የአብስራ
Открыть в Telegram
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Больше505
Подписчики
+124 часа
+57 дней
+530 дней
Загружаем данные
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+212
в 0 каналах
сентябрь '260
в 0 каналах
Get PRO
август '260
в 0 каналах
Get PRO
июль '260
в 0 каналах
Get PRO
июнь '260
в 0 каналах
Get PRO
май '260
в 0 каналах
Get PRO
апрель '260
в 0 каналах
Get PRO
март '260
в 0 каналах
Get PRO
февраль '260
в 0 каналах
Get PRO
январь '260
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '250
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
август '250
в 0 каналах
Get PRO
июль '250
в 0 каналах
Get PRO
июнь '250
в 0 каналах
Get PRO
май '250
в 0 каналах
Get PRO
апрель '250
в 0 каналах
Get PRO
март '250
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '250
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+6
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+59
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+235
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 18 октября | 0 | |||
| 17 октября | +2 | |||
| 16 октября | +1 | |||
| 15 октября | +1 | |||
| 14 октября | +4 | |||
| 13 октября | 0 | |||
| 12 октября | 0 |
Посты канала
🎤 የቃሉ ጥናት: "Commit" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: ቁርጠኛ መሆን / ወስኖ ቆም
📖 ትርጉሙ: To pledge yourself to a course of action; to be fully dedicated
✅ ምሳሌ 1: If you commit to studying 30 minutes a day, results will come.
✅ ምሳሌ 2: She was fully committed to becoming an English teacher.
💡 ጠቃሚ ምክር: Commit → Committed (adjective) → Commitment (noun) ། @committed12 ቻናሌ ስሙ ከዚሁ ቃል ነዉ!
የልጅዎን ሰነፍነት ወደ ጉብዝና እንዲቀየር ይፈልጋሉ? ✏️ ተማሪዎች በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸውን ድክመቶች በመቅረፍ ውጤታቸውን አስገራሚ አድርገናል። ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ ባላችሁበት ተገኝቼ የጉብዝና አቅጣጫውን አመላክታቸዋለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያነጋግሩኝ።
| 2 | 📌 TODAY'S LESSON: Passive Reporting — Subject + is said to...
📖 ትምህርት: Impersonal passive ሌላ ቅርፁ: subject ላይ ትኩረት ሲሰጡ 'Subject + is/was + said/believed/known + to + V' ይጠቅሳሉ።
🧮 ቀመር: Subject + is/was + V3 (say/believe/know/report/think) + to + V1 (or to have + V3 for past)
✅ ምሳሌ: Abebe Bikila is said to be the greatest runner. / She is believed to have won the award last year.
📝 የቀን ጥያቄ: "People think coffee was discovered in Ethiopia." — subject passive ን ጻፉ (Coffee...).
💡 አጭር ማጠቃለያ: Subject passive: She is said/believed/known to V ። Past event: to have + V3 ። Impersonal 'It' form ዉስጥ ተለዋዋጩ ።
ምንም አይነት የገንዘብ ስጋት የሌለበት የቲቶር አቅርቦት! 💼 የልጅዎን ውጤት ለማሻሻል ቃል ብቻ ሳይሆን በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ ስራ አለን። የመጀመሪያውን ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ ይሞክሩት፤ ለውጥ ካላዩ አንድም ሳንቲም አይከፍሉም (ለሰሚት ነዋሪዎች)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያግኙኝ። | 50 |
| 3 | ❓ "Someone stole my phone." → Passive form? | 86 |
| 4 | ❓ "They built the church in 1960." → Passive form? | 79 |
| 5 | ❓ "___ the reports ___ (prepare) every week by the staff?" — ምን? | 77 |
| 6 | 📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Sentence Transformation — Passive ሙሉ
ዓረፍተ ነገሩን ወደ passive ቀይሩ:
1. Teachers correct students' mistakes. → Students' mistakes ___.
2. The government built new hospitals. → New hospitals ___.
3. They will announce winners tomorrow. → Winners ___.
4. She has written three books. → Three books ___.
5. Workers are repairing the bridge. → The bridge ___.
💡 ፍንጭ: are corrected !! were built !! will be announced !! have been written !! is being repaired !!
