ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የአብስራ

የአብስራ

Открыть в Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Больше
502
Подписчики
-124 часа
-37 дней
+230 дней
Архив постов
"-ing" ያላቸዉን ግሶች መቼ ትጠቀማላችሁ? በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/sCjJykQg3dU?si=CcX9ZGZu7bRqmcl3

photo content

ከባዶቹ በጎነ ሶስቶች ላይ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች፤ በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/AhzP9cbaUh0?si=X75oKUG1ZabSPNGj

photo content

ምን ሲያጋጥማችሁ ነዉ "Verb 1/Verb 2/Verb 3" ልትጠቀሙ የምትችሉት? በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/DuOX7oOLy9o?feature=shared

photo content

መቼ "Verb2" ልትጠቀሙ ትችላላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/UBgAA4AFyi4?si=AKxEy8iKiDc_-iDA

ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሉ የአንደኛ ሴሚስተር ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ኪሩብ በኢንግሊዘኛ ትምህርት 100 ሲሆን ያመጣዉ፤ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 647 / 700 በአማካይ
ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ  የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሉ የአንደኛ ሴሚስተር  ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ኪሩብ በኢንግሊዘኛ ትምህርት 100 ሲሆን ያመጣዉ፤ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም  647 / 700  በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ከክፍሉ 2ተኛ በመዉጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛ ሴሚስተር ገብቷል። በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ+251938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ። - የአብስራ

መቼ ነዉ "-ing"ያለዉን ግስ ምትጠቀሙት? በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/yVCVdaMhIgA?feature=shared

መቼ "Verb1" ልትጠቀሙ ትችላላችሁ? በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/7dRzS2wVs0A?si=al_bj1QwrlQfJSEo

ግሶች ምንድን ናቸዉ? ጠቀሜታቸዉስ? -ግሶች/"Verbs" የምንላቸዉ የድርጊት ቃላት ሲሆኑ ያዉ ጠቀሜታቸዉ ድርጊትን ማመላከት ነዉ፤ ምሳሌ፦ play - መጫወት eat - መመገብ read - ማንበብ study - ማጥናት የመሳሰሉት ምሳሌዎች መሆን ይችላሉ፤ በተጨማሪም በሚጠቀሙት የግስ አይነት ጊዜንም ሊያመላክቱ ይችላሉ ስለሀሸነም በመቀጠል በተለያዩ ጊዜዎች ላይ የአጠቃቀም ልዩነታቸዉን እናያለን፤ የ"verb1"፣ የ"verb 2" እና የ"verb 3" ልዩነቶች፤ Verb 1- ማለት ግሱ ምንም አይነት ለዉጥም ሆነ ቅጥያ ሳይኖረዉ(ባለቤቱ 1 ሲሆን -s/-es ከመጠቀሙ ዉጪ)ማለት ሲሆን፤ የምንጠቀመዉ አሁን/"present"ላይ ያለ ጊዜን ለማሳየት ነዉ ፤ ምሳሌ፦ Verb1 play/plays eat/eats read/reads drink/drinks study/studies watch/watches Verb2 - ማለት ግሱ እየገለፀ ያለዉ ጊዜ ያለፈ "past" መሆኑን ሲሆን ብዙውን ጊዜ በ"-ed/-d/-t" የሚያልቁ ናቸዉ፤ ብዙ ጊዜ ማለት ግን ሁልጊዜ ማለት አይደለም ፤ ምሳሌዎችን እንይ፦ Verb1 => Verb2 - drink => drank - play=> played - teach => taught - eat => ate - think => thought Verb3 - የምንላቸዉ ደግሞ ከአንድ ድርጊት በፊት የተፈፀመ ድርጊትን(ሁሉንም የ"perfect tense"ሶች) ለማሳየት ሲሆን ጠቀሜታቸዉ ብዙዉን ጊዜ በስተመጨረሻቸዉ "-ed/-en/-ne/-d/-t"፤ ምሳሌ፦ Verb1 => Verb2 => Verb 3 - drink => drank => drunk - play=> played => played - teach => taught => taught - eat => ate => eaten - think => thought => thought Verb1+ing - የምንላቸዉ ደግሞ ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ነገር (continuous) መሆኑን ለማሳየት ነዉ ምንጠቀመዉ፤ Verb1 => Verb1+ing - drink => drinking - play=> playing - teach => teaching - eat => eating - think => thinking ማስታወሻ እነዚህ የግስ አይነቶች የተለያየ ጊዜ ላይ ልትጠቀሟቸዉ የምትችሏቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም "Verb1"=> "present"=>አሁንን "Verb2"=> "past"=>ያለፈ "Verb3"=> "perfect"=>ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን "Verb1+ing"=> "continuous"=>ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ድርጊትን

