🇪🇹 ⊙━━━━━━━━━━━━━━━━━━━⊙ 👉ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያን፣ ሶማሊያን፣ ኤርትራንና ጅቡቲን አንድ አድርጎ ማስተዳደር የቻለውን የታላቁን ኢትዮጵያዊ ንጉስ ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም ታሪክ Telegram ቻናላችን ላይ መልቀቅ ጀምረናል። የፈለጋቹትን ክፍል መርጣቹ በመንካት ታሪኩን ኮምኩሙ‼️ @Dirilis_Ertugrul12
Показать все...
🇪🇹 ክፉል 1 PART 1 🇪🇹
🇪🇹 ክፍል 2 PART 2 🇪🇹
🇪🇹 ክፍል 3 PART 3 🇪🇹
🇪🇹 ክፍል 4 PART 4 🇪🇹
🇪🇹 ክፍል 5 PART 5 🇪🇹
🎬 ሁሉንም ለማግኘት 🎬
🎬 JOIN JOIN 🎬
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.