ልጅዎ ትምህርቱ ከሰለቸው — ዘዴ ቀይሩ! 🔄 ሂደቱን ሳይሆን ዘዴውን ልንቀይር ነው። ናትናኤል ፣ ኤዶም ፣ ይስሐቅ ፣ ማርያማዊት አና ሌሎችም ተሰላችተው ነበር — አሁን ምሳሌ ሆኑ! ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ! በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ@committed12 ያናግሩኝ። | 104 |
| 7 | 📹 የቀን ጥያቄ: Past Perfect — ሁለት ያለፉ ክስተቶች
❓ "By the time he arrived, she __ already __ home."
Choose correctly:
A) already went
B) has already gone
C) had already gone ✅
D) already goes
💡 ፍንጭ: The earlier of two past events = past perfect ። had + V3 ።
"በሁአላ" አትበሉ — አሁን ጀምሩ! 🏃 ፈተናው ሲቀርብ ድጋፍ ፍለጋ ከሚሮጡ ዘግይቶ ሊሆን ስለሚችል ሰሚት አካባቢ ካሉ ዛሬ 1 ሳምንቱን ሙሉ በሙሉ በነፃ ትምህርት ይጀምሩ። በ+251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ያናግሩኝ። | 79 |
| 8 | 🎤 የቃሉ ጥናት: "Overcome" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: ማሸነፍ / ማለፍ
📖 ትርጉሙ: To successfully deal with or gain control over a problem
✅ ምሳሌ 1: She overcame her fear of speaking English in public.
✅ ምሳሌ 2: Every challenge is an opportunity to overcome and grow.
💡 ጠቃሚ ምክር: Overcome → Overcame (past) → Overcome (past participle) ። Irregular verb! Synonym: conquer, defeat
ምንም አይነት የገንዘብ ስጋት የሌለበት የቲቶር አቅርቦት! 💼 የልጅዎን ውጤት ለማሻሻል ቃል ብቻ ሳይሆን በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ ስራ አለን። የመጀመሪያውን ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ ይሞክሩት፤ ለውጥ ካላዩ አንድም ሳንቲም አይከፍሉም (ለሰሚት ነዋሪዎች)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያግኙኝ። | 72 |
| 9 | 📌 TODAY'S LESSON: Future Perfect Continuous — ሰቅ ቆይቶ እየሆነ ሚሆን
📖 ትምህርት: ወደፊት አንድ ጊዜ ሲደርሱ ሌላ ድርጊት ምን ያህል ጊዜ እየሆነ ይቆይ እንደሆን ለማሳየት ይጠቅሳሉ።
🧮 ቀመር: will have been + V1+ing
✅ ምሳሌ: By next year, she will have been studying English for 5 years. / He will have been working here for a decade by 2030.
📝 የቀን ጥያቄ: "By the time you arrive, I __ __ (wait) for 2 hours." ምን ይሞላሉ?
💡 አጭር ማጠቃለያ: Future perfect continuous = will have been + V1+ing ። Duration (for, since) ቃሎቹ ጋር ይጠቅሳሉ ። ወደፊት ጊዜ ያህሉን ለማሳየት ።
ሊደገም የሚችል የስኬት አሰራር! 🎯 ናትናኤል ገብረመልአክ እና ኤዶም አሸናፊ አኔ አስተምሬያቸው ውጤታቸው የተለወጡ ድንቅ ልጆች ናቸው። የልጅዎም ውጤት እንዲወናጨፍ ይፈልጋሉ? ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። ምንም የሚያጡት ነገር የለም። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልኝ። | 97 |
| 10 | 📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Ministry Exam Cloze — Full Passage ሙሉ
ትክክለኛ ቃሉ ን ሙሉ:
'A good student __(1) always prepared. She (2) her homework every night and (3) questions in class. If she (4) something, she asks. By the time of the exam, she __(5) everything thoroughly.'