መቼ ነዉ "Verb3"ዎችን የምትጠቀሙት? በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/iiX5CMgmu10?si=LirTXZHotagfkgqc

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙናል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ያገኛሉ:- (https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx)

ዋናኞቹ አራቱ የአረፍተ ነገሮቹ አይነቶች እና አይነቶቻቸዉ፤ Declarative Sentences - እዉነታን ለመናገር የምንጠቀማቸዉ የአረፍተ ነገር አይነቶች ናቸዉ፤ እነሱም "Simple Declarative Sentences" እና "Complex Declarative Sentences" ተብለዉ ይከፈላሉ፤      - Simple Declarative Sentences - አንድ በራሱ ሙሉ ትርጉም ሰጥቶ መቆም የሚችል አረፍተ ነገር ሲሆን፤          - ምሳሌ፦"She loves to dance."     - Complex Declarative Sentences - በውስጡ ሁለት እና ከዛ በላይ ሃረጎች ሊኖሩት ይችላሉ በተጨማሪም በራሳቸዉ ሙሉ ትርጉም መስጠት የሚችሉ እና  ጥገኛ ሃረጎችን ሊያካትቱ ይችላሉ፤          - ምሳሌ፦"Although she was tired, she went to the party because she wanted to see her friends."   Interrogative Sentences - ጥያቄያዊ አረፍተ ነገሮች፤ እነሱም "Yes/No Questions" እና "Wh-Questions" ተብለዉ ይከፈላሉ፤     - Yes/No Questions -  አዎ ወይም አይ ጥያቄወችን ለመጠየቅ የምንጠቀማቸዉ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ፤        - ምስሌ፦ "Did you finish your homework?"     - Wh-Questions - አንድን የቦታ፣ የጊዜ፣ የማንነት፣ የባለቤትነትን እና በአጠቃላይ ግልፅ  መረጃ ለመጠየቅ ምንጠቀማቸዉ ናቸዉ፤        ምስሌ፦ "Where did you go last night?"   Imperative Sentences - ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገሮች የምንላቸዉ ሲሆኑ ፤ እነሱም "Direct Commands" እና "Polite Requests" ብለን እንከፍላቸዋለን፤    Direct Commands - ግልፅ የሆነ መደረግ ያለበትን ነገር ለመናገር እንጠቀማቸዋለን ፤      - ምሳሌ፦ "Close the window."     - Polite Requests - ጥያቄያዊ በሆነ መንገድ ትዕዛዝን ያስተላልፋሉ፤      - ምሳሌ፦ "Could you please pass the salt?"   Exclamatory Sentences - አጋናኝ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ ፤ እነሱም "Expressive Exclamations" እና "Interjections" ናቸዉ፤     - Expressive Exclamations - ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ የተለያዩ ልክ እንደ ደስታ፣ ፈንጠዝያ ፣ ድንጋጤ ... ያሉ ጠንካራ ስሜቶችን ለመግለፅ ነዉ ጠቀሜታቸዉ፤       - ምሳሌ፦ "What a beautiful day!"   - Interjections - ስሜትን ገላጭ ባለአንድ  ቃላቶች ናቸዉ፤ ምሳሌ፦ "Wow! That was amazing!"

ግሶቹን  (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?(5 ጥያቄዎች በአንድ ላይ) በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/uc4uS4W4bw0?feature=shared

ከባዶቹ በጎነ ሶስቶች ተመሳሳይነት እና አንግላቸዉን ማግኘት ዙሪያ ልትጠየቋቸዉ የምትችሏቸዉን በቀላሉ፤ በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/jnNUWa1B3Fk?si=R9jEg74HwTGsgx8n

ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?

ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?

ከባድ የሆኑት በተመጣጣኝ የአልጀብራ እና ያልታወቁ የተለዋዋጭ ዋጋዎችን በቀላሉ፤ ወዲያዉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑhttps://youtu.be/z1qltLMNURo?feature=shared