1. (be — present) ___
2. (do — present) ___
3. (ask — present) ___
4. (not/understand) ___
5. (revise — future perfect) ___
💡 ፍንጭ: is !! does !! asks !! doesn't understand !! will have revised !!
ሂሳብ ወይም ሳይንስ ሚፈራ ልጅ — ከሁአላ ቀርቷል? 🔢 ፈሪነቱ ዘዴ በማጣቱ ምክንያት ነው — ዘዴውን ሲያውቅ ፍቅሩ ይከተላል ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያ 1 ሳምንቱን በነፃ — ከፈሪ ወደ ጎበዝ አንቀይረዋለን በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ@committed12 ይጻፉልኝ። | 66 |
| 11 | ስክሮል ወይስ ስኬት? Scroll or WIN.
በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/_eKRf9C7_Zw?si=Oc-WLWYF21pivqib | 82 |
| 12 | 📹 የቀን ጥያቄ: Present Perfect — ትርጉም
❓ "She has lived in Addis for 10 years."
What does this mean?
A) She lived there long ago
B) She lived and left
C) She still lives there now ✅
D) She will live there
💡 ፍንጭ: Have/has + V3 + for = started in past, still true now ።
ልጅዎ ትምህርቱ ከሰለቸው — ዘዴ ቀይሩ! 🔄 ሂደቱን ሳይሆን ዘዴውን ልንቀይር ነው። ናትናኤል ፣ ኤዶም ፣ ይስሐቅ ፣ ማርያማዊት አና ሌሎችም ተሰላችተው ነበር — አሁን ምሳሌ ሆኑ! ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ! በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ@committed12 ያናግሩኝ። | 97 |
| 13 | 🎤 የቃሉ ጥናት: "Fundamental" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: መሠረታዊ / ዋና ዋናዉ
📖 ትርጉሙ: Forming the necessary base or core of something; essential
✅ ምሳሌ 1: Grammar is fundamental to speaking English correctly.
✅ ምሳሌ 2: The fundamental rule is: Modal + V1. Never forget it.
💡 ጠቃሚ ምክር: Fundamental → Fundamentally (adverb) ། Synonym: basic, essential, core ། Stronger than 'basic'
ሊደገም የሚችል የስኬት አሰራር! 🎯 ናትናኤል ገብረመልአክ እና ኤዶም አሸናፊ አኔ አስተምሬያቸው ውጤታቸው የተለወጡ ድንቅ ልጆች ናቸው። የልጅዎም ውጤት እንዲወናጨፍ ይፈልጋሉ? ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። ምንም የሚያጡት ነገር የለም። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልኝ። | 77 |
| 14 | 📌 TODAY'S LESSON: Double Comparatives — ሁለቱ ሲያድጉ
📖 ትምህርት: 'The more X, the more Y' ማለት አንደኛዉ ሁኔታ ሲያድግ ሁለተኛዉም ያድጋሉ። ሁለቱ comparative ቅርፅ ይኖራቸዋሉ።
🧮 ቀመር: The + comparative + subject + verb, the + comparative + subject + verb
✅ ምሳሌ: The harder she studies, the better her results become. / The more you practice, the more fluent you get.
📝 የቀን ጥያቄ: "If you read more, your vocabulary grows more." — double comparative ን ጻፉ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Double comparative = ሁለቱ clause ሁለቱም 'the + -er/more' ። ሁለቱ ሁኔታ ተዛምደዉ ያድጋሉ — ወይም ያጡሉ።
የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ። | 73 |
| 15 | የልማድ ሰንሰለቶች በጣም ደካማ ናቸዉ ለመሰማት ፣ በጣም ጠንካራም ናቸዉ ለመስበር።
ነዉ ያሉት ለማንኛዉም፦
(የጎበዝ ተማሪ ኢንተርኔት አጠቃቀም; How to use the internet)
መጀመርያ ላይ አኔ አራሱ ፊትለፊት የመጣዉን ስክሮል በማድረግ ጊዜዬን ስበላ ነበር ምክንያቱም ኢንተርኔቱ ላይ ያሉት ነገሮች በተቻላቸው አቅም ኢንተረስቲንግ ለመሆን አና የሰዎችን Attention ለመያዝ አና ለማቆየት ነው የሚሰሩት፣ ይህ ሁሉ ግን ኢንተርኔትን በመጠቀም ዉጤታማ ተማሪ ከመሆኔ በፊት ቢሆንም፤
ግን የመድረስ ፈላጎቴ የነበረው ቦታ አለና አጠቃቀሜ ለዛ optimized መሆን ነበረበት
አዚህ ጋረም አይምሮዬ አኔን በመክዳት አና በመሸወድ ፋንታ disciplined በመሆን ከኔ ጋር መተባበር ነበረበት፤ በሚያየው ብልጭልጭ ነገር ከመሸወድ ይልቅ ይሄን መስሪያ ለበጎ አላማ ማዋል ነበርበት እናም አለበት።
ከኢንተርኔት ጋር የተዋወቁት ገና 9ነኛ ክፍል አያለው (ማለትም ከአስር አመት በፊት) ቢሆንም አጠቃቀሙን ለተፈለገው ግብ አስተካክሎ መጠቀም ግን 3 ዓመት ያህል ፈጅቶበኛል ይህ ቪድዮ ደግሞ አናንተም ጊዜያችሁን አንደኔ አይነት ሰህተት በመስራት አንዳታባክኑ የታላቅ ወንደም/ሜንቶር አቅጣጫ ነው ።
እንደዉም አስታዉሳለዉ የመጀመሪያ ጥልቀት ያለዉ ሪሰርች ያደረኩት ነገር 12 እያለዉ ስለ የማስታወሻ መንገዶች ኒሞኒክስ እና ሜንታል ማፕ ያሉ ነገሮችን ነበር ፤ ከዛም ለሁሉም ጎደኞቼ ስለዚህ ታዉቃላችሁ እያልኩ እጠይቅ ነበር፤ የገረመኝ ከአንድ መጀመሪያ እንደዚህ አይነት ነገሮች አሉ ብሎ ከነገረኝ ልጅ ዉጪ ማንንም አላገኘሁም ነበር። አይገርምም? ምኑ ካላችሁ ሁሉም ሰዉ ኢንተርኔት እያለዉ አንድ አይነት መረጃ ሁሉም ጋር አለመኖሩ፤ ማለትም ከተነተንዉ ኢንተርኔቱ በራሱ አስፈላጊዉን መረጃ ሳይሆን እናንተ በጊዜዉ የፈለጋችሁትን መረጃ ነዉ ሚሰጠዉ።
ስላችሁ ግቤን ለማሳካት የሞከርኩአቸው ነገሮች አሉ የተፈለገዉን ነገር ሰርች አድረጎ አንድ መልስ ማግኘት፣ ውክፕድያ ፔጅ ላይ ገብቶ ቤዚክ ሪሰርችም አይባለም ንባብ ማድረግ ከብዙ በጥቂቶቹ ናቸው፣ አሁን ደግሞ ጊዜው የ ኤአይ ነውና ገብቶ ለኤአይ ጥያቄዎችን ማቅረብ እና መልሱን ይዞ መውጣት ናቸው።
የሰሩት ግን Deep search አና Algorithm catering የምላቸው ሲሆኑ ከመጀመርያው አንጀመር፣ አሱም፦
A. Deep search የምንለው መንገድ ነው ይህም ምንድን ነው ከመጀመርያ ጥያቄያቹ የሚመነጩ መልሶች ዙርያ ላይ ተጨማር ጥያቄዎችን የመጠየቅ መንገድ ሲሆን በተለይ አሁን ልዩ የኤአይ ጊዜ ላይ በመሆናችን ጠይቃችሁ ያገኛችሁትን ጥያቄያችሁን አየመዘገባችሁ በመሄድ አንብባችሁ ስትጨርሱ ፣ የያዛቹትን የጥያቄ ማስታወሻዎች መላክ ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ ያንን ሂደት መረጃውን ሙሉ በሙሉ አስክትረዱ ድረስ ሂደቱን መደጋገም ነው ሚጠበቅባችሁ፤
አሁንም ቢሆነ ግን በአጠቃቀም መውደቅ አልቀረልኝም ምክንያቱም ደግሞ አሁንም ቢሆን የሰው አይምሮ predictable/መተንበይ! የሚችል አካል ሰለሆነ በተጠኑ መንገዶች ሊሸወድ ይችላል ምያንፀባርቅ ነገር ባየ ቁጠር ከግቡ ይስታል፤ አነዚህ ፕላትፎርሞች ደግሞ ከሁላቸዉ! ትርፍ ለማምጣት በሚጥሩ ብዙ ስማርት ሰዎች ሰለሆነ የሚሰሩት ሊሸዉዱን ይችላሉ ለዛም አሁን ቀጣይ የምነግራችሁ መንገድ ደግሞ አሱን በማሰብ የተዘጋጀ መፍተሄ ነው።
ያገኘሁት አንቁ ምን ቢሆን ጥሩ ነው፦
B. algorithm catering ይባላል ይህ ደግሞ ኮንተንት በ አልጎሪዝም አማካይነት ቀጥታ ወደ ፊዳችሁ የሚመጣባቸው ፕላትፎርሞች ላይ መማር የምትፈልጉተን ነገር ሰርች በማድረግ በዛ! ዙርያ የሚመጡ ትምህርታዊ ነገሮች ላይ ጨርሶ በማየት ፣ ኮመንት፣ ላይክ አና ኢንጌጅ በማድረግ ወደናንተ አይመሮ የሚገቡ መረጃዎችን መምረጥ አና ወደፊት ምን አይነት ሰው መሆን አንደምትፈለጉ ምትመርጡበት መንገድ ነው፤ አይሆንም ምትሉት ነገር ካለ uninterested በሉት አና አስወገዱት ዞሮ ዞሮ ከናንተ የኮንተንት ምርጫ ዉጪ ፕላትፎርሞቹም አያመጡም።
ምን ሲሉ ሰምቻለዉ የልማድ ሰንሰለቶች እያሉ አይሰሙንም ለመስበር እስክንሞንክር ድረስ፣ ያኔ ወፍራም ብረት ይሆናሉ።
ዉጤቱስ አትሉም? አነዚህን አሁን የምነግራችሁን መንገዶች በመጠቀም ብዙዎች በትንሹ 2 ጊዜ የሚወድቁትን ኤግዚትን አረ በአራተኛዉ ያለፈም ሰምቼያለዉ ብቻ እኔ በአንድ ሙከራ 83% ማምጣት ችያለው፤
አሁንም ቢሆን ረሰርቾችን ማደርገው በዚሁ አሁን በነገርኩአቹ መንገዶች ነው፤ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ ስኬትን ማግኘተ ቀመር አለዉ እና ሲይስተሙን ካሳካዉ ሰዉ ተምራችሁ መተግበር ብቻ ነዉ ሚጠበቅባችሁ።
ወደአዲሱ ለፕሮዳክቲቪትይ ኦፕትይማዝድ ወደሆነ! የኢንተርኔት አጠቃቀማቹን አሻሸለነዋል ብዬ አሰባለው ።
በዚህም ለኔ ጊዜ ማንም ያላስተማረኝን የኢንተርኔት አጠቃቀም አስተምሬያችሁአለው ብዬ አሰባለው።
ይህንን በቪድዮ ለመማር ይህን የምትመለከቱትን Link;https://youtu.be/_eKRf9C7_Zw?si=Oc-WLWYF21pivqib ተጫኑ ። | 80 |
| 16 | ❓ "People speak Amharic in Ethiopia." → Passive form? | 87 |
| 17 | ❓ "Farmers grow coffee in Ethiopia." → Passive — subject ምን ይሆናሉ? | 95 |
| 18 | ❓ "The teacher explains the lesson." → Passive: "The lesson ___ ___ by the teacher." — ምን? | 92 |
| 19 | ስክሮል ወይስ ስኬት? Scroll or WIN.
በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/_eKRf9C7_Zw?si=Oc-WLWYF21pivqib | 92 |
| 20 | ❓ "By June, Dawit ___ (teach) for 5 years." — ምን? | 108 